
Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
37.0

Advertising on the Telegram channel «ETHIO-MEREJA»
4.5
69
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$30.00$30.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
የፕሪቶሪያውን ስምምነት በሚመለከት በአፍሪካ ሕብረት ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሄደ
በትግራይ ክልል የነበረውን ግጭት ያስቆመው የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ሂደትን በተመለከተና ከስምምነቱ "ሌሎች ምን እንማር?" በሚል ርዕስ ዛሬ የካቲት 9ቀን 2017ዓ.ም
በአፍሪካ ህብረት ሪፓርት ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል።
በዚህ ውይይት ላይም የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ እና የህወሓት ሊቀመንበር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል(ዶ/ር) የተገኙ ሲሆን ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ደግሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌድዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ፣ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ መሐመድ እድሪስ እና ሌሎች ተገኝተዋል።
የፕሪቶሪያውን ስምምነትና አፈፃፀም የተመለከተውን ሪፓርት ደግሞ ተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፉኪ ማህማት፣ የቀድሞ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንትና የአፍሪካ ህብረት አደራዳሪ ቡድን ሰብሳቢ ኡሊሲንጎን ኦባሳንጆ እና ከፍተኛ ኮሚሽነሮች አቅርበዋል።
ከአንድ ሰአት በላይ የዘለቀ ውይይት ከተካሄደ በኋላ አቶ ጌታቸው ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።
የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት <<የዛሬው መድረክ እስካሁን የሄድንበት ርቀት መገምገም ነው። ከጀመርነው ፍጥነት አንፃር ገና ያላለቁ ነገሮች አሉ። ግን በተሻለ ፍጥነት መጨረስ የምንችልበት እድል ለማግኘት ነው የመጣነው" ብለዋል። አክለውም ሰላምን ከመስበክ ፣ ሰላምን ከመተግበርም ሆነ ከምንም ነገር በላይ ግን ተፈናቃዮች ወደወትሮ ህይወታቸው የሚመለሱበትና ህገመንግስቱ በሚያስቀምጠው መሰረት የፕሪቶሪያ ውል ሙሉ ለሙሉ ተፈፃሚ የሚሆንበት ጉዳይ ላይ ነው ሀሳብ የተለዋወጥነው። በቀጣይም በዚህ መሰረት የምንቀጥል ይመስለኛል" ብለዋል።
©Reporter
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ
4070
19:15
16.02.2025
imageImage preview is unavailable
🔥ሲጠበቅ የነበረው ቻምፒዮንስ ሊግ ተጀምሯል
⚽️ፍፃሜ ይደርሳል የምትሉት ቡድን ማን ይመስላችሁሃል❓
🤳አሁኑኑ አፍሮስፖርት ላይ ግምትዎን ያስቀምጡ!
ድህረ ገጻችንን ለመጎብኘት ይህን ሊንክ 👉https://bit.ly/3XbY3o7 ይጫኑ።
የ አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok
8856
15:04
16.02.2025
imageImage preview is unavailable
አራት የአይነ-ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ
በክልል ከተሞች አራት የአይነ-ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የድጋፍ ስምምነት ተፈርሟል።
የድጋፍ ስምምነቱ ከተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የካሊፍ ቢን ዛይድ አል-ናሃያን ፋውንዴሽን ጋር መፈረሙን ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል።
የካሊፋ ቢን ዛይድ አል-ናሃያን ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ከተማ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ተወጣጥተው የመጡ አይነስውራን ተማሪዎችን በማስተማር ላይ የሚገኘውን ብርሀን የአይነ-ስውራን 2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት መገንባቱ ይታወሳል።
10956
08:33
16.02.2025
imageImage preview is unavailable
ማህሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ!!
የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል።
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን ሶስት እጩዎች ከፍተኛ ፉክክር ሲያደርጉ ቆይተዋል። በዚህም በስራ ላይ ያሉትን የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ለመተካት በተካሄደው ምርጫ የጅቡቲው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ 33 ድምፅ በማግኘት ምርጫውን አሸንፈዋል።
በ7 ዙር በተካሄደው ምርጫ እጩ ሆነው የቀረቡት የቀድሞ የኬንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ 21 ድምፅ በማግኘት ሁለተኛ ሆነዋል። የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ወርቅነህ ገበየሁ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፤ ማህሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡(via-ebc)
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ
12991
21:07
15.02.2025
imageImage preview is unavailable
💸💲ይገምቱ 5000 ብር ያሸንፉ💲💸
እሁድ እለት የሚድረገውን እና ቶተንሃም እና ዩናይትድን የሚያገናኘው ጨዋታ ላይ ማን ያሸንፋል? ጨዋታውስ ስንት ለስንት ያልቃል❓
ትክክለኛውን ውጤት አፍሮስፖርት ላይ በመገመት ይሸለሙ!
ቀድመው በቴሌግራም ገጻችን https://t.me/afrosportsbet/590 ላይ መልሱን ያገኙ 5 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ።
የ አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok
Website
13500
15:03
15.02.2025
imageImage preview is unavailable
"ቦርዱ ከፌዴራል መንግስት ጋር የጀመርነውን ተከታታይ ውይይት ከማደናቀፍ እንዲቆጠብ እንጠይቃለን" - ህወሓት
በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ( ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ምርጫ ቦርድ ላስተላለፈበት እግድ ምላሽ የሰጠ ሲሆን "ቦርዱ ከፌዴራል መንግስት ጋር የጀመርነውን ተከታታይ ውይይት ከማደናቀፍ እንዲቆጠብ እንጠይቃለን" ብሏል።
ከተመሰረተ ግማሽ ክፍለ ዘመን ያስቆጠረ አንጋፋ ፓርቲ መሆኑን የገለፀው ህወሓት በመግለጫው " ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካዋ የፕሪቶሪያ ከተማ የሰላም ውል ከተፈራረመ ጀምሮ ህጋዊነቴ የተመለሰ ነው " ብሏል።
እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ህወሓት ከነሃሴ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ህወሓትን በአዲስ ህግ እንደ አዲስ ፓርቲ " መዝግቤዋለሁ ማለቱን " አስገራሚ እና ተቀባይነት የሌለው መሆኑን ፓርቲው አስታውቋል፡፡
"የምርጫ ቦርድ አካሄድ በመሰረቱ ተቀባይነት የሌለው ፤ ህግን መሰረት ያላደረገ ፣ትርጉም አልባ ውሳኔ ነው" ብሎታል።
"ህወሓት በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሰረት ከኢትዮጵያ መንግስት እውቅና ተሰጥቶ የሰላም ውል የፈረመ ፓርቲ ነው " ያለው ህወሓት ፤ " ከኢፌዴሪ መንግስት ተከታታይ የፓለቲካ ውይይት በማካሄድ ላይ በመሆኑ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰላማዊ ውይይቱን ከማደናቀፍ እንዲቆጠብ " ሲል አቋሙን ገልጿል።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ህወሓት በልዩ ሁኔታ ከተመዘገበ ጊዜ አንሥቶ ባሉት 6 ወራት ውስጥ የቦርዱ ታዛቢዎች በተገኙበት ጠቅላላ ጉባዔ ማድረግ ይጠበቅበት የነበር ቢሆንም ይህንን ባለማድረጉ ለሦስት ወር ከፖለቲካ እንቅስቃሴ እንዲታገድ ፤ በሦስት ወራት የዕግድ ጊዜ የዕርምት ዕርምጃ ሳይወስድ ቢቀር የፖርቲው ምዝገባ እንዲሠረዝ መወሰኑ ይታወሳል፡፡
14406
07:59
15.02.2025
imageImage preview is unavailable
"ቦርዱ ከፌዴራል መንግስት ጋር የጀመርነውን ተከታታይ ውይይት ከማደናቀፍ እንዲቆጠብ እንጠይቃለን" - ህወሓት
በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ( ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ምርጫ ቦርድ ላስተላለፈበት እግድ ምላሽ የሰጠ ሲሆን "ቦርዱ ከፌዴራል መንግስት ጋር የጀመርነውን ተከታታይ ውይይት ከማደናቀፍ እንዲቆጠብ እንጠይቃለን" ብሏል።
ከተመሰረተ ግማሽ ክፍለ ዘመን ያስቆጠረ አንጋፋ ፓርቲ መሆኑን የገለፀው ህወሓት በመግለጫው " ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካዋ የፕሪቶሪያ ከተማ የሰላም ውል ከተፈራረመ ጀምሮ ህጋዊነቴ የተመለሰ ነው " ብሏል።
እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ህወሓት ከነሃሴ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ህወሓትን በአዲስ ህግ እንደ አዲስ ፓርቲ " መዝግቤዋለሁ ማለቱን " አስገራሚ እና ተቀባይነት የሌለው መሆኑን ፓርቲው አስታውቋል፡፡
"የምርጫ ቦርድ አካሄድ በመሰረቱ ተቀባይነት የሌለው ፤ ህግን መሰረት ያላደረገ ፣ትርጉም አልባ ውሳኔ ነው" ብሎታል።
"ህወሓት በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሰረት ከኢትዮጵያ መንግስት እውቅና ተሰጥቶ የሰላም ውል የፈረመ ፓርቲ ነው " ያለው ህወሓት ፤ " ከኢፌዴሪ መንግስት ተከታታይ የፓለቲካ ውይይት በማካሄድ ላይ በመሆኑ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰላማዊ ውይይቱን ከማደናቀፍ እንዲቆጠብ " ሲል አቋሙን ገልጿል።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ህወሓት በልዩ ሁኔታ ከተመዘገበ ጊዜ አንሥቶ ባሉት 6 ወራት ውስጥ የቦርዱ ታዛቢዎች በተገኙበት ጠቅላላ ጉባዔ ማድረግ ይጠበቅበት የነበር ቢሆንም ይህንን ባለማድረጉ ለሦስት ወር ከፖለቲካ እንቅስቃሴ እንዲታገድ ፤ በሦስት ወራት የዕግድ ጊዜ የዕርምት ዕርምጃ ሳይወስድ ቢቀር የፖርቲው ምዝገባ እንዲሠረዝ መወሰኑ ይታወሳል፡፡
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ
14406
07:59
15.02.2025
imageImage preview is unavailable
🔔 ዋጋ Price 74,900ብር
ሞዴል model - M170
🔅ለጥራቱ አያስቡ የ2 አመት ዋስትናችን በቃል አይደለም የጽሑፍ ዋስትና ነው።
🔅ከ 20 አመት በላይ አሰተማማኝ
ምርቶቻችንን በተመጣጣኝ ዋጋ ለውድ ደንበኞቻችን በማቅረብ ላይ ነን።
ለዋጋ መረጃና ሌሎች ምርቶቻችን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
👇 👇 👇
t.me/AlphaFurniture
Follow Us on TikTok
👇 👇 👇
@AlphaFurnitureEthiopia
13183
07:34
15.02.2025
imageImage preview is unavailable
ኢትዮጵያ ለሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ 15 ሚሊየን ዶላር ለገሰች!!
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ሰላምና መረጋጋት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጸዋል።
በሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ላይ የሚመክር የመሪዎች ጉባኤ በኢትዮጵያ፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ በአፍሪካ ህብረትና ኢጋድ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ የተካሄደ ሲሆን ጉባኤው የሱዳንን ቀውስ ለማስቆም በተለይም በረመዳን የጾም ወቅት የተኩስ አቁም እንዲደረስ እና የሰብዓዊ ድጋፍ ለሱዳናውያን እንዲደርስ ለማስቻል የተደረገ ነው።
በጉባኤው የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያና ሱዳን ጎረቤት ሀገራት ብቻ ሳይሆኑ ጠንካራ ቁርኝት ያላቸው ሀገራት ናቸው ብለዋል። ኢትዮጵያ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከሱዳን ህዝብ ጎን ትቆማለች፤ ባላት አቅምም የምታደረገውን የሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናግረዋል።
በዚህም ኢትዮጵያ ለሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ 15 ሚሊየን ዶላር ለግሳለች ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)። ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ለሱዳን ዘላቂ ሰላም መስፈን እንዲሁም የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች ለሰላማዊ መፍትሄ እንዲሰለፉ ጥሪ አቅርበዋል።የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በበኩሏ ተጨማሪ 200 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሰጥታለች።
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ
15137
18:10
14.02.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
4.5
2 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
i
**fo@********.online
On the service since July 2024
12.12.202422:01
5
Precise task compliance
Show more
New items
Channel statistics
Rating
37.0
Rating reviews
4.5
Сhannel Rating
154
Followers:
124K
APV
lock_outline
ER
11.5%
Posts per day:
4.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Followers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий