
Filmegna | ፊልመኛ
እንኳን ወደ Filmegna | ፊልመኛ ቴሌግራም ቻናል በሰላም መጡ ያልገባችሁን ፊልም ባጭሩ እናስረዳቹሀለን 😊. ቻናሉን join በማለት ቤተሰብ ይሁኑ ✅ youtube.com/filmegna
Channel statistics
አዝሚናስ ሚናስ ይላል ምድር እና ሰማዩ ሚናስ ሚናስ ይላል ታምርክን ይንገሩን ሚናስ ሚናስ ይላል ፍጥረታት በሙሉ ሚናስ ሚናስ ይላል ለክብሩ ዘምሩ
አዝሚናስ ሚናስ ይላል ለእምነትህ መቆምህ ሚናስ ሚናስ ይላል አድርሶሃል ለሞት ሚናስ ሚናስ ይላል ሲቆረጥ አንገትህ ሚናስ ሚናስ ይላል ፈሶሃል ደም ወተት
አዝሚናስ ሚናስ ይላል በሠራህው መቅደስ ሚናስ ሚናስ ይላል በረከት ጠገቡ ሚናስ ሚናስ ይላል አቡነ ሐራ ድንግል ሚናስ ሚናስ ይላል ቀድሰው ቆረቡ
አዝሚናስ ሚናስ ይላል ያከበርከው ጌታ ሚናስ ሚናስ ይላል ከፍ ከፍ በልልን ሚናስ ሚናስ ይላል ከዓለም አንስቶ ሚናስ ሚናስ ይላል በሚናስ ባረከን
አዝአምላከ ሚናስ ደስ ይላል 2 የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል 2 መዝሙር 🎙ዘማሪ አብርሃም ድረስ🎤
አዝበመገፍት ብኖር እምነቴን አፀናለሁ በጣቶችሽ ተይዤ አዲሱ ቀን አያለሁ/2/ ስማፀን ደጅሽ መጥቼ ተመለሰኩ ተረጋግቼ እንደምን አንቺን እረሳለሁ በምልጃሽ ተፈውሻለሁ
አዝየጠላቶቼን አራስ የሚቀጠቅጠው የአብራክሽን ፍሬ ተስፍዬን አበራው /2/ የድኅነት ምክንያት አርጎሻል ለአዳም ዘር ትምክህት ሆነሻል የልቤ ብርሃን ፍና አዛኝት ባንቺ ልፅናና
አዝየአፌን እንጉርጉሮ ምስጋናዬ ወርሶታል እግሬ ከእረግረግ ወጥቶ በሰገነት ተተክሏል ዠ/2/ ሐዜኔን የምሻገረው ስምሽን እየጠራሁ ነው አገኘው ደስታ ሰላም ጠርቼ ብዬ ማርያም ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ
አዝጥቂቶች ሆነን ተነስተን ነው እንዲሁ ምድርን የመላነው ልጣል ከውሃ ከእሳት ጽኑ ነው የያዝነው እምነት አትንኩን ስትነኩን ቁጥራችን ይበዛል/2/ የተክለሃይማኖት የጴጥሮስ ልጆች ነን/2/
አዝድሆች ስንባል ባለጸጋ ሁሉን የያዘ ነው ከእኛ ጋ ብርቱውን ጎልያድ የጣለ በወንጭፋችን ጠጠር አለ አትንኩን ስትነኩን ቁጥራችን ይበዛል/2/ የክርስቶስ ሰምራ የአርሴማ ልጆች ነን/2/
አዝበሕይወት በቃል አስተማረን አምላካችን ነው የነገረን የዚህ ዓለም ጨው ተብለናል አልጫውንም አጣፍጠናል አትንኩን ስትነኩን ቁጥራችን ይበዛል/2/ የቅዱስ መርቆሬዎስ የማርቆስ ልጆች ነን/2/
አዝእንደ ደመና የከበቡን የእግዚአብሔርን ቃል የነገሩን ስላሉን ብዙ ምስክሮች ደካሞች ሲሉን ነን ኃይለኞች አትንኩን ስትነኩን ቁጥራችን ይበዛል/2/ የቅዱስ ጊዮርጊስ የጳውሎስ ልጆች ነን የተክለሃይማኖት የጴጥሮስ ልጆች ነን ቤተክርቲያን እማማ ዝናሽ በዓለም ይሰማ እስካረጅም እስክሸመግልም ድረስ ለሚመጣ ትውልድም ሁሉ ክንድህን ኃይልህንም ጽድቅህንም እስክነግር ድረስ አቤቱ አትተወኝ ሊቀ መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
Reviews channel
Catalog of Telegram Channels for Native Placements
Filmegna | ፊልመኛ is a Telegram channel in the category «Кино», offering effective formats for placing advertising posts on TG. The channel has 5.2K subscribers and provides quality content. The advertising posts on the channel help brands attract audience attention and increase reach. The channel's rating is 7.2, with 0 reviews and an average score of 0.0.
You can launch an advertising campaign through the Telega.in service, choosing a convenient format for placement. The Platform provides transparent cooperation conditions and offers detailed analytics. The placement cost is 9.6 ₽, and with 0 completed requests, the channel has established itself as a reliable partner for advertising on Telegram. Place integrations today and attract new clients!
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Комментарий