- Main
- Catalog
- News and Media
- Advertising on the Telegram channel «Ethiopia Daily Report»
Advertising on the Telegram channel «Ethiopia Daily Report»
New news about all over the world
Channel statistics
The meeting focused on key draft directives covering Foreign Exchange Exposure of Banks, Risk-Based Capital Requirements, Reserve Requirements, and Banking Operations in Special Economic Zones. Participants engaged in constructive discussions aimed at aligning regulatory reforms with the broader goals of financial stability, sound risk management, and sustainable sector growth.
The National Bank emphasized that these consultations are an important part of its commitment to inclusive policymaking and effective implementation. By working closely with financial institutions, the National Bank seeks to build a modern, resilient, and competitive financial system that supports Ethiopia’s ongoing economic reform agenda.

ቢንጎ እና አረቄ ቤቶች በአዲስ አበባ አይኖሩም ተባለ! አስተዳደሩ ቆራጥ ውሳኔ አስተላለፈ!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በከተማዋ ውስጥ የሚገኙ የቢንጎ ማጫወቻ እና የአረቄ መሸጫ ቤቶችን በተመለከተ አስቸኳይ እና ቆራጥ ውሳኔ አሳለፈ።
ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ አንድም የቢንጎ ማጫወቻም ሆነ የአረቄ መሸጫ ቤት መኖር የለበትም!
የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ እንዳሉት፦
"እነዚህ ቤቶች (የቢንጎ ማጫወቻ እና በየመንደሩ ያሉ አረቄ ቤቶች) የከተማው ወንጀል መፈልፈያ ቦታዎች ናቸው።"
መመሪያውም ቤቶቹ የወንጀል ምክንያት በመሆናቸው ምክንያት ከከተማው እንዲጠፉ ታስቦ ነው።
ከዚህ በፊትም ተመሳሳይ መመሪያ ተሰጥቶ እንደነበር ቢታወቅም፣ ቤቶቹ አሁንም በስራ ላይ መሆናቸው ታውቋል። አስተዳደሩ ግን አሁን ባጭር ጊዜ ውስጥ አዲስ አበባን ከእነዚህ ቤቶች ነፃ ያደርጋታል ብሏል።
ትዕዛዙን ላለማስፈፀም የሚከፈል ዋጋ፦
ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ ትዕዛዙን ተፈጻሚ የማያደርጉ ኃላፊዎች ላይም ማስጠንቀቂያ "ይህንን ማስፈፀም ያልቻሉ ኃላፊዎችም በቦታቸው አይቀጥሉም!"
The Common Market for Eastern and Southern Africa (COMESA) has launched a Digital Retail Payments Platform that will allow businesses across its 21 member states, including Ethiopia, Kenya, and Egypt, to settle trade transactions directly in local currencies.
አይ ኤም ኤፍ በፈረንጆቹ 2023 ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 6.1 በመቶ ያድጋል ብሎ የተነበየ ቢሆንም፤ ከወራት በኋላ ባደረገው ክለሳ ትክክለኛው እድገት 7.2 በመቶ መሆኑን አስታውቋል። ሀገሪቱ በ2024 ይኖራታል ያለውን የ6.2 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ትንበያም እንደዚሁ ከግምገማው በኋላ ወደ 8.1 በመቶ ከፍ አድርጎታል።
የድርጅቱ የዘንድሮ እና የመጪው ዓመት የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት ትንበያዎች፤ ካለፈው ዓመታት ተመሳሳይ አሃዞች ጋር ሲነጻጸሩ ከፍ ብለዋል። አይ ኤም ኤፍ በመገባደድ ላይ በሚገኘው 2025 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እንደሚያድግ የሚጠብቀው በ7.2 በመቶ ነው። እድገቱ በቀጣዩ የፈረንጆች ዓመት ወደ 7.1 በመቶ ይቀንሳል ሲልም ተንብይዋል።
ኢትዮጵያ በጊዜው ያልከፈለችውን የአንድ ቢሊዮን ዶላር ዩሮ ቦንድ በተመለከተ በገንዘብ ሚኒስቴር እና በግል አበዳሪዎች ኮሚቴ መካከል ሲደርግ የነበረው ድርድር ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ።
ገንዘብ ሚኒስቴር ለቀናት በቆየው ንግግር "ጉልህ መሻሻል" መታየቱን ቢገልጽም የአበዳሪዎች ኮሚቴ ግን ድርድሩ "ፍሬ አልባ" ደረጃ ላይ በመድረሱ "ሕጋዊ አማራጭ" ሊከተል እንደሚችል አስታውቋል።
ገንዘብ ሚኒስቴር፤ የብድሩን አከፋፈል ሁኔታ ለማስተካከል ሲካሄድ የቆየው ድርድር ያለ ስምምነት መጠናቀቁን ያስታወቀው ትናንት ማክሰኞ ጥቅምት 4/2018 ዓ. ም. ባወጣው መግለጫ ነው።
በፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ የተካሄደው ድርድር ላይ የኢትዮጵያ ልዑክ 'ዋይት ኤንድ ኬዝ' የተሰኘውን የሕግ አማካሪ እና 'ላዛርድ' የተባለውን የፋይናንስ አማካሪ ይዞ ቀርቧል።
የቦንዱ ገዢዎችን የወከለው የአበዳሪዎች ኮሚቴም በተመሳሳይ ድርድሩ ላይ የተገኘው ከሕግ እና የፋይናንስ አማካሪዎቹ ጋር ነው።
ኢትዮጵያ በድርድሩ ወቅት፤ ሁሉንም አበዳሪዎችን በእኩልነት ለማስተናገድ በያዘችውን መርሕ ጸንታ እንደቀጠለች በገንዘብ ሚኒስቴር መግለጫ ላይ ሰፍሯል።
ኮሚቴው በአሁኑ ሰዓት ድርድሩ "ፍሬ አልባ" ደረጃ ላይ ነው የሚል ድምዳሜ ላይ መድረሱንም ተናግሯል። "የሕግ እርምጃን ጨምሮ ሁሉንም አማራጮች እያጤነ" መሆኑን እንዳስታወቀም ሮይተርስ ዘግቧል።
Ethiopia’s efforts to restructure its sovereign debt have hit a roadblock after negotiations with private bondholders ended without agreement, deepening uncertainty over the country’s only international bond.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባካሄደው 10ኛዉ ዙር የውጪ ምንዛሪ ጨረታ፣ የአንድ የአሜሪካን ዶላር አማካይ የምንዛሪ ተመን 148.1007 ብር ሆኖ መመዝገቡን ካፒታል ከባንኩ መረጃ ተመልክቷል።
ይህ አዲስ አማካኝ ዋጋ ከሁለት ወራት በፊት በ9ኛው ዙር ጨረታ ከተመዘገበው 138.2 ብር አማካይ ዋጋ ጋር ሲነጻጸር፣ የ 9 ብር ከ 90 ሳንቲም ወይም የ 7.16 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል።
በዛሬው ዕለት ማክሰኞ ጥቅምት 04 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደው የውጭ ምንዛሪ ድልድል 31 ባንኮች የውጭ ምንዛሪ በማግኘት ተሳክቶላቸዋል። የውጭ ምንዛሪው በጨረታ መቅረቡ የገበያውን መረጋጋት ለመደገፍ ያለመ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ ገልጿል።
ባንኩ የውጭ ምንዛሪ ገበያውን ለማረጋጋት በሚያካሂደው ተከታታይ ሂደት፣ ለ10ኛው ዙር የውጪ ምንዛሪ ሽያጭ ጨረታ 150 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያቀርብ ማሳወቁ ይታወቃል። ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ገበያው በሚፈቅደው ጊዜ ጨረታዎቹን ማካሄዱን እንደሚቀጥልም አስታውቋል።
The Ethiopian birr has emerged among the weakest performing currencies in sub-Saharan Africa this year, depreciating by more than 10 percent against the U.S. dollar by the end of September 2025. The decline marks a significant setback for Ethiopia’s foreign exchange market, deepening challenges for businesses struggling to access hard currency and widening the premium in the parallel market.
በዘንድሮው ዓመት 2018 በአዲስ አበባ ከተማ " የኮሪደር ስራ " ተብሎ እንደ አዲስ የሚጀመር ስራ እንደማይኖር ፤ የዘንድሮ ትኩረት ቤቶችን መገንባት እና የውሃ አቅርቦትን ማሻሻል እንደሆነ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ይህን ያሉት ለአዲስ አበባ ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ ነው።
በማብራሪያቸው እስካሁን በኮሪደር ስራ የተገኙ ውጤቶች ከከተማው ስፋት አንጻር ገና እንደሆነ ገልጸዋል።
.
.
.
Read More

Reviews channel
Catalog of Telegram Channels for Native Placements
Advertising on the Telegram channel «Ethiopia Daily Report» is a Telegram channel in the category «Новости и СМИ», offering effective formats for placing advertising posts on TG. The channel has 2.3K subscribers and provides quality content. The advertising posts on the channel help brands attract audience attention and increase reach. The channel's rating is 2.1, with 0 reviews and an average score of 0.0.
You can launch an advertising campaign through the Telega.in service, choosing a convenient format for placement. The Platform provides transparent cooperation conditions and offers detailed analytics. The placement cost is 3.6 ₽, and with 0 completed requests, the channel has established itself as a reliable partner for advertising on Telegram. Place integrations today and attract new clients!
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Комментарий