
- Main
- Catalog
- Religion & Spirituality
- Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼
Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼
Uplifting Islamic content, daily reminders, and beautiful nasheeds. A peaceful space for spiritual growth and halal lifestyle promotion. Ideal for faith-based and modest brands.
Channel statistics
«ሰዎች ሆይ፤ አላህ ስለጠበቀኝ ካጠገቤ መሄድ ትችላላችሁ።» አሉ።🔹 አደጋው በመልእክተኛው ﷺ ላይ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን ሁሉንም ሙስሊሞች ያካተተ ነበር። ኡበይ ቢን ከእብ እንዲህ ብሏል፡
«የአላህ መልእክተኛ እና ባልደረቦቻቸው ወደ መዲና መጥተው አንሷሮች ባስጠጓቸው ጊዜ አረቦች በሙሉ ስላደሙባቸው ያለመሳሪያ ውለው አያድሩም ነበር።»🔹 የውጊያ ፈቃድ ==== ==== 🔅 መዲና ውስጥ የሚኖሩ ሙስሊሞች ሕልውና አደጋ ላይ በወደቀበት ቁረይሾች ከተንኮል እና ከአመጽ ድርጊት እንደማይታረሙ በተረጋገጠበት በዚህ ፈታኝ ወቅት አላህ ለሙስሊሞች (ራሳቸውን ለመከላከል) መዋጋትን ፈቀደላቸው" ግና ግዴታ አላደረገባቸውም ነበር። { أُذِنَ لِلَّذِینَ یُقَـٰتَلُونَ بِأَنَّهُمۡ ظُلِمُوا۟ۚ وَإِنَّ ٱللَّهَ عَلَىٰ نَصۡرِهِمۡ لَقَدِیرٌ } [Surah Al-Ḥajj: 39] «እነዚያ (በክሓዲያን) ጦርነት የታወጀባቸው ግፍ ተፈጽሞባቸዋልና እንዲዋጉ ተፈቅዶላቸዋል። አላህም እነርሱን ለመርዳት (ከማንም በላይ) ቻይ ነው፡፡» (አል ሐጅ 39) 🔴 ይህ ፈቃድ የተሰጠው ክፋትን ለማስወገድና የአላህን ትእዛዝ ለመተግበር አላማ እንደሆነ የሚያብራራ አንቀጽ አያይዞ አወረደ { ٱلَّذِینَ إِن مَّكَّنَّـٰهُمۡ فِی ٱلۡأَرۡضِ أَقَامُوا۟ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتَوُا۟ ٱلزَّكَوٰةَ وَأَمَرُوا۟ بِٱلۡمَعۡرُوفِ وَنَهَوۡا۟ عَنِ ٱلۡمُنكَرِۗ وَلِلَّهِ عَـٰقِبَةُ ٱلۡأُمُورِ } [Surah Al-Ḥajj: 41] (እነርሱም) እነዚያ ምድር ላይ የበላይነትን ባጐናፀፍናቸው ጊዜ ሶላትን ደንቡን ጠብቀው የሚሰግዱ፣ ዘካን የሚሰጡ፣ በመልካም የሚያዙና ከመጥፎ የሚከለክሉ ናቸው። የነገሮች ሁሉ መጨረሻም ከአላህ ዘንድ ነው።» (አል ሐጅ 41) 🔹ይህ ፈቃድ የተሰጠው በመካ ውስጥ እንዳልሆነ፣ ከሂጅራ በኋላ መዲና ውስጥ መሆኑ ጥርጥር የለውም። የወረደበትን ጊዜ በቁርጥ ለመናገር የሚያስችል በቂ መረጃ ግን የለንም።አዎ ፣ የውጊያ ፈቃድ ተሰጠ። ♻️ ይሁንና በቁረይሾች ተንኮልና አመጽ ምክንያት በተፈጠረው በዚሀ ተጨባጭ ሁኔታ ውስጥ ሙስሊሞች የቁረይሾችን ከመካ ወደ ሻም የተዘረጋ የንግድ መስመር መቆጣጠራቸው ብልህ እርምጃ ነበር። የአላህ መልእክተኛ ይህን መስመር ለመቆጣጠር ሁለት እቅዶችን ነደፉ፡ 🔴 አንደኛ ይህን የንግድ መስመር ከተጎራበቱ _ ወይም በርሱና በመዲና መካከል ከሚኖሩ ጎሳዎች ጋር የትብብር ወይም በጦርነት ያለመፈላለግ ስምምነት መፈጸም። የአላህ መልአክተኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ከመጀመራቸው በፊት ከጁሐይናህ ጎሳ ጋር ስምምነት አደረጉ። ይህ ጎሳ ይኖር የነበረው ከመዲና ሦስት ቀናት ከሚያስኬድ ርቀት ላይ ነበር። ወታደራዊ እንቅስቃሴ ከጀመሩ በኋላ ደግሞ ከሌሎች ጎሳዎች ጋር ውል ፈጽመዋል። ወደፊት እናወሳዋለን፡፡ ሁለተኛ፡ ወደዚህ የንግድ መስመር ቃኝዎችን በተከታታይ መላክ፡ @Aymen_Muhammed01
⭕️ዌቭ 500+ ለመግባት በዚህ ያናገሩን @Selluhi አገልገሎት በነፃ
#ያልታሰበ_እንባ 💧
ፍቅር መገናኘት ብቻ ሳይሆን... አጥቶም መውደድ ነው!💔✨ በታማኝነትና በእምነት የተገነባ፣ ልብን የሚረታና እጅግ አስተማሪ የሆነ አዲስ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ!📍 ገብተው ያንብቡ!
«ወገናችንን አስጠግታችኋል። በአላህ እንምላለን፣ ፈጥናችሁ ተዋጉት። ወይም ከአገር አባሩት። ካለበለዚያ ግን ሁላችንም ተባብረን በመዝመት ነዋሪዎቻችሁን እንገድላለን። ሴቶቻችሁን እንማርካለን።»🔅 አብደላህ ቢን ዑበይ ይህ መልእክት እንደደረሰው የመካውያን መሰሎቹን ትእዛዝ ለመተግበር ፈጥኖ እንቅስቃሴ ጀመረ። ነቢዩን ንግስናውን እንደቀሙት ስለሚቆጥር እጅግ ይጠላቸው ነበር። አብዱረህማን ቢን ከእብ እንዲህ ሲል አውግቷል፤ አብደላህ ቢን ዑበይና ከርሱ ጋር የነበሩ ጣኦታውያን መልእክቱ እንደደረሳቸው የአላህን መልእክተኛ (ሰዐወ) ለመዋጋት ተሰባሰቡ። ነቢዩ ይህን ሲሰሙ ፈጥነው አገኟቸውና እንዲህ አሏቸው፡
«የቁረይሾች ዛቻ እንዳስደነገጣችሁ ተረድቻለሁ። እናንተ በራሳችሁ ላይ ልታደርሱት ካሰባችሁት ጥፋት የበለጠ እነርሱ _ ሊያደርሱባችሁ አይችሉም። ልጆቻችሁንና ወንድሞቻችሁን ለመዋጋት እየተዘጋጃችሁ ነው።»♻️ ይህን ንግግር ከነቢዩ ﷺ ሲሰሙ ተበታተኑ። አብደላህ ቢን ዑበይ የባልንጀሮቹን የስሜት መቀዝቀዝ ሲመለከት የጦርነት ሐሳቡን ሰረዘው። ቢሆንም ግን ቁረይሾችን ከመርዳት አልተቆጠበም። ባገኛት አጋጣሚ ሁሉ በሙስሊሞችና በጣኦታውያን መካከል ጥል እንዲነሳ ከመሞከር ታቅቦ አያውቅም" አይሁዶችም ሙሉ እገዛ ያደርጉለታል። ይሁንና ነቢዩ ﷺ ከጠላቶቻቸው በየጊዜው የሚነሳውን የክፋት እሳት በጥበብ ያጠፉት ነበር። አማኞችን ከተከበረው መስጊድ ለማገድ ማሰባቸው ======= ===== ===== ======= 🔹 ሰአድ ቢን ሙዓዝ የተባለው አማኝ የየስሪብ ሰው ዑምራ ለማድረግ ወደ መካ ሄደ። ከኡመያህ ቢን ኸለፍ ዘንድም አረፈ። የአላህን ቤት እጎበኝ ዘንድ ነጻ ሰአት ፈልግልኝ» አለውም። እኩለ ቀን ሲደርስ አብረው ወጡ። አቡ ጀህል አገኛቸውና፡
«አቡ ሶፍዋን ሆይ፣ ይህ አብሮህ ያለው ሰው ማን ነው» ሲል ጠየቀው።
«ሰእድ ነው አለ። አቡ ጀህልም፡ «አፈንጋጮችን በጉያችሁ ይዛችሁ፣ ልትደግፏቸው ወስናችሁ እያለ ካእባን በነጻነት ጦዋፍ ታደርጋለህን? በአላህ እምላለሁ፤ ከአቡ ሶፍዋን ጋር ባትሆን ኖሮ ወደ ቤተሰቦችህ በሰላም አትመለስም ነበር።» አለ።🔹 ሰእድም ድምጹን ከፍ አድርጎ «በአላህ እምላለሁ ይህን ብትከለክለኝ ከዚህ የከፋ ነገር እከለክልሐለሁ። በመዲና እንዳታልፍ አቅብሐለሁ።» አለው።” @Aymen_Muhammed01
የስምምነቱ ነጥቦች⓵ የበኒ አውፍ አይሁዶች የአማኞች ማሕበረሰብ አካላት ናቸው። አይሁዶችና በስሮቻቸው ያሉ ቤተሰቦቻቸው የራሳቸውን እምነት፣ ሙስሊሞችና በስሮቻቸው ያሉ ቤተሰቦቻቸውም የራሳቸውን እምነት በነጻነት ማራመድ ይችላሉ። ከበኒ አውፍ ውጭ ያሉ አይሁዶችም እንደዚሁ ማድረግ ይችላሉ። ⓶ አይሁዶችም ሆኑ ሙስሊሞች የየራሳቸውን የገንዘብ ወጭዎች ይችላሉ። ⓷ ይህን ስምምነት (ሰሂፋህ) ከፈረሙ ወገኖች መካከል አንደኛውን ወገን የሚወጋን ጠላት በጋራ የመከላከል ግዴታ አለባቸው፡፡ ⓸ ስምምነቱን የፈረሙ ወገኖች በታማኝነት መመካከር፣ በበጎ ነገር መረዳዳትና መተባበር ይጠበቅባቸዋል" ⓹ የስምምነቱ ፈራሚዎች የየወዳጆቻቸውን ወንጀል ወይም ጥፋት አይሸከሙም። ⓺ የተበደለን መርዳት ግዴታ ነው። ⓻ አይሁዶች የጦርነት መዋጮዎችን ከአማኞች ጋር በመሆን የመሸፈን ግዴታ አለባቸው" ⓼ የስሪብ በዚህ ስምምነት መሠረት የተከበረችና የታፈረች (የጋራ) ከተማ ናት። ስምምነቱን የፈረሙ ወገኖች ጸጥታውን በማደፍረስና ሰላሟን በማወክ ተግባር ላይ መሳተፍ የለባቸውም። ⓽ ስምምነቱን በፈረሙ ወገኖች መካከል የሚከሰቱ አለመግባባቶች በአላህና በነቢዩ መሐመድ ﷺ ብይን ይፈታሉ" ⓾ ለቁረይሾችና ለአጋሮቻቸው ጥበቃና ከለላ መስጠት ክልክል ነው" ⓵⓵ የስሪብን ለማጥቃት የመጣን ጠላት በጋራ መከላከል ግዴታ ነው። ⓵⓶ ይህ ስምምነት ወንጀለኞችን ከቅጣት አይታደግም፡፡ 🔹 በዚህ ስምምነት አማካይነት መዲናና በዙሪያዋ የሚገኙ ቀዬዎችን ያካተተ የአንድነት መንግስት ተፈጠረ። የዚህ መንግስት ዋና ከተማ የስሪብ ስትሆን፤ ርእሰ ብሔሯ ደግሞ የአላህ መልእክተኛ ሆኑ። በዚህ መንግስት ውስጥ የተሻለ የመወስንና የአስፈጻሚነት ተጽእኖ ያላቸው ሙስሊሞች ነበሩ። በዚህ አኳኋን መዲና የኢስላም እውነተኛ መናገሻ ሆነች። 🔴 የሰላሙን ቀጠና ለማስፋት ነቢዩ ﷺ ሌሎች የአካባቢው ጎሳዎችን እንደየ አስፈላጊነቱ በስምምነቱ _ ውስጥ _ ለማካተት እንቅስቃሴ ማድረጋቸው ተስተውሏል። ወደፊት በተወሰነ ደረጃ እንመለከተዋለን። @Aymen_Muhammed01
⭕️✍ቁም ነገር አዘል ንግግሮችን 📜የተለያዩ መሳጭ ታሪኮችን ✍አዝናኝ ፖስቶችን 👐አነቃቂ የሆኑ ንግግሮችን የምታገኙበት ምርጥ እና ተወዳጅ ቻናል✨ 👇👇
Reviews channel
2 total reviews
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
Catalog of Telegram Channels for Native Placements
Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼 is a Telegram channel in the category «Религия и духовность», offering effective formats for placing advertising posts on TG. The channel has 14.8K subscribers and provides quality content. The advertising posts on the channel help brands attract audience attention and increase reach. The channel's rating is 39.0, with 2 reviews and an average score of 5.0.
You can launch an advertising campaign through the Telega.in service, choosing a convenient format for placement. The Platform provides transparent cooperation conditions and offers detailed analytics. The placement cost is 1.2 ₽, and with 5 completed requests, the channel has established itself as a reliable partner for advertising on Telegram. Place integrations today and attract new clients!
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Комментарий