
Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
22.8

Advertising on the Telegram channel «Ethio Learning»
5.0
17
Education
Language:
Amharic
876
9
WELCOME To Ethio Learning Channel👍
✅Join and share now✅
@ethiopialearning
For ideas use this @StudentsFeedbackbot
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$6.00$6.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
📢 የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ ምንድነው ?
የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው።
ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል።
🤩 1st Generation
📚 Addis ababa university
📚 Arba Minch University
📚 Bahirdar University.
📚 University of Gondar
📚 Hawassa University
📚 Haramaya University
📚 Jimma University
📚 Mekele University
🤩 2nd Generation
📚 Dila University
📚 Dire dawa University
📚 Jijiga University
📚 Mede Melabo University
📚 ASTU
📚 Debra Markos University
📚 Aksum University
📚 Debra Birhan University
📚 Wollega University
📚Wollo University
📚 Mizan Teppi University
📚Mekdela Amba University
📚 Ambo University
📚 Semera University
📚 Kotebe motrop. University
🤩 3rd Generation
📚Adigrat University
📚Mattu University
📚 Woldia University
📚 Wolkite University
📚Debratebor University
📚 Wachamo University
📚Assosa University
📚AASTU University
📚Arsi University
📚Gambela University
📚 Bulehora University
📚Wolaita sodo university
🤩 4th Generation
📚Jinka University
📚Bonga University
📚Worabe University
📚Injibara University
📚Debark University
📚Mekdela Amba University
📚Raya University
📚Dembidolo University
📚Selale University
📚Oda Bultum University
📚 Borna university
ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው👇👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, @educational_top_Quiz
935
16:39
24.07.2025
imageImage preview is unavailable
ከርዕስ ውጪ
ቴሌ የበጀት አመቱን ካቀደው በላይ በስኬት በማጠናቀቁ ምክንያት...
ለሁሉም ደንበኞቹ ከዛሬ ለሊት አንስቶ ለቀጣዮቹ 3 ቀናት የሚቆይ የ1GB ኢንተርኔትን ጨምሮ የድምፅ እና የመልዕክት ጥቅሎችን በነፃ እንደሚለቅ አስታውቋል ፤ የቴሌብር ተጠቃሚ ለሆኑ ደሞ ዕጥፉን የስጦታ ጥቅል እንደሚያገኝ ተገልጿል።
1039
19:36
24.07.2025
#Ads
✅Old Group ያላቹ ወይም ድሮ የተከፈተ Group ያላቹ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው!
ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ
ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...
➟ 2019
➟ 2020
➟ 2021
➟ 2022
➟ 2023
➝ 2024
ማሳሰቢያ
የግሩፑ Member ብዛት ''1'' ቢሆንም እንገዛለን
እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ !
ለመሸጥ ያናግሩን @ethiolearning_AD ✅
919
18:22
26.07.2025
imageImage preview is unavailable
ለሀረማያ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ ዓመት የህክምና ተማሪዎች በሙሉ
የ2018 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ነሀሴ 8 እና 9/2017 ይካሄዳል። ሁሉም የ1ኛ አመት ተማሪዎች ወደ CHMS (ሀረር ካምፓስ) ሪፖርት ማድረግ አለባቸው።
ቀደም ብሎም ሆነ ዘግይቶ የመጣ ሰዉ ምዝገባ ተቀባይነት አይኖረውም።
@ADDIS_FRESHMAN
1044
18:53
26.07.2025
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Amhara region's #grade_8th_Result_released)
በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለውን ሂደት በዚሁ የዲጂታል አገልግሎት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል።
በመሆኑም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ (Web browser Application) ላይ
👉https://amhara.ministry.et የሚለውን አድራሻ በመፃፍ👉ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
“ዉጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ ተጭነው ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡
🎯 ማስታወሻ፡- በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡
802
17:51
27.07.2025
📢 Department Tip
⌨️Software Engineering.
📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች(System or application software's) ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል።
📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
⏳ በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በ5 አመት የሚወሰድ ነው።
📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓
💻 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Math(specially discrete mathematics ) ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል።
📚 Software Engineering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓
🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇።
📚Some of main programming languages are
👩💻• C++
👨💻• JAVA
👩💻• PYHTON
👨💻• C#
--------------------------------------------------
👩💻• HTML
👨💻• CSS
👩💻• JAVASCRPT
👨💻 PHP
👨💻👩💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who:
📌• Designs, builds, and tests software applications.
📌• Understands user requirements and solves problems using coding/technology.
📌• Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand.
📚 በ Software Engineering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓
📚1. Applications Developer
📚2. Cyber Security Analyst
📚3. Game Developer
📚4. Information Systems Manager
📚5. IT Consultant
📚6. Multimedia Programmer
📚7. Web Developer
📚8. Web Designer
📚9. Software Engineer
📚 Software Engineering የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❓
🎯 በ Software Engineering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል።
📚 የ Software Engineering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓
🎯 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages, Data structures እና Architectures of computer system ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።
📚 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓
⌨️ አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።
እኒህን የመሳሰሉ የሌሎችንም Department tips እናጋራችኋለን።✌🏾
806
19:10
28.07.2025
#Freshman
የመጀሪያ ዓመት ዩኒቨርስቲ (Freshman ) ላይ እንዴት ገራሚ ውጤት መስራት እንችላለን።
➡️ የዩኒቨርስቲ መምህራን በተለይ Freshman ላይ እንዲያው ለስሙ መምህር ገባልን እንድትሉ ነው እንጂ በአንድ ሰዓት 3 Units አስተምረዋችሁ ይወጣሉ ...Everything እራሳችሁ ናችሁ Cover የምታደርጉት 😐
⭐️ከ100 መምህር 10 እንኳን አይሆኑም በስርዓት የሚያስተምራችሁ ፤ More ደግሞ ታዩታላችሁ
📝ስለ Worksheet
🔹 Worsheet ማለት መምህሩ የሆነ chapter አስተምሮ እንደጨረሰ በተማራችሁት ትምህርት ዙሪያ ከበድ ከበድ ያሉ እና የ concept ጥያቄዎች ከተለያዩ መፅሀፍት አውጣጥቶ ፈተና ሊደርስ አካባቢ የሚሰጣችሁ ነው። ይሄ Department ለመረጡ 2ኛ+ ዓመት ተማሪወች በጣም ይጠቅማል፤ ምክንያቱም ፈተና የሚያወጣው ያስተማራቸው መምህር ነው። ነገር ግን Freshman ላይ That much ባይጠበቅም ጥያቄ መስራት በራሱ Value ስላለው ጥያቄ መለማመድ ግድ ነው ።
🔹Freshman ላይ ጥያቄውን የሚያወጣው የእናንተ መምህር ሳይሆን በFreshman ማስተባበሪያ ,በTeam ነው ፤ ጥያቄ መምህሩ ከሰጣችሁ መስራት አለባችሁ ይሁን እንጂ ብቻውን በቂ አይደለ በ Freshman Tutorial የሚሰጣችሁን እያንዳንዷን ጥያቄ ስሩ ፤ ምን ያክል እንደሚጠቅማችሁ የምታውቁት ፈተና ከተፈተናችሁ በኋላ ነው ።
💻የአጠናን መንገድ(ስልት)
✅እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔?
አንዳንድ መምህሮች የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው። ስለጥናት አትጨነቁ ቲቶሪያል ከመጀመራችን በፊት 6ቀን ስልጠና ስለሚኖረን በእሱ ብዙ ነገር ታገኙበታላችሁ
🔸እንዴት እናብብ🤔
🔻የጊዜ አጠቃቀም
✅ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን፤ በዚህ ጉዳይ በቲቶሪያላችን ሲኒዬር ተማሪዎች የሚነግሯችሁ ብዙ ነገር ይኖራል ።
📤አጋዥ ነገሮችን መጠቀም
፤ ምንም ሳትጨነቁ AF Freshman ትምህርታችሁን አጣፍጦ ይመግባችኋል ፤ የእናንተ ታላላቆች ብዙ ነገር የተወጡበት እገዛችን በዚህ ዓመት ደግሞ እጅግ በጣም ልዩ ሆኖ በቅርቡ ይመጣላችኋል ።
➡️ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው
780
17:18
30.07.2025
imageImage preview is unavailable
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
If you have 300 Member Group - You Get $5🔥
Claim:
Open Bot
https://t.me/t22_robot?start=ref_1954465518
https://t.me/t22_robot?start=ref_1954465518
✅ Add the bot to Your Group
✅ give admin to the bot
✅ Join Telegram
Done✅
ጋይስ ሞክሩት ግን እውነተኛ ነው 300 member ያለው ግሩፕ ካላችሁ መጀመሪያ botን አስጀምሩት ከላይ ባለው link ከዛ just admin ስጡት ከዛ እናተም ከ 300 member በላይ ላለው ሰው share አርጉት በነገራችን ላይ በ multiple account ስሩት ማለት ግሩፕ transfer እያረጋችሁ self referral
639
17:37
01.08.2025
⚡ ዩኒቨርሲቲ ህይወትን የሚቀርጽ ተቋም ነው
🌟 ዛሬ ላወራችሁ የምፈልገው ስለ ዩኒቨርሲቲ ነው። አንዳንዶቻችሁ ዩኒቨርሲቲ መግባት ፋይዳ የለውም፣ ጊዜ ማባከን ነው እያላችሁ ልታስቡ ትችላላችሁ፤ Well እንግዲ...
⭐ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ምን ሊገጥማችሁ እንደሚችል እንመልከት
⭐የአስተሳሰብ እይታችሁ ይሰፋል፦ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከተለያየ ባህል፣ አስተዳደግ እና እምነት ካላቸው ሰዎች ጋር ትገናኛላችሁ። ከእነሱ ጋር ስትወያዩ፣ ስትማሩና ስትሳሳቱ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ትማራላችሁ። አለም እንዴት እንደሆነች በተሻለ ሁኔታ በዩኒቨርስቲ ውስጥ መረዳት ይቻላል።
⭐ ችሎታዎቻችሁን ታዳብራላችሁ፦ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ብቻ ሳይሆን ችሎታን የምታዳብሩበትም ቦታ ነው። ዩኒቨርሲቲዎች በመደበኛው ትምህርት ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ክህሎቶች ላይ ለመማር እድል ይሰጣሉ። ለምሳሌ፣ ዩኒቨርሲቲው የሚሰጠውን ነጻ ኢንተርኔት በመጠቀም የተለያዩ ኮርሶችን በመውሰድ ለወደፊት ህይወት የሚጠቅሙ ክህሎቶችን መማር ይቻላል። የምትፈልጉትን ሙያ በነጻ ተምራችሁ ለነገ ህይወታችሁ መሰረት መጣል ትችላላችሁ።
⭐ ራሳችሁን ታውቃላችሁ፦ ዩኒቨርሲቲ ማን እንደሆናችሁ፣ ምን እንደምትፈልጉ እና ምን ማድረግ እንደምትችሉ የምታውቁበት ቦታ ነው።
⭐ለወደፊቱ ህይወታችሁ ትዘጋጃላችሁ፦ ዩኒቨርሲቲ ለስራ አለም፣ ለተሻለ ህይወት የሚያዘጋጃችሁ ትልቅ እድል ነው። ዩኒቨርሲቲ ገብቶ የተገኘ እውቀትና ያዳበሩት ችሎታ አብዛኞቹ በራስ ጥረት ቢሆኑም መሰረቱን በማስጨበጥ እና በመምራት ለወደፊት የሚያስፈልጓችሁን ነገሮች ያዘጋጇችኋል።
⭐ እርግጥ ነው፣ ዩኒቨርሲቲ ቀላል አይደለም። ፈተናዎች፣ እንቅፋቶች ይኖራሉ። ግን እነዚህን ፈተናዎች ተቋቁማችሁ ስታልፉ የበለጠ ጠንካራ እና ብልህ ትሆናላችሁ። ከሁሉም በላይ ደግሞ ለራሳችሁ የተሻለ የወደፊት ህይወት ትፈጥራላችሁ።
👉 አንዳንድ ሰዎች ዩኒቨርሲቲ መግባት ጊዜ ማባከን ነው የሚሉት ለምን እንደሆነ መረዳት ይቻላል። ምናልባት በዩኒቨርሲቲ ህይወታቸው ደስተኛ ስላልነበሩ ወይም የሚፈልጉትን ነገር ስላላገኙ ይሆናል። አንዳንዶች ደግሞ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚገኘውን እውቀት አሁን በትንሽ ጊዜ ኢንተርኔት በመጠቀም ማግኘት ይቻላል ብለው ያስቡ ይሆናል። እውነት ነው፣ አሁን ላይ ብዙ መረጃዎች በኢንተርኔት ይገኛሉ። ነገር ግን አንድን ነገር ለመስራት መጀመሪያ የሚመራንና የሚቆጣጠረን አካል ያስፈልጋል። የራስ ተነሳሽነት ቢኖርም፣ ስነ-ስርዓትን ለመላመድ ዩኒቨርሲቲ በጣም ጠቃሚ ነው። ከወጪ ቅነሳ አንጻርም ሲታይ ዩኒቨርሲቲ ጥሩ አማራጭ ይመስለኛል። ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው የራሱን ምርጫ ማድረግ አለበት።
ዩኒቨርሲቲ መግባት ትልቅ እድል ነው። ይህን እድል ተጠቀሙበት፣ ተማሩ፣ እውቀት አዳብሩ፣ ራሳችሁን ቀይሩ። ወደፊት የተሻለ ህይወት ይኖራችኋል!
643
19:51
02.08.2025
imageImage preview is unavailable
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!
209
09:15
05.08.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
2 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeenold@******.io
On the service since June 2022
05.08.202517:19
5
Everything is fine. Thank you!
Show more
New items
Channel statistics
Rating
22.8
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
36
Subscribers:
50.9K
APV
lock_outline
ER
0.9%
Posts per day:
3.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий