Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
17.4

Advertising on the Telegram channel «Ethio telecom»
5.0
Offers & Promotions
Language:
Amharic
0
0
Perfect for ads about Crypto, Trading, NFT, Airdrop, Making Money, Business and startups, Directories of channels and Bots, Technology, Betting or any Sport related content.
You will have at least 1,000 views guaranteed on your ad in 24 hours.
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$1.20$1.20local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
በ2017 በጀት ዓመት በቴሌብር 2.38 ትሪሊዮን ብር በቴሌብር የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ የተዘዋወረ ሲሆን አገልግሎቱ ከተጀመረ ጀምሮ በኢኮኖሚው ውስጥ 4.93 ትሪሊዮን ብር ማዘዋወር ተችሏል፡፡
በበጀት ዓመቱ ተጨማሪ 7 ሚሊዮን የቴሌብር ደንበኞቻችን በማፍራት አጠቃላይ የቴሌብር ደንበኞቻችንን ብዛት 54.84 ሚሊዮን በማድረስ የእቅዳችንን 99.7% አሳክተናል።
ኩባንያችን ከዳሸን ባንክ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ከሲንቄ ባንክ እና አሀዱ ባንክ ጋር በመተባበር በቴሌብር እያቀረበ በሚገኘው የማይክሮ ብድር፣ የማይክሮ ቁጠባ እና ኦቨር ድራፍት አገልግሎቶች ለ6.88 ሚሊዮን ደንበኞች 13.22 ቢሊዮን ብር የብድር አገልግሎት የሰጠ ሲሆን፣ 1.7 ሚሊዮን ደንበኞች 11.2 ቢሊዮን ብር ቆጥበዋል፡፡
የቴሌብር አገልግሎት ከጀመረበት አንስቶ በሦስት ዓመታት ውስጥ ከ11.92 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች ከ25.8 ቢሊዮን ብር በላይ አነስተኛ ብድር ሲያገኙ፣ በ3.91 ሚሊዮን ደንበኞች 24.59 ቢሊዮን ብር በላይ የዲጂታል ቁጠባ እንዲከናወን በማድረግ የሀገራችንን የፋይናንስ ተደራሽነትን እና አካታችነትን ለማሳደግ የበኩሉን ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል፡፡
በበጀት ዓመቱ ከ29 ባንኮች ጋር ከማተሳሰር ባሻገር 108.3 ሺህ አዳዲስ ወኪሎች፣ 13 ዋና ወኪሎች እና 117.4 ሺህ ነጋዴዎችን ሥራ በማስጀመር አጠቃላይ የቴሌብር ወኪሎችን ወደ 320.3 ሺህ፣ ዋና ወኪሎችን ወደ 170፣ ነጋዴዎችን ወደ 310.1 ሺህ በማድረስ በዲጂታል ሥነ ምህዳሩ ላይ ከፍተኛ መነቃቃት ለመፍጠር ተችሏል፡፡
ውድ የኩባንያችን ቤተሰቦች፣ ክቡራን ደንበኞቻችን፣ የሥራ አጋሮቻችና ሚድያዎች በቴሌብር የስኬት ጉዞ አብሮነታችሁ ስላልተለየን ከልብ እናመሰግናለን!
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/4mdQFlO ይጠቀሙ፡፡

224
16:40
25.07.2025
imageImage preview is unavailable
የ50 ሚሊየን ብር ዕድለኛ
የሽቱ ምስጋናው የ50 ሚሊየን ብር ቼኳን ተረከበች፡፡
የሚሊየን ሎተሪ የ1ኛ ዕጣ አሸናፊ ወጣት የሽቱ በአሁኑ ሰዓት በስካይ ላይት ሆቴል እየተካሄደ ባለው ሥነ ስርአት የ50 ሚሊየን ብር ቼኳን ተረክባለች፡፡
ትውልድና ዕድገቷ ጎንደር ከተማ የሆነው የሽቱ ከደብረብርሀን 10ኪሎ ሜትር በምትርቀው ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ቤተክርስትያን ለንግስ ሄዳ በቆረጠችው የሚሊየን ትኬት 50 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆናለች፡፡
ወጣት የሽቱ ምስጋናው በጎንደር ከተማ ውስጥ የሸቀጣ ሸቀጥ ነጋዴ ናት፡፡

177
15:33
26.07.2025
imageImage preview is unavailable
ከውጭ አገራት የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ይቀበሉ
👉 🎁 15% ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!
ከባህርማዶ በአጋሮቻችን በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-
💁♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
ደንብና ሁኔታዎች: https://bit.ly/4j7iOcI
🗓 እስከ ታኅሣሥ 22 ቀን 2018 ዓ.ም
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #national_id #digital_id #fayda #faida #digital_ethiopia #safaricom #ፋይዳ #ፋይዳ_መታወቂያ #ዲጂታል_መታወቂያ #ብሄራዊ_መታወቂያ #መታወቂያ #ናሽናል_አይዲ #ቴሌብር #ኢትዮ_ቴሌኮም #zemen_gebeya #ዘመን_ገበያ #tele_gebeya

116
20:13
28.07.2025
imageImage preview is unavailable
🌟🛍 በዘመን_ገበያ ዘመናዊነትን ይላበሱ!!
የሚፈልጓቸውን ምርቶች
🧰 ሁሉንም በአንድ ቦታ ያግኙ
✅ በቀላሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙ
🚚 በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ያዘዙትን ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡
ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!
📍በአገር አቀፍ ደረጃ በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር እንገኛለን!
በዘመን ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!
ለተጨማሪ መረጃ ይመልከቱ፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g
#ZemenGEBEYA

143
20:13
28.07.2025
imageImage preview is unavailable
ዲጂታል ኢትዮጵያን ማፋጠን፡ አካታችነትን፣ ፈጠራን እና ትራንስፎርሜሽንን ለማቀላጠፍ የሚያስችል የሞባይል ኔትወርክ መሰረተ ልማት ማስፋፊያ አከናውነናል!
በ2017 በጀት ዓመት እጅግ ተጨባጭ ለውጥ ካመጡ ሥራዎች አንዱ የሆነውን መጠነ ሰፊ የሞባይል ኔትወርክ ማስፋፊያ ፕሮጀክቶች በማከናወን የኢትዮጵያን ዲጂታል አካታችነት እና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት በማፋጠን ረገድ ያለንን ወሳኝ ሚና ማረጋገጥ ችለናል፡፡
በዚህም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ከኢንተርኔት ግንኙነት እስከ የቀጥታ (online) ትምህርት፣ ጤና፣ ንግድ እና ዲጂታል ፋይናንስ ያሉትን ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ሁሉን አቀፍ የሆኑ ዲጂታል አገልግሎቶችን እንዲያገኙ አስችለናል።
በበጀት ዓመቱ የ4G/LTE ኔትወርክ ሽፋንን ወደ 936 ከተሞች ማድረስ፣ 1,683 አዳዲስ የሞባይል ጣቢያዎች ገንብተን አገልግሎት በማስጀመር አጠቃላይ የሞባይል ጣቢያዎች ቁጥር ከ10,010 በላይ ማድረስ፣ እና የ4G ኔትወርክ የሕዝብ ሽፋናችን ከ37.5% ወደ 70.8% በማደግ አስደናቂ እድገት አስመዝግበናል፡፡
በዚህም የኔትወርክ የማስተናገድ አቅምን በ18.8 ሚሊዮን በማሳደግ አጠቃላይ የሞባይል ኔትዎርክ የማስተናገድ አቅምን ከ86.1 ሚሊዮን ወደ 104.8 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች አሳድገናል፡፡
እንዲሁም የዘመናችን የመጨረሻ ተክኖሎጂ የሆነውን የ5G አገልግሎት በ16 ተጨማሪ ከተሞች ተግባራዊ በማድረግ አጠቃላይ በአገር አቀፍ ደረጃ አገልግሎቱን የሚያገኙ ከተሞችን ቁጥር ወደ 26 ከፍ አድርገናል፡፡
በአገር አቀፍ የሽፋን መሪነት በማስጠበቅ 99.4% የሞባይል ኔትወርክ የሕዝብ ሽፋን እንዲሁም 86.5% የጂኦግራፊያዊ ሽፋን በማድረስ የዲጂታል ግንኙነት ለሁሉም ዜጋ ተደራሽ እንዲሆን አድርገናል።
#DigitalEthiopia #GSMA #ITU #WorldBank

126
20:13
28.07.2025
imageImage preview is unavailable
✨🎁 ዕለታዊ የዳታ ጥቅል100% ስጦታ ጋር !
🕛 ዕለታዊ የዳታ ጥቅል በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp፣ በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል እና በአርዲ ቻትቦት ይግዙ 100% ስጦታዎን ይውሰዱ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

132
09:26
29.07.2025
imageImage preview is unavailable
🎮🤞 በየቀኑ እስከ 35ሺ ብር ሽልማት በ #ቴሌቢት አዝናኝና አስተማሪ ጌሞች!
ጥያቄዎችን በመመለስ በሚሰበስቡት ነጥብ በየሳምንቱ እስከ 50ሺ ብር እንዲሁም የኢ-ገንዘብ፣ አየር ሰዓት፣ የሞባይል ጥቅል እና የመኪና ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል።
✅ ለዕለታዊ *853*1# ፣ ለሳምንታዊ *853*2# ፣ ለወርኃዊ *853*3# በመደወል ይመዝገቡ!
ℹ️ ለዕለታዊ 3 ብር፣ ለሳምንታዊ 15 ብር ወይም ለወርኃዊ 35 ብር!
🛑 ለማቋረጥ Stop ብለው 853 ላይ ይላኩ!
ለተጨማሪ https://telebeat.ethiotelecom.et ይጎብኙ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ጥያቄዎችን በመመለስ በሚሰበስቡት ነጥብ በየሳምንቱ እስከ 50ሺ ብር እንዲሁም የኢ-ገንዘብ፣ አየር ሰዓት፣ የሞባይል ጥቅል እና የመኪና ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል።
✅ ለዕለታዊ *853*1# ፣ ለሳምንታዊ *853*2# ፣ ለወርኃዊ *853*3# በመደወል ይመዝገቡ!
ℹ️ ለዕለታዊ 3 ብር፣ ለሳምንታዊ 15 ብር ወይም ለወርኃዊ 35 ብር!
🛑 ለማቋረጥ Stop ብለው 853 ላይ ይላኩ!
ለተጨማሪ https://telebeat.ethiotelecom.et ይጎብኙ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
88
15:54
30.07.2025
imageImage preview is unavailable
🎁 በድኅረ ክፍያ የሞባይል ጥቅል በተመጣጣኝ ዋጋ ብዙ ይጠቀሙ!!
በተለያዩ አማራጮች የቀረቡትን የድኅረ ክፍያ የሞባይል ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በ*999# በልዩ ቅናሽ ይሸምቱ፡፡
✅ በወር ከ320 ብር ጀምሮ!
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ!
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4ocsGoR ይጎብኙ!
#PostPaidMobilePackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

75
15:54
30.07.2025
imageImage preview is unavailable
💥🎁 በቴሌብር ሐዋላ ገንዘብ ይቀበሉ 7% ስጦታ ያግኙ!
ከባህርማዶ ከወዳጅ ዘመድዎ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 7% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
💁♂️ አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b
ቴሌብር ሬሚት - ከክፍያ ነጻ፣ ፈጣን፣ እንዲሁም ደኅንነቱ የተጠበቀ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ከባህርማዶ ከወዳጅ ዘመድዎ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 7% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
💁♂️ አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b
ቴሌብር ሬሚት - ከክፍያ ነጻ፣ ፈጣን፣ እንዲሁም ደኅንነቱ የተጠበቀ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
65
15:54
30.07.2025
የገጠር ማህበረሰቦችን ማብቃት፡ የዲጂታል አገልግሎት ተጠቃሚነት ክፍተትን ማጥበብ
ኩባንያችን የዲጂታል ክፍተትን ለማጥበብ የሚያስችል የገጠር የቴሌኮም አገልግሎት ተደራሽነትን ኢንሼቲቮችን በመተግበር በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ለዲጂታል አካታችነት ያለውን ጠንካራ ቁርጠኝነት አረጋግጧል።
ኩባንያችን ከመሰረታዊ ቴሌኮም አገልግሎት ባሻገር በአዳዲስ የሞባይል ጣቢያዎች ግንባታ እና ለተጠቃሚው ተስማሚ የሆኑ ሶሉሽኖችን በማቅረብ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የገጠር ማህበረሰብ አባላት የዕለት ተዕለት ህይወታቸው እንዲቀል የሚያደርጉ የቴሌኮም፣ የዲጂታል እና የፋይናንስ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ አስችሏል።
በተለይም ከዚህ ቀደም አገልግሎት ባልደረሰባቸው አካባቢዎች ላይ ትኩረት በማድረግ፣ በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የቴሌኮም ጣቢያ ከ10 እስከ 14 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ለሚገኙ ማህበረሰቦች አገልግሎቱን ያስፋፋን ሲሆን፤ በ12 ክልሎች፣ በ459 ወረዳዎች እና በ2,388 ቀበሌዎች 836 አዳዲስ የሞባይል ጣቢያዎች ዝርጋታን በተሳካ ሁኔታ አካሂደናል።
ይህ የማስፋፊያ ሥራ ከመሰረተ ልማት ግንባታ ባሻገር የተለየ ትርጉም ያለው እና ለህብረተሰቡ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት የቻለ ነው። በዚህም እጅግ ራቅ ያሉ የሀገሪቱን አካባቢዎች በማገናኘት 5.9 ሚሊዮን የገጠር ማህበረሰብ አባላት የዲጂታል እና የፋይናንስ አገልግሎቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ አስችሏል።
በመሪ ዕድገት የሦስት ዓመት ስትራቴጂ ራዕይ እየተመራን በገጠር የሞባይል ጣቢያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት 954 አዳዲስ ጣቢያዎችን በመገንባት ባመጣነው ፈጣን እድገት ዛሬ ላይ በመላው የገጠር አካባቢዎች ያሉን የሞባይል ጣቢያዎች ብዛት በሚያስደንቅ መልኩ ወደ 1031 ማድረስ ተችሏል።
በዚህም በ 12 ክልሎች፣ በ 529 ወረዳዎች እና በ2677 ቀበሌዎች ውስጥ የሚገኙ 6.5 ሚሊዮን የገጠር ማህበረሰብ አባላት የአካታች ዲጂታል ቴክኖሎጂ ትሩፋት ተቋዳሽ እንዲሆኑ አድርገናል።
ይህ ስኬት የኔትወርክ ማስፋፊያ ስራ ውጤት ማሳያ ብቻ ሳይሆን ሃገርአቀፉ የፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና በአካታች ዲጂታል አገልግሎት የተሳሰረ መፃዒ ጊዜን ዕውን ለማድረግ የሚደረግ የሀገራዊ ንቅናቄ አካልም ጭምር ነው።
https://youtu.be/NO7i8mPfAsQ?si=rN4ckXY2m8-gUiWr
#RealizingDigitalEthiopia #RuralConnectivity #Ethiotelecom #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank

63
18:41
30.07.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeennew@******.io
On the service since June 2022
08.07.202518:30
5
Everything is fine. Thank you!
Channel statistics
Rating
17.4
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
1
Subscribers:
1.7K
APV
lock_outline
ER
37.8%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий