Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
22.7

Advertising on the Telegram channel «እግርኳሰኛ⚽🇪🇹»
5.0
Sports
Language:
English
0
4
Welcome to a channel dedicated to young footballers! Here you'll find tips to improve your technical skills, boost your football IQ, and strengthen your mindset. Whether you're training, competing, or just passionate about the game.
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$1.20$1.20local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
አቢን ጋ ሰልጥኑ!
ይህ አዲስ አበባ ለምትኖሩ ምርጥ ዕድል ነው
በብዙ ፓኬጆች በጣም ጥንቅቅ ባለ የእግር ኳስ እውቀት አቤኒ ጋ ተመዝገቡና ሰልጥኑ -
ፓኬጅ 👇
➭የሶስት:ቀን
➭የሁለት:ቀን
➭የአንድ:ቀን
ሰዓት:
በቀን : ለሁለት ሰዓት
ሜዳ ➭1,home
➭2,away
📲 0979272802
📲0912168122 ደውሉለት ወይም ➭ @ABENEZERMULUMEBET አናግሩት
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga

179
19:01
30.05.2025
📌 ብዙዎቻችን የግልም የቡድንም ልምምድ እንሰራለን ግን እራሳችን ላይ ለውጥ አናይም ምንድነው ችግሩ? ብለን እንጠይቃለን እና እኔ እንደ ሀሳብ የራሴን መፍትሄ ለመናገር ልሞክር:-
፨ አንደኛው ማንኛውንም ልምምድ በምንሰራበት ጊዜ የግልም ይሁን የቡድን በHigh intensity አንሰራም ከዛም ጌም ላይ ስንጫወት አቋማችን በጣም የደከመ ይሆናል ይህ የሆነበት ምክንያት ደግሞ ትሬኒንግ ላይ በHigh intensity ስለማንሰራ ነው።
ጌም ላይ የምናሳየው ነገር ሁሉ ትሬኒንግ ላይ የሰራነውን ነው። ስለዚህ ማንኛውንም ልምምድ በምንሰራበት ጊዜ በሙሉ አቅም እና ጉልበት ልክ ጌም ላይ እንደምንጫወተው ያለንን አቅም ሁሉ አውጥተን መስራት ነው ፤የዛን ጊዜ ተመሳሳይ ዘርታችሁ ተቃራኒ ሳይሆን ተመሳሳይ ዘርታችሁ ተመሳሳይ ታጭዳላችሁ።
፨ ሁለተኛው ደግሞ በልምምድ ወቅት ምን እንደምንሰራ አለማወቅ ነው።... እንደ ኳስ ተጫዋች መስራት የሚገባን ሜዳ ውስጥ ገብተን የምንተገብረውን እንጂ የማይጠቅመንን አይነት ስራዎችን መሆን የለበትም።
፨የመጨረሻው ደግሞ መጥፎ performance የምናሳይበት ምክንያት በፍርሀት ጌም በመጫወት እና በልምምድ ጊዜ የቡድን አጋሮቻችንን በመፍራት ወይንም ስለጮሁብን ብቻ ትክክለኛውን ነገር ማድረግ እያለብን በፍርሀት ብቻ የማይሆን ስራ እንሰራለን።....... እራሳችንንም ማሳየት ያቅተናል በጌም ላይ ደግሞ ፈርተን የምንጫወት ከሆነ ቀድመን እንደተሸነፍን ማወቅ አለብን ፤ ምናልባት አሰልጣኛችን ይሆናል ኮንፊደንሳችንን የሚገድለው ነገር ግን ያ መሆን የለበትም።... ምናልባት የአጨዋወት አለመጣጣም በመሀከላችሁ ሊኖር ይችላል ነገርግን የእናንተን አጨዋወት የሚፈልግ አሰልጣኝ እስክታገኙ ድረስ ካለው አሰልጣኝ ጋር ከእናንተ ምን እንደሚፈልግ በማናገር እና የሱን አጨዋወት ከራሳችሁ ጋር በማቀናጀት እራሳችሁንም አሳይታችሁ ለቡድኑም ውጤት ማምጣት ትችላላች።
ሌላው አሰልጣኛችሁ የሱን አጨዋወት ስለማትጫወቱ ቤንች የሚያስቀምጣችሁ ከሆነ እና ጌም ላይ ቀይሮ ሲያስገባችሁ በፍርሀት ኳሱ ይበላሽብኛል ቀይሮ ያስወጣኛል ብላችሁ በራስ መተማመናችሁን ገድላችሁ አትጫወቱ ፤ ይልቁኑ በሙሉ ኮንፊደንስ የራሳችሁን አጨዋወት መጫወት አለባችሁ የራሳችሁን ጨዋታ ስትጫወቱ ግን እንደ ቡድን ሊሆን ይገባል እንዲሁም ከምንም በላይ ውጤት ማምጣት አለበት ... ምክንያቱም እግርኳስ ውጤት የሚፈልግ የቡድን ጨዋታ እንጂ የግል መዝናኛ አይደለም።
በመጨረሻም የተቃራኒ ቡድን ከእናንተ የሚገዝፉ ሲሆኑ ሰውነት በማየት አልችለውም ምናምን ዝባዝንኬ እያወራችሁ በራስ መተማመናችሁን አትግደሉት ፤ እግርኳስ እንጂ ትግል አይደለም ጨዋታው እግርኳስ ደግሞ የጭንቅላት ጨዋታ ነው ስለዚህ እንደው በብቃት እንኳን ከእነሱ ብታንሱ እራሳችሁን እንደምትችሉ አሳምናችሁ በድፍረትና በወኔ ጨዋታችሁን መጫወት ነው ከምንም በላይ ደግሞ ጨዋታውን በፍላጎትና በፍቅር ተጫወቱት።

239
18:05
30.05.2025
play_circleVideo preview is unavailable
መልካም ቀን ሁሌም ጠንክረው ለሚሰሩ የሀገሬ ልጆች በሙሉ 🇪🇹💪🤌
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
328
12:10
30.05.2025
play_circleVideo preview is unavailable
የቪዲዮ ውድድሩ ትንሽ ሳይከብዳቹ አይቀርም ስለዚህ ወደ ፎቶ እንቀይረው - ፎቶ ስትልኩ የበፊቱን ህግ ተከተሉ - ሽልማቱ የተለመደው ነው 💸 👌
መልካም ዕድል🥇💪🎊
ፎቶ ለመላክ 👇
@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
መልካም ዕድል🥇💪🎊
ፎቶ ለመላክ 👇
@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
403
19:32
29.05.2025
imageImage preview is unavailable
ከታች ያለውን ድምፅ ሁላችሁም መስማት አለባቹ❗️ኮች አበበ ተስፋዬ የውስጤን ገለፀልኝ 👇🙏
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
ከታች ያለውን ድምፅ ሁላችሁም መስማት አለባቹ❗️ኮች አበበ ተስፋዬ የውስጤን ገለፀልኝ 👇🙏
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
348
19:03
29.05.2025
imageImage preview is unavailable
የእግር ኳስ ፍልስፍና....
⚽️
ፊሎዞፊ ?
በእግር ኳስ ፍልስፍና (Philosophy) ሲባል ምን ማለት ነው?
ፍልስፍና: አንድ አሰልጣኝ የሚከተለው የእግር ኳስ ሃሳብ (እምነት) ማለት ነው:: የእግር ኳስ ነፍሱ ማለት ነው:: ይህንን ያዋጣኛል ያለውን እምነቱን ጥንቅቅ አድርጎ አውቆ ፤ አብስሎ አንጠርጥሮ: ቀሽሮ ፤ ከሽኖ ለሌሎች (ተጨዋቾች) አስተምሮ ፤ ሜዳ ላይ ሲያሳይ: ይገመገምለታል ፤ ይመሰከርለታል ፤ እማኞችም ያገኛል:: ፍልስፍናው እውን ካለሆነ: ካልታየ ግን "ተረት..ተረት.." ይባላል.....
_
በእግር ኳስ የአንድ አሰልጣኝ ፍልስፍና ከሌሎች ሊማር/ሊቀስም/ ይችላል:: ይህ የእግር ኳስ መመልከቻ መነፅር: ህይዎትን በእግር ኳስ የማራመጃ መንገድ ሊያድግ ፤ ሊራቆት ፤ ሊከስም ፤ ሊተች ፤ ሊመነምን ይችላል::
_
__ ማንኛውም አሰልጣኝ ሀሳቡ የሌላኛውን አሰልጣኝ ሀሳብ: ማሸነፍ አለበት:: በእግር ኳስ ሃሳብህ ካላሸነፈ: ዋጋው በዜሮ ይባዛል:: እግር ኳስ አጋላጭ ስፖርት ነው። በውጤት የሚታይ ስፖርት ነው። ሀሃብ ማሸነፊያ እንጅ መስበኪያ/መደነቂያ አለመሆኑን ሜዳው ይሰብክብሃል:: አንድ ሀሳብ አድጎ ለማሸነፍ እንዲበቃ ጊዜ እና ተጨዋቾች ያስፈልጉታል:: ግዜ ተሰቶህ: ሀሳብህ ማሸነፍ ካልቻለ: ችግሩ ሀሳቡ ላይ ነው:: የአንድ አሰልጣኝ ብቃቱ በሚመለምላቸው ተጫዋቾች ውስጥ ይታያል።
ሀሳብ-ጊዜ-ውጤት!

378
18:34
29.05.2025
play_circleVideo preview is unavailable
አንድ ቀን ህልም እውን ይሆናል - ታሪካችሁ በእግር ኳሰኛ ይነገራል - ሁሌም ጠንክሮ መስራት Be Hard worker + ፅናት = ስኬት - እመኑኝ ከፊት ስኬት አለ 👉ለበረታ 💪 በርታ❗️
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
380
17:56
29.05.2025
play_circleVideo preview is unavailable
Every success story begins with NO support , NO results.
ዛሬ የነጋው ቀን የስኬት ይሁንልን እግር ኳሰኞቼ 🤌
ደስ የሚል ቀን 🫶
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
ዛሬ የነጋው ቀን የስኬት ይሁንልን እግር ኳሰኞቼ 🤌
ደስ የሚል ቀን 🫶
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
440
05:24
29.05.2025
imageImage preview is unavailable
እሱጋ ስሩ 🇪🇹
ፎቶ ላይ የሚታዩት የኮች አበበ ልጆች ናቸው - አቤ ሰሞኑን ሶስት ልጆችን ለ u-17 national team 🇪🇹 አስመርጧል - እጅግ የማምንበት ውጤታማ አሰልጣኝ ነው ተመዝገቡና እሱጋ ስሩ❗️
አቤ በቀጣይ በብዙ የሀገራችን ክፍሎች ቅርንጫፎቹን ማስፋፋት ይፈልጋል - ይሄ ደግሞ የእኛ የእግርኳሰኞች አቋምና አላማ ነው - የእኛ ችግር የሚፈታው በእኛው እና እኛን በሚመስል መፍትሄ ነው❗️
አቤ በዚህ አጋጣሚ እናከብርሃለን እንወድሃለን በርታልን 🙏
📲0965272040 /0900144595

510
18:27
28.05.2025
imageImage preview is unavailable
በጣም ጥሩ ዕድል ነው ተጠቀሙበት
ኮች አበበ ተስፌዬን ብዙዎቻቹ ታውቁታላቹ ፤ ውጤታማ እና ባለ ራዕይ የሆነ ትልቅ አሰልጣኝ ነው - አቤ አብዲ ቦሩ የተባለ የእግር ኳስ ፕሮጀክት አቋቁሞ ለ12 አመታት ውጤታማ ጉዞን አድርጓል - በእነዚህ 12 አመታትም 👇
1- አለም ገና
2 -ፉሪ
3 -ጀሞ ወረዳ 1
4 -ወላይታ ሶዶ
5 -አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 13 ቱሉ ዲምቱ ላይ አምስት ቅርንጫፎችን በመክፈት ትልቅ ስራ በመስራት ላይ ይገኛል - እና ታድያ አሁን ዕድሜአቹ ከ5-19 የሆናቹ ታዳጊዎች በመመዝገብ በዚህ ውጤታማ ፕሮጀክትና አሰልጣኝ ስር እንድትሰሩ ታላቅ ጥሪ ቀርቦላቹሃል - ሙሉ መረጃውን ፎቶ ላይ በሚገኘው ስልክ በመደወል ማግኘት ትችላላቹ
📲0965272040 /0900144595
🫶

894
18:08
28.05.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeennew@******.io
On the service since June 2022
07.05.202516:38
5
Everything is fine. Thank you!
New items
Channel statistics
Rating
22.7
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
4
Subscribers:
1.4K
APV
lock_outline
ER
30.0%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий