- Main
- Catalog
- Education
- Advertising on the Telegram channel «Eshet Pre-Primary,Primary and Middle school»
Advertising on the Telegram channel «Eshet Pre-Primary,Primary and Middle school»
Eshet Pre-Primary,Primary and Middle school 👉
Channel statistics
ከተማ አቀፍ የመምህራን እና የተማሪዎች የስፖርት ሊግ ውድድር ማጠቃለያ መርሃግብር
(የካቲት 11/2018 ዓ.ም) "በአካሉ ብቁና በአዕምሮው ንቁ ትውልድ ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ስቴዲየም ከተማ አቀፍ ስፖርታዊ ውድድር መዝጊያ
የትምህርት ቤታችን መምህራን እና ተማሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ተቋማት የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች በዕውቀቱ የበቃ እና በአካል ብቃት የዳበረ ትውልድ ከመፍጠር ባሻገር ለመማር ማስተማር ሂደቱ የሚያጎለብት የትውልድ ግንባታ ሂደት ትርጉም ያለው የአመራር ሂደት እና የተግባር አንድነት ያለው ተጽዕኖ ፈጣሪ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል።
"በአካል ብቃት የዳበረ"
"የበቃ የነቃ ትውልድ ግንባታ"
ለሀገር ብልጽግና"
እሸት ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

በእሸት ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን፣ሠራተኞች፣ ተማሪዎችና ወላጆች
የተግባር ብስለት ለጠንካራ ተቋም ግንባታ
(የካቲት /2018ዓ.ም)
"የተግባር አንድነት የዕውቀት ችቦ"
በእሸት
ትጉ መ/ራን፣ አስተዳደር ሰራተኞች፣ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ይበልጥ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በተቋሙ በሳምንት ሁለት ቀን በልዩ ትኩረት በሚሰራው የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ወጥ በሆነ መልኩ እንዲመራ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረጋችሁ እና ሙያዊ ኃላፊነታቸውን እየተወጣችሁ ያላችሁ የት/ቤቱ መምህራን ትውልድ ያመሰግናችኋል።
"በአካል ብቃት የዳበረ"
"የበቃ የነቃ ትውልድ ግንባታ"
ለሀገር ግንባታ
የካቲት /2018ዓ.ም

ጋዜጣ ለንባብ እንጂ ምግብን ለመጠቅለል ተብሎ ስላልተመረተ፣ ከስጋ ጋር በቀጥታ ሲገናኝ የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳቶች ያስከትላል፦
📌1. የኬሚካል መርዛማነት (Chemical Toxicity)
በጋዜጣ ህትመት ላይ ጥቅም ላይ የሚውሉ ቀለሞች (Inks) እንደ ሊድ (Lead) እና ካድሚየም (Cadmium) ያሉ ከባድ ብረቶችን ይይዛሉ። ስጋው እርጥበት ስላለው እነዚህ ኬሚካሎች በቀላሉ ከወረቀቱ ተላቀው ወደ ስጋው ይገባሉ። እነዚህ ንጥረ ነገሮች በሰውነት ውስጥ ከተከማቹ ለካንሰር፣ ለኩላሊት እና ለጉበት በሽታ የመጋለጥ እድልን ይጨምራሉ።
📌2. የማይክሮብ ብክለት (Microbial Contamination)
ጋዜጣ ከታተመበት ጊዜ ጀምሮ እጃችን ላይ እስኪደርስ ድረስ በብዙ እጆችና ባልተጠበቁ ቦታዎች ያልፋል። በዚህ ሂደት ውስጥ የተለያዩ ባክቴሪያዎችን፣ ቫይረሶችን እና አቧራዎችን ይሸከማል። ስጋው በእነዚህ ጀርሞች ከተበከለ ለተቅማጥ፣ ለታይፎይድ እና ለሌሎች የምግብ ወለድ በሽታዎች ይዳርጋል።
📌3. የምግብ ጥራትና ጣዕም መለወጥ
የጋዜጣው ቀለምና ኬሚካል ወደ ስጋው ስለሚገባ የስጋውን ተፈጥሯዊ ጣዕም፣ ሽታና ቀለም ይለውጠዋል። ይህ ደግሞ የምግቡን ጥራት ዝቅ ያደርገዋል።
📌 ለፌስታል አማራጭ ምን መጠቀም ይቻላል?
የፌስታል እገዳ አካባቢን ለመጠበቅ የታለመ ቢሆንም፣ ስጋን በጤናማ መንገድ ለመያዝ የሚከተሉትን አማራጮች መጠቀም ይሻላል፦
* የምግብ መጠቅለያ ወረቀቶች (Parchment/Wax Paper): ለምግብነት ተብለው የተመረቱና ምንም ዓይነት ቀለም የሌላቸው ወረቀቶች።
* የአሉሚኒየም ፎይል (Aluminum Foil): ስጋው ሳይበከል እንዲቆይ ይረዳል።
* የፕላስቲክ ዕቃዎች (Food-grade Containers): በድጋሚ ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ የቤት ውስጥ መያዣዎችን ይዞ በመሄድ ስጋን መግዛት።
* ንጹህ ጨርቅ: በደንብ የታጠበና የደረቀ ንጹህ ጨርቅ ለጊዜያዊ መሸፈኛነት ሊያገለግል ይችላል።
📌 ማሳሰቢያ: "ጋዜጣው ይታጠባል" ወይም "ስጋው ሲበስል ኬሚካሉ ይጠፋል" የሚሉ የተሳሳቱ አመለካከቶች አሉ። ኬሚካሎቹ ወደ ስጋው ውስጠኛ ክፍል ስለሚገቡ በሙቀት በቀላሉ አይጠፉም።
ምንጭ፦የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ነው።
ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ
እንኳን ለሁለተኛው ወሰነ ትምህርት በሠላም አደረሳችሁ እያልን የካቲት 02/2018 ዓ.ም ትምህርት የሚጀምር መሆኑን አውቃችሁ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ በትምህርት ገበታችሁ ላይ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
"መልካም የትምህርት ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!"
ትምህርት ቤቱ
ከጥር 23 እስከ የካቲት 08/2018ዓ.ም የሚካሄደው ከተማ አቀፍ የመምህራን እና የተማሪዎች የስፖርት ሊግ ውድድር መርሃግብር
(ጥር /2018 ዓ.ም) "በአካሉ ብቁና በአዕምሮው ንቁ ትውልድ ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ በአበበ ቢቂላ ስቴዲየም ከተማ አቀፍ ስፖርታዊ ውድድር
የትምህርት ቤታችን መምህራን እና ተማሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ተቋማት የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች በዕውቀቱ የበቃ እና በአካል ብቃት የዳበረ ትውልድ ከመፍጠር ባሻገር ለመማር ማስተማር ሂደቱ የሚያጎለብት የትውልድ ግንባታ ሂደት ትርጉም ያለው የአመራር ሂደት እና የተግባር አንድነት ያለው ተጽዕኖ ፈጣሪ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል።
"በአካል ብቃት የዳበረ"
"የበቃ የነቃ ትውልድ ግንባታ"
ለሀገር ብልጽግና"
እሸት ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
ከጥር 23 እስከ የካቲት 08/2018ዓ.ም የሚካሄደው ከተማ አቀፍ የመምህራን እና የተማሪዎች የስፖርት ሊግ ውድድር መርሃግብር
(ጥር /2018 ዓ.ም) "በአካሉ ብቁና በአዕምሮው ንቁ ትውልድ ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ በአበበ ቢቂላ ስቴዲየም ከተማ አቀፍ ስፖርታዊ ውድድር
የትምህርት ቤታችን መምህራን እና ተማሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ተቋማት የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች በዕውቀቱ የበቃ እና በአካል ብቃት የዳበረ ትውልድ ከመፍጠር ባሻገር ለመማር ማስተማር ሂደቱ የሚያጎለብት የትውልድ ግንባታ ሂደት ትርጉም ያለው የአመራር ሂደት እና የተግባር አንድነት ያለው ተጽዕኖ ፈጣሪ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል።
"በአካል ብቃት የዳበረ"
"የበቃ የነቃ ትውልድ ግንባታ"
ለሀገር ብልጽግና"
እሸት ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
የ6ወር ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ
(ጥር/2018ዓ.ም) ከአጠቃላይ መምህራን፣ ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች ጋር የ2018ዓ.ም የ6 ወር አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ።
🤌የትኩረት ነጥቦች
1. የ2018ዓ.ም በጀት ዓመት የ6ወር ዕቅድ አፈፃፀምና የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ
2. አጠቃላይ የመማር ማስተማር ሂደትና ውጤታማነት፤የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር ከማሻሻል አንፃር
3.የ2018ዓ.ም የስርዓተ ት/ት ትግበራና የመማር ማስተማር ስራውን ከማሳለጥ አንፃር የተሠሩ ስራዎች በተመለከተ
4.የት/ቤት ማሻሻል ላይ የተሰሩ ስራዎች
5. የ2018ዓ.ም በጀት ዓመት የትምህርት ሴክተሩ ቁልፍ ተግባራት እና ግብ ተኮር ስራዎችን በተመለከተ
6. የሂሳብ እና እንግሊዝኛ ስትራቴጂ ትግበራና አፈፃፀም
7. በሀገር አቀፍ የታቀዱ ስድስቱ ግቦች አንፃር እንደተቋም እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት መገምገም በተመለከተ
8. በተቋም ደረጃ የተለዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችና አዋኪ ጉዳዮች የተፈቱና ያልተፈቱ የአፈፃፀም ግምገማ
ሁሉም የትምህርት አመራሮች እና አጠቃላይ የተቋሙ ሰራተኞች
በተገኙበት የአፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ።
"የጋራ መግባባት ለውጤታማ መማር ማስተማር"
*ጥር/2018ዓ.ም*

የወረዳ 09 ት/ጽ/ቤት እና
የደጃች/ገነሜ ክላስተር
ሉዑካን ቡድን
(ጥር 16/2018 ዓ.ም) "በአካሉ ብቁና በአዕምሮው ንቁ ትውልድ ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ በፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ቁ.1 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ክፍለ ከተማ አቀፍ የማጠቃለያ ስፖርታዊ ውድድር
የትምህርት ቤታችን መምህራን እና ተማሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ተቋማት የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች በዕውቀቱ የበቃ እና በአካል ብቃት የዳበረ ትውልድ ከመፍጠር ባሻገር ለመማር ማስተማር ሂደቱ የሚያጎለብት ትርጉም ያለው የአመራር ሂደት እና ተግባር ነው።
"በአካል ብቃት የዳበረ"
"የበቃ የነቃ ትውልድ ግንባታ"
ለሀገር ብልጽግና"
እሸት ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
የወረዳ 09 ት/ጽ/ቤት እና
የደጃች/ገነሜ ክላስተር
ሉዑካን ቡድን
(ጥር 16/2018 ዓ.ም) "በአካሉ ብቁና በአዕምሮው ንቁ ትውልድ ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ በፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ቁ.1 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ክፍለ ከተማ አቀፍ የማጠቃለያ ስፖርታዊ ውድድር
የትምህርት ቤታችን መምህራን እና ተማሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ተቋማት የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች በዕውቀቱ የበቃ እና በአካል ብቃት የዳበረ ትውልድ ከመፍጠር ባሻገር ለመማር ማስተማር ሂደቱ የሚያጎለብት ትርጉም ያለው የአመራር ሂደት እና ተግባር ነው።
"በአካል ብቃት የዳበረ"
"የበቃ የነቃ ትውልድ ግንባታ"
ለሀገር ብልጽግና"
እሸት ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
የትምህርት ውስጣዊ ብቃትን ለማሻሻልና የትምህርት ሂደትን በተግባር ለማረጋገጥ በት/ቤታችን ትጉ መ/ራን በተግባር እየተረጋገጠ ይገኛል።
በት/ቤታችን ትውልድ የመቅረፅ
ባለአደራዎች ትጉ መምህራን
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርትን በቴክኖሎጂ በተግባር የተደገፈ ትምህርት መ/ራን ተማሪዎቻቸውን እያስተማሩና እየቀረፁ ይገኛሉ።
'የመማር ማስተማር ሂደት
በተግባር ሲረጋገጥ'

👌 (ጥር 15/2018ዓ.ም) የእሸት ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018ዓ.ም ከተማ አቀፍ እና ክልላዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማዘጋጀት ለት/ቤታችን የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች online ምዝገባና መረጃ አሞላል ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ።
✍ በት/ቤታችን በቀጣይ ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ለከተማ አቀፍ እና ለሀገር አቀፍ ፈተናዎች የሚያዘጋጁ ተጨማሪ የውጤት ማላቂያ ስትራቴጂዎችን በመቀየስ እና የመለማመጃ ሞዴል ፈተናዎችን በማዘጋጀት ተማሪዎችን እየመዘኑ መሄድ እንደሚጠበቅ የትምህርት ቤቱ የስርዓተ ትምህርት
ም/ር/መ/ር አስታውቀዋል፡፡
👉 በመማር ማስተማር ሂደቱ ተማሪዎች ትኩረት ማድረግ ያለባቸውን ገለፃ ተደርጓል።
ጥር 15/2018ዓ.ም

Reviews channel
Catalog of Telegram Channels for Native Placements
Advertising on the Telegram channel «Eshet Pre-Primary,Primary and Middle school» is a Telegram channel in the category «Образование», offering effective formats for placing advertising posts on TG. The channel has 1.9K subscribers and provides quality content. The advertising posts on the channel help brands attract audience attention and increase reach. The channel's rating is 12.3, with 0 reviews and an average score of 0.0.
You can launch an advertising campaign through the Telega.in service, choosing a convenient format for placement. The Platform provides transparent cooperation conditions and offers detailed analytics. The placement cost is 3.6 ₽, and with 1 completed requests, the channel has established itself as a reliable partner for advertising on Telegram. Place integrations today and attract new clients!
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Комментарий