
🌸 May Sale Week on Telega.io
Up to 70% off + 3.5% extra discount with promo code 4C8C39F0!
Go to Catalog
24.9

Advertising on the Telegram channel «Ayu Zehabesha-Official(አዩዘሀበሻ)»
5.0
5
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
play_circleVideo preview is unavailable
አሜሪካ በየመን በፈፀመቺው ድብደባ በርካታ ኢትዮጵያን ሞቱ‼️
አሜሪካ በፈፀመቺው ድብደባ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሆኑ ከ 68 በላይ ስደተኞችን መግደሏን ርዮተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል።
ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ባረፉበት የስደተኞች ጣቢያ በተፈፀመው የአሜሪካ የአየር ድብደባ በጣቢያው ካሉ ከ 100 በላይ ኢትዮጵያዊያን 68ቱ ተገድለዋል።
በአንሷሩሏህ ሁቲዎች የሚመራው የየመኑ አልመሲራህ ቴሌቪዥን ባስተላለፈው ሰቅጣጭ ጭፍጨፋ ውስጥ " #ወይኔ_እናቴ " የሚሉ የአማርኛ ተናጋሪዎች ጣር ይሰማል ሲል ርዮተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል።
ርዮተርስ ጭፍጨፋውን አስመልክቶ የአሜሪካ ባለስልጣናትን ያናገረ ቢሆንም አሜሪካ ለየትኛውም አካል በድብደባው ላይ ማብራሪያ አልሰጥም ብላለች።
ያው የኛ ኢትዮጵያን እጣ ፈንታ ይሄ መሆኑ በጣም ያሳዝናል። ከቀናት በፊት በቀይ ባህር በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያን ሰጥመው ያለቁ ሲሆን ዛሬ አዳሯን ደግሞ አሜሪካ 68 ኢትዮጵያንን ጨርሳ አድራለች።
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
14308
12:31
28.04.2025
imageImage preview is unavailable
ወልቃይት‼️
በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የቤት ሞሎ ከተማ አስተዳደር እና የወልቃይት ወረዳ በጋራ በመሆን ለተከታታይ ሳምንታት ሲያሰለጥናቸው የነበረ የተከዜ ዘብ አባላት አሁን በማስመረቅ ላይ ነው።
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
21130
10:42
28.04.2025
imageImage preview is unavailable
🏠ካሉበት ሆነው በኦንላይን በሳምንት ሶስት ቀን ከርሶ አይነት ተማሪዎች ጋር በብቁ መምህራን የኮምፒውተር ክህሎቶችን መማር እንደሚችሉ ያውቃሉ ?
ምዝገባ ተጀምሯል!
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ለበለጠ መረጃ በዚህ አድራሻ ይፃፉልን
➡️@brightmanagement
ወይም
በነዚህ ቁጥሮች ይደውሉልን
➡️ 0925659999
➡️ 0911278182
ብራይት
https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightlanguagescenter
https://t.me/Brightcenters19016
10:42
28.04.2025
imageImage preview is unavailable
በአዲስ አንመዘገብም:-ህወሃት‼️
ግንቦት አምስት በኋላ እንደሚሰረዝ በምርጫ ቦርድ ማስጠንቀቂያ የተሰጠው #ህወሓት አሁንም እንደ አዲስ እንደማይመዘገብ አስታወቀ‼️
ህጋዊ እውቅናየ አለመመለስ በፕርቶሪያ ስምምነቱ ላይ አደገኛ መዘዝ ያስከትላል ብሏል።
በምርጫ ቦርድ በተቀመጠው ቀን ገደብ መሰረት ህልውናው ሙሉ በሙሉ ሊሰረዝ ሁለት ሳምንታት የቀሩት ህዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት)፤ በድጋሚ “ምንም አይነት” ምዝገባ እንደማያካሂድ አስታወቀ።
ፓርቲው ሚያዚያ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፤ “አደራዳሪዎች፣ የአፍሪካ ህብረት ፓነል እና አለም አቀፉ ማህበረሰብ የህወሀትን ህጋዊ እውቅና አለመመለስ በስምምነቱ ላይ የሚያስከትለውን አደገኛ መዘዝ ተረድተው የድርሻቸውን እንዲወጡ” ሲል ጠይቋል።
በፌደራል መንግስት እየተደረገ ያለው “#የፕሪቶርያ ስምምነትን የሚጥስ አካሄድ በተመለከተ ህወሓት ጉዳዩን ወደ አፍሪካ ህብረት ፓኔል መውሰዱን” ያስታወቀሰው መግለጫው “ፓኔሉም የህወሓት ህጋዊ ሰውነት እንዲመለስ እና እንደአዲስ መመዝገብ እንደማይገባው በመግለጽ ውጤቱም እስከ ቀጣዩ የፓኔሉ ስብሰባ ተጠናቆ እንዲቆይ ሃሳብ ሰጥቶበታል” ብሏል።
በሌላ ዜና አቶ ጌታቸው ረዳ የራሳቸውን ፓርቲ ለመመስረት በሂደት ላይ መሆናቸውን ትናንት ምሽት ባወጡት መግለጫ ጠቁመዋል።
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
19484
09:49
28.04.2025
imageImage preview is unavailable
ሰምተዋል?
ለኑሮ ምቹ በሆነው ለገሀር ላይ የርሶን ምቾት የሚጨምር ኮምፖውንድ አፖርትመንቶች በካሬ 94,500ብር ጀምሮ
የተለያዩ አማራጮች
ባለ 1 መኝታ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ
🔑 በ 2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
🛍️🛒ሱቆች ከ 33 ካሬ ጀምሮ
✅ ከ አንድ አመት ተኩል ጀምሮ የሚረከቧቸው
✅ ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ
✅ የራሱ ኮምፖውንድ ያለው
✅ የኤሌትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን
✅ ከበቂ በላይ የመኪና ማቆምያ
✅እያንዳንዱ ህንፃ የእቃ መጫኛ ሊፍት አለው
✅ደረቅ ቆሻሻ ማሰወገጃ
✅ የስፖርት ማዘውተሪያ
✅የከረሰ ምድር ውሀ
ለበለጠ መረጃ
📲 +251-920-89-07-64
➢ https://t.me/+pGBs3hsOWDA2YmI0
💬 Message Mikias
https://wa.me/message/WJFV2CX27YMVG1
18901
09:48
28.04.2025
imageImage preview is unavailable
እስከ 3:30‼️
የተሽከርካሪ ደህንነት ቴክኒክ ምርመራ ተቋማት እስከ ምሽት 3፡30 ድረስ አገልግሎት እንዲሰጡ ተወሰነ‼️
የተሽከርካሪ ደህንነት ቴክኒክ ምርመራ ተቋማት እስከ ምሽት 3፡30 ድረስ አገልግሎት እንዲሰጡ ተወስኗል፡፡
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በአዋጅ ቁጥር 86/2016 ከተሰጠው ዋና ዋና ተግባርና ኃላፊነት ውስጥ በዘርፋ ለተሰማሩ ተቋማት ውክልና ሰጥቶ ማሠራት እንደሚችል ተቀምጧል፡፡
በዚህ መሰረት መንግስታዊ ለሆኑ እና መንግስታዊ ያልሆነ የተሽከርካሪ ደህንነት ቴክኒክ ምርመራ ተቋማት (ቦሎ ቤቶች) ውክልና ሰጥቶ ያሠራል፣ ይደግፋል፣ ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣ ይመዝናል፣ አስፈላጊውን ማስተካከያም ያደርጋል፡፡
በዚህ መሰረት ሁሉም የተሽከርካሪ ደህንነት ቴክኒክ ምርመራ ተቋማት (ቦሎ ቤቶች) በቀኑ ክፍለ ጊዜ የሚሰጡት አገልግሎት እንደተጠበቀ ሆኖ ከሚያዚያ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ምሽቱ 3፡30 ድረስ አገልግሎት እንዲሰጡ ውሳኔ መተላለፉን የባለስልጣኑ መረጃ ያመለክታል፡፡
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
20997
09:01
28.04.2025
imageImage preview is unavailable
900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?
📍በጣም ውስን ሱቆች ግን ብዙ ፈላጊ ስላለ ይፍጠኑ !!
💥ሱቅ ሽያጭ በመሀል ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ !!
🌆ዋና መንገድ አፄ ሚኒሊክ አደባባይ አጠገብ !!
🧲ከግራውንድ -5ኛ ወለል ሙሉ ሱቅ
🧲20ካሬ ላይ ያረፉ
🧲ከጠቅላላ ዋጋ=3.9 ሚሊየን ጀምሮ
በ900ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
እንዲሁም
ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
👉1 መኝታ 66ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 693,000ብር
ሙሉ ክፍያ 6,930,000 ብር
👉2 መኝታ 71ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
👉3 መኝታ 130ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል!!
🌟እንዲሁም በ ሱማሌ ተራ ፣ በ አያት ፈረስ ቤት ፣ በጋርመንት በተለያዩ የካሬ አማራጮች አሉን
የቀደመ ተጠቀመ ይደውሉልን :
ስልክ -09-90-09-93-92
09-68-77-54-54
Message TEMER REALESTATE on WhatsApp. https://wa.me/251912641008
@TEMERREALESTATE2
19415
09:00
28.04.2025
imageImage preview is unavailable
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ ሊደረግለት ነው‼️
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአለም ባንክ ከፍተኛ መጠን ያለው የገንዘብ ድጋፍ በሚቀጥለው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ለመቀበል በዝግጅት ላይ መሆኑ ታውቋል ።
ከ650 ሚሊዮን ዶላር በላይ ከተመደበው ገንዘብ ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆነው በዚህ የመጀመሪያ ዙር ዝውውር እንደሚካተት ይጠበቃል።
ይህ በአፈጻጸም ላይ የተመሠረተ የገንዘብ ድጋፍ የአለም ባንክ የፋይናንስ ሴክተርን የማጠናከር ፕሮጀክት አካል ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፋይናንስ አቅሙን እንዲያሳድግና የኢትዮጵያን ሰፋ ያሉ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን እንዲደግፍ ያለመ ነው።
ባንኩ ይህንን ድጋፍ ለማግኘት መንግስት ቦንድ ማውጣትንና የቦርድ ስብጥርን ማስተካከልን ጨምሮ የተወሰኑ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቷል።
እንደ ካፒታል ዘገባ በሚቀጥለው ሳምንት ቢያንስ 350 ሚሊዮን ዶላር መቀበል እንደሚችል ይጠበቃል። ይህ የገንዘብ ድጋፍ በተለይም ባንኩ ቀደም ሲል ለመንግስት የልማት ድርጅቶች በሰጠው ያልተመለሰ ብድር ምክንያት ያጋጠሙትን የፋይናንስ ተግዳሮቶች ለማቃለል ትልቅ እገዛ ያደርጋል ተብሏል።
#ቅዳሜገበያ
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
20394
08:02
28.04.2025
imageImage preview is unavailable
#7ፍሬ ብቻ ቀርቶናል ይፍጠኑ‼️
premium T&g speaker በ 1999 ብር ብቻ 👏
✅በ size መተለቁ እና በድምፅ ጥራቱ እንዲሁም ፍላሽ እና ሚሞሪ መቀበሉ የወሰዱት እንዲረኩበት ምክንያት ሆኑዋል🙏
🔊 ከፍተኛ የድምፅ ጥራት ያለዉ
🚐🏠 ለመኪናዎ ሆነ ለቤትዎ የሚሆን
🔋በ አንድ ቻርጀር ለ ቀናት ሚያገለግል
📡 ከ ማንኛዉም ስልክ ጋር በቀላሉ ሚገናኝ
💾 ሚሞሪ እና ፍላሽ መቀበል የሚችል
🧰 በቀላሉ የትም ቦታ ይዘዉት ሊሄዱ የሚችሉት
🚚 አዲስ አበባ ዉስጥ "ነፃ" እና ፈጣን የ ዴሊቨሪ አገልግሎት ሲኖረን ክፍለ ሀገር ላላችሁ በፖስታ እንልካለን🙏
‼️ጥቂት ፍሬዎች ሰላስገባን ፈጥነዉ ይደዉሉልን
👇👇👇👇👇👇
📞0990050575
📞0990050575
📲Dm us 👉@Dubaitera_shop
❇️ሌሎች የሚያስፈልጉ ኦሪጅናል እቃዎችን ለማየት 👇👇👇👇👇
Join: @DUBAI_Tera2
20473
08:02
28.04.2025
imageImage preview is unavailable
ሞቃዲሾ‼️
በሶማሊያ ሞቃዲሾ በአደን አዴ አውሮፕላን ማረፊያ ዙሪያ ዛሬ ጠዋት 8 የሚደርሱ የሞርታር አረሮች አርፈዋል። ከጥቃቱ በኋላ የማስጠንቀቂያ ደወል ተሰምቷል። የሶማሊያ መንግስት የጸጥታ ባለስልጣናት በጥቃቱ የደረሰውን ጉዳት በተመለከተ እስካሁን ሪፖርት አላወጡም።
አልሸባብ መጠናከሩን ተከትሎ ሶማሊያ በትናንትናው ዕለት አዲስ የመከላከያ ሚኒስቴር መሾሟ ይታወሳል(አዩዘሀበሻ)።
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s22913
06:36
28.04.2025
close
New items
Selected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий