
Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
47.7

Advertising on the Telegram channel «4-3-3 Amazing Facts»
5.0
9
Education
Language:
Amharic
444
3
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$14.40$14.40local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
ከንፈር ነው ወይስ ፊኛ ?
ለመዋብ ብለው የሚሰሩት ሰርጀሪ መጨረሻቸው ይሄን ይመስላል
5864
11:21
29.03.2025
imageImage preview is unavailable
የማርልቦሮ የትምባሆ ኩባንያ ባለቤት የሆነው ፊሊፕ ሞሪስ ከዚህ አለም በሞት የተለየው በዚሁ በራሱ ምርት ባመጣበት የሳምባ ካንሰር ምክንያት ነው።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
6592
10:29
29.03.2025
imageImage preview is unavailable
✅Life in one picture ❤️
@Amazing_fact_433
6594
10:07
29.03.2025
imageImage preview is unavailable
✅ የ55 አመቱ ሊዊስ ሄርናዴዝ በደቡብ ስፔን አንድ ታዋቂ ምግብ ቤት ነበረው።ለብዙ አመታት የአገሩ ሰው እና ቱሪስቶች ይጎበኙታል፣ጥሩ ገበያም ነበረው።
✅ ከግዜ በኋላ ምግብ ቤቱ ተወዳዳሪ ባለመሆን ደንበኞች አጥቶ ኪሳራ ደርሶበት ምግብ ቤቱ ይዘጋል።
✅ ሊዊስ ምግብ ቤቱን ዘግቶ ያለስራ ተስፋ ቆርጦ ቤቱ ቁጭ ይላል።
✅ ሊዊስ ከስንት ግዜ በኋላ በአንድ ዝናባማ ምሽት ወደ ምግብ ቤቱ ሲሄድ፤ ቶማስ የሚባል በኑሮ ተስፋ የቆረጠ ሰው ህፃን ልጁን አቅፎ በምግብ ቤቱ በረዳ ላይ ከዝናብ ተጠልሎ፣ በብርድ እየተንቀጠ ይመለከተዋል።
✅ ሊዊስ ልጅ አቅፎ በረዳው ላይ ቁጭ ያለውን ቶማስን እዚህ ምን ታደርጋለህ በማለት ይጠይቀዋል ።
ቶማስም " ስራዬን፣ ቤቴን እና ሚስቴን አጥቻለሁ እዚህ ከዝናብ ለመጠለል ነው ቁጭ ያልኩት" በማለት ይመልስለታል ።
✅ ምንም እንኳን ሊዊስ እራሱ ችግር ውስጥ ቢሆንም ዝም ብሎ ሊያልፈው አልፈለገምና ከዚህ የተሻለ መጠለያ እስከ እምታገኝ ድርስ በማለት በምግብ ቤቱ የምግብ ማብሰያ ኩሽና ውስጥ ከህፃኑ ልጅ ጋር እንዲኖር ፈቀደለት።
ቶማስም ሊዊስን አመስግኖ በኩሽና ውስጥ ከልጁ ጋር መኖር ጀመረ።
✔️ አንድ ምሽት ሊዊስ ምግብ ቤቱን ለማየት ጎራ ሲል ቶማስ ቀን ሲለምን በዋለው ገንዘብ እራት ሲያበስል ይመለከተዋል።
✔️ ሊዊስ ቶማስ እያዘጋጀ ያለው የምግብ ሽታ ማእዛው ማራኪ እንደሆነ አስተዋለ ፣ የምግብ አዘገጃጀቱም ባለሙያ እንደሆነ ተመለከተ ምግብ ከተዘጋጀ በኋላም ምግቡን ሲቀምሰው በጣም ጣፋጭ ሆኖ አገኘው ።
✔️ ቶማስ በትልልቅ ሆቴል የሚሰራ የተማረ የምግብ አዘጋጅ (ሼፍ) እንደሆነና በደረሰበት ችግር ስራውንም እንደማይሰራ ለሊዊስ ይነግረዋል ።
✅ የከሰረው የምግብ ቤት ባለቤት ሊዊስ ቶማስ ትልቅና ድብቅ የምግብ የማዘጋጀት ችሎታ እንዳለው ተረዳ። ለቶማስ አብረው እንዲሰሩ ሀሳብ አቀረበለት፤ቶማስም በሃሳቡ ተስማማ።
ሊዊስ ገንዘብ በመበደር ከቶማስ ጋር እንደገና ምግብ ቤቱን ከፈተ።
✅ ቶማስ ምርጥ ሼፍ በመሆኑ ምግብ ቤቱ በደንበኞች ተጨናነቀ፣ የምግብ ቤቱ ቀድሞ ስም ዳግም ተመለሰ ።
ምግብ ቤቱ ትርፋማ በመሆኑ ቶማስ ከልመና ስራ ወጥቶ ልጁን በእንክብካቤ ማሳደግ ጀመረ፤
ሊዊስ ተስፋው ለመለመ ፤ሁለቱም በህይወታቸው ስኬታማ ሆኑ።
(90's History)
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
7530
07:44
29.03.2025
imageImage preview is unavailable
ከጀርመን በሚመጣ ከአንድ ኩንታል በላይ ወርቅና ፡ በጣልያን ሀር የሚሰራው ኪስዋህ ።
.....
መካ ውስጥ የሚገኝ አንድ ትልቅ ፋብሪካ አለ ። ይህ ከሁለት መቶ በላይ ሰራተኞች ያሉት ፡ በሳውዲ መንግስት ስር የሚተዳደር ፋብሪካ ፡ የተቋቋመው አንድ ነገር ብቻ ለመስራት ነው ።
ይህ ፋብሪካ የሚያመርተው ፡ በታላቁ የመካ መስጅድ የሚገኘውን ካእባን ለማልበስ የሚያገለግለውን ኪስዋህ የተባለውን ልብስ ነው ።
........
ይህ ጥልፉን ሳይጨምር 650 ኪሎ የሚመዝነው ፡ የካእባ ልብስ ፡ ከጣልያን ሀገር በመጣ ንጹህ የሀር ክር ፡ በዚሁ ፋብሪካ ከተሸመነ በኋላ ፡ በላዩ ላይ የሚሰፍሩት የቁርአን ጥቅሶች ይታተሙበታል ።
...
ከዛም በጥልፍ ስራ የመጨረሻ የጥበብ ደረጃ ላይ የደረሱ ሰራተኞች በቀለም ምልክት የተደረገበትን ፅሁፍ ፡ ከጀርመን ሀገር በመጣ የወርቅ ክር ይጠልፉታል ።
ይህ ከ24 ካራት ንፁህ ወርቅ የሚሰራ የወርቅ ክር ፡ አንድ ኩንታል ከሀያ ኪሎ የሚመዝን ነው ።
....
ኪስዋህ ላይ የሚጻፈው በወርቅ ብቻ አይደለም ፡ በተመሳሳይ ከጀርመን በመጣ አንድ ኩንታል የሚመዝን ንፁህ ብር የቀሩት ፅሁፎችና ጌጦች ይጠለፉበታል ።
.....
በዚህ ሁኔታ የሚካሄደው የአዲስ ኪስዋህ ስራ ከስምንት እስከ አስር ወራት የሚወስድ ነው ።
...
አጠቃላይ ስራው ካለቀ በኋላም ለስራ እንዲያመች 47 ቦታ የተቆራረጠው ፡ አንድ ላይ ይሰፋና 648 ስኩየር ሜትር የሚሆነው አዲስ ሽፋን ፡ የአረፋ በአል ከመድረሱ ቀደም ብሎ ፡ በታላቅ ስነ ስርአት ይቀየራል ።
....
ለአንድ አመት ያህል ያገለገለው ኪስዋህ የት ይደረጋል ?
አሮጌው የካእባ ሽፋን በተለያየ መጠን ይቆራረጥና ፡ ፍሬም ተደርጎለት ፡ ለተለያዩ ሰወች ። ለሙዚየሞችና ፡ ለተለያዩ ድርጅቶች በስጦታ ይበረከታል ።
......
አንድ ኪስዋህ ፡ የሚያገለግለው ፡ ለአንድ አመት ብቻ ነው ። በዚህም የሳውዲ መንግስት ለአንዱ ኪስዋህ በየአመቱ 22 ሚሊዮን የሳውዲ ሪያል ወይም ወደ ስድስት ሚሊየን ዶላር ወጭ ያደርጋል 🕋
7326
05:01
29.03.2025
imageImage preview is unavailable
ዶ/ር አላይስ ቼዝ የተባለ የሥነ-ምግብ ተመራማሪ እና ''Nutrition for health'' (የተመጣጠነ ምግብ ለጤንነት) የተባለውን መፅሐፍ የፃፈው ምሁር በመጨረሻም የሞተው በምግብ እጥረት እና በረሃብ የተነሳ ነበር ። ''የአባይን ልጅ ውሃ ጠማው'' የሚባለው እዚህ ላይ ነው እንግዲ😄
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
8106
03:36
29.03.2025
imageImage preview is unavailable
ፊልም እንኳን የተሰራለት ማንም ከገባበት ጉድጓድ ሊያወጡት ያልቻሉት ግለሰብ (የታሪክ ገጽ)
በ Youtube ቻናላችንን ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/gQwyg7DcxwU?si=sXQ534l0jlZBYw0E
9131
20:43
28.03.2025
imageImage preview is unavailable
⭐በሴትየዋ መኝታ ቤት ውስጥ ያየችው ውድ ቀሚስ ፡ በፍቅር ማረካት ።
እና የምታፀዳበትን መጥረጊያ አስቀምጣ በዝግታ ወደቀሚሱ ተጠጋች ።
" it's never too late to chase your dreams " ( ሚስስ ሀሪስ )
✅️ይህ ፡ በPaul Gallico መፅሀፍ ላይ ተመስርቶ በተሰራው Mrs. Harris Goes to Paris በተሰኘው ፊልም ላይ ያለችው የዋናዋ ገፀባህሪ ታሪክ ነው ።
➡️ሚስስ አዳ ሀሪስ ትባላለች ።
ባሏን በሁለተኛው የአለም ጦርነት ምክንያት ካጣች በኋላ ኑሮን ለማሸነፍ ፡ የተለያዩ ሰወች ቤት በመሄድ የፅዳትአገልግሎት የምትሰጥ እድሜዋ በስልሳዎቹ መጀመሪያ ላይ የምትገኝ እንግሊዛዊት ሴት ነች ።
እና አንድ ቀን ከደንበኞቿ አንዷ በሆነችው ሴት መኖሪያ ቤት እያፀዳች እያለ ፡ በልብስ መስቀያ ላይ አንድ ቀሚስ ተመለከተች ።
እናም ሚስስ ሀሪስ በዛው ቅፅበት ተለከፈች ። ያ በሴትየዋ መኝታ ቤት ውስጥ ያየችው ቀሚስ ፡ በፍቅር ማረካት ።
እና የምታፀዳበትን መጥረጊያ አስቀምጣ በዝግታ ወደቀሚሱ ተጠጋች ። በብዙ ፈርጦች የተጌጠ ፡ ሮዝ ቀለም ያለው የሀር ቀሚስ ነው ።
ሚስ ሀሪስ በዚህ እድሜዋ ፡ የፈለገችውን መርጣ ለብሳ ፡ ዘንጣ የኖረች ሴት ናት ። በእውቅ ዲዛይነሮች የተሰራ ልብስ ባትለብስ እንኳን ሌሎች ሴቶች ላይ አይታለች ።
እንደዚህ አይነት ውብ ቀሚስ ግን ስታይ ይህ የመጀመሪያዋ ነው ። ነካችው ። ዳሰሰችው ። በእጇ ይዟ ምናል የኔ ቢሆን ብላ እያሰበች እያለ ፡ የቤቱ ባለቤት አጠገቧ ደርሳ ስታያት ሁሉ አላስተዋለቻትም ነበር ።
....
ሚስስ ሀሪስ አሰሪዋ አጠገቧ መሆኗን ስታይ ደንግጣ የሚያምር ቀሚስ ነው ያለሽ አለቻት ። አሰሪዋ አዎ ያምራል ፡ ፓሪስ የሄድኩ ጊዜ ፡ ከዲዮር መደብር ነው የገዛሁት አለቻት ። 500 ፓውንድ ነው ዋጋው ።
......
በሰላም ከቤቷ የወጣችው ሴት ፡ የፅዳት ስራዋን ጨርሳ በቀሚስ ፍቅር ተለክፋ ወደ ቤቷ ሄደች ። ይህን ውብ ልብስ ፡ ይህን ቆንጆ ቀሚስ ፈፅሞ መርሳት አቃታት
እና አንድ ነገር ወሰነች ። ይህን ቀሚስ እገዛዋለሁ !!!
..........
በወር የተለያዩ ስራዎችን እየሰራች በወር ጥቂት ገንዘብ የምታገኘው ሚስ ሀሪስ ፓሪስ ድረስ ተጉዛ የ500 ፓውንድ ቀሚስ ለመግዛት ስትወስን ውስጧ ምነካሽ አብደሻል እንዴ አላላትም ። እርግጥ ነው ብር የላትም ። እና ገንዘቡ ከየት ይመጣል ? ታጠራቅማለች ።
.....
በዚህ መልኩ ከራሷ ጋር ተማክራ በነጋታው ጀምሮ መቆጠብ ጀመረች ።
ለወትሮው ከምትሰራው በተጨማሪ የሰወችን ልብስ አጥባ መተኮስ ፡ ሌሎች ቤቶችን ማፅዳት ጀመረች ። በባስ እና በባቡር መሄድ ተወች ። አስቤዛዋን በልክ አደረገች ።
ከጓደኞቿ ጋር ብር እያዋጡ ዘና ማለትም ተወች ።
ጓደኞቿ ይህች ሴት ምነካት ፡ ሰው እንዴት ለቀሚስ ብሎ መኖር ይተዋል እያሉ ሊመክሯት ሞከሩ ።
ሚስ አሪስ ህልሟን እንጂ ማንንም ለመስማት ፍቃደኛ አልነበረችም ።
.......
ሁሌ ምሽት ላይ የገንዘብ ማስቀመጫ ሰንዱቋን ታወጣና በእለቱ የሰራችውን ገንዘብ ታስቀምጥና ፡ ስንት እንደቀራት ትደምራለች ። ታስባለች ።
ለሷ አሁን ህይወት ማለት መዝናናት አይደለም ። ለሚስ አሪስ ህይወት ማለት ያንን ድንገት አይታው በፍቅሩ የተያችለትን የዲዮር ቀሚስ መግዛት ነው ።
it's never too late to chase your dreams
........
ሶስት አመታት አለፉ ፡ በመጨረሻም ፡የሚስ ሀሪስ ህልም የሚሳካበት ቀን ደረሰ ። እናም ቀን ምሽት ሳትል ፡ ደክሞኛል ልረፍ ሳትል ፡ ለአመታት ያጠራቀመችውን ገንዘብ ይዛ ወደ ፓሪስ በረረች ።
እዛ ህልሟ አለ ። እዛ ለሶስት አመታት የኖረችለት አላማዋ አለ ።
.............
➡️ሚስ ሀሪስ ፓሪስ እንደደረሰች ፡ ምንም እንኳን የምትገዛበት ገንዘብ ብትይዝም ያንን የኖረችለትን የዲዮር ቀሚስ በቀላሉ ግዝት አድርጋ ውጥት ማለት አልቻለችም ። ሆኖም ቅን ልብ ያላቸው ሰወች ገጥመዋት ። በመጨረሻ ከህልሟ ጋር ፊት ለፊት መገናኘት መቻል ብቻ ሳይሆን ፡ ህልሟን ያዘችው ።
ይህ ቀሚስ ለሚስስ አዳ ሀሪስ ዝም ብሎ ልብስ አይደለም ። ያሳካችው ግቧም ጭምር ነው ። ያሰበችውን ማሳካት እንደምትችል ያሳያት የጥንካሬዋ ምስክር ነው ።
.......
✅እያወራን ያለነው ስለ አንድ ቀሚስ ብቻ አይደለም ።
ወደህልምህ ለመድረስ ያሰብከውን ለማሳካት ። መቼም አይረፍድም ።
በነገራችን ላይ ረዣዥም ፅሁፍ ምን ያህሎቻችሁ ይመቻችኋል ?
10463
19:00
28.03.2025
imageImage preview is unavailable
✔️ድመቶች የራሳቸውን ስም ለይተው ያውቃሉ ነገር ግን ቶሎ ምላሽ መስጠትን አይፈልጉም።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
10296
17:54
28.03.2025
imageImage preview is unavailable
ሳትቲያ በአንድ ካፌ አስተናጋጅ ናት፤ህፃን ሆላንድ ከቤተሰቦቿ ጋር ወደ ካፌው ስትመጣ ሳትቲያ ጋር ሮጦ በመሄድ ትስተናገዳለች።
አስተናጋጇ የልጅቷን ፍላጎትን ቀድማ ስለ እምታውቅ የምትፈልገውን የዘቢብ ዳቦ እና የፖም ጭማቂ ታመጣላታለች።
ብዙ ግዜ ህፃኗ ልጅ በካፊ ውስጥ ያሉትን ይዘዋት የመጡትን ቤተሰቧን ትታቸው ከአስተናጋጇ ጋር በመሆን ትጫወታለች ።
አስተናጋጇ ሳትቲያ ልጅቷን በጣም ትወዳታለች ፤ሆላንድም ሳትቲያን እንደ እናቷ ነው የምትወዳት።
የሶስት አመቷ ሆላንድ በትንሾ እጆቾ አስተናጋጇን ሳትቲያን እቅፍ በማድረግ እንዲህ ትላታለች።
"እንዳንቺ አይነት ጥቁር ቆዳ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁኝ፤ ለምንድነው ያንቺ የቆዳ ቀለም ጥቁር የሆነው?" በማለትም ትጠይቃለች።
ሳትቲያ ልጅቷን በደንብ እቅፍ አድርጋት እንዲህ በማለት መለሰችላት።
"ምክንያቱም ፈጣሪ ሁሉንም አንድ አይነት አድርጎ አልፈጠርም፤ሁሉንም የተለየ አድርጎ ነው የፈጠረው፤ ይህ ድንቅ እና ግርም አይደል ?"
ሆላንድ በተመለሰላት መልስ በመደሰትና በመስማማት የሳትቲያን አንገት እቅፍ አደረገች።
ሳትቲያ የዋህ በሆነች ህፃን ልጅ ለተጠየቀችውን ጥያቄ የመለሰችው መልስ በጣም ትክክለኛ ነው !
ለሳትቲያ አዛኝ ልብ እና ለሆላንድ ንፁህ ፍቅር ምስጋና ይገባቸዋል ❤
10514
17:43
28.03.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
8 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
f
**biubiu@*****.com
On the service since January 2025
05.03.202513:10
5
Precise task compliance
Show more
New items
Channel statistics
Rating
47.7
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
36
Followers:
91.3K
APV
lock_outline
ER
13.2%
Posts per day:
15.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Followers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий