
Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
28.8

Advertising on the Telegram channel «Useful Talks»
5.0
9
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$1.20$1.20local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
"ማነህ እዚህጋ...አስተናጋጅ..." እያለ ሲጣራ አስተናጋጁ እየሮጠ መጣ።
"ሂሳብ" አለው።
"ስንት ነው የጠጣኸው?" አለው አስተናጋጁ መልሶ።
"አባቴ የኔ ስራ መጠጣት ነው፤መቁጠር ያንተ ፈንታ ነው"።
"....እና 17 ብልህ ትከፍላለህ?"
"አልከፍልም"
"ሦስት ብልህ ትከፍላለህ?"
"እንክት አረጌ ነዋ!"
"ለምን?"
"በሦስት እንደማልሰክር አውቀዋለዋ!"
"ሰክረሃል'ንዴ?!"
"ልሰክር መሠለኝ እምጠጣው...."
"እሺ ስንት ነው የጠጣኸው?"
"በመክፈል አቅሜ ይወሰናል።በነገርህ ላይ ኪሴ ሙሉ ከሆነ 17 ጠጥቼም አልሰክር።ኪሴ ከጎደለ ግን በአንድ መለኪያም ጥምብዝ ነው እምል"
"ዛሬ ኪስህ እንዴት ነው?"
"ያው መምህር ነኝኮ....እንደጎደልኩ ነው"
ቺርስስስስስስ😁
798
22:10
19.07.2025
imageImage preview is unavailable
..🤔
763
23:47
19.07.2025
imageImage preview is unavailable
ያመንኩትን እኖራለሁ የገባኝን እውነት አጋራለሁ !
አንዴ ቅጀት ውስጥ አትግቡ... አለዛ በል በል ነው የሚላችሁ ..😏
627
15:43
20.07.2025
imageImage preview is unavailable
የእርዳታ ጥሪ..😀
እህታችን ደጉ ባለቤቴ ይሄን መልዕክትና ATM ካርዱን ትቶልኝ ወጥቶ ከጠዋት ጀምሬ ፓስዎርዱን ለማግኘት ብታገልም ላገኘው ስላልቻልኩ እባካችሁ አግዙኝ ብላለች!
647
16:00
20.07.2025
imageImage preview is unavailable
👇👇👇
569
17:17
20.07.2025
ከሁለት አመት በፊት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት የተበረከተለት የመቄዶንያ በጎ አድራጎት ማህበር መስራች አቶ ቢንያም በለጠ በመድረክ ያደረገው ንግግር እጅግ ስሜትን የሚነካ ስለነበር ተመራቂዎች እና ታዳሚያንን እያለቀሱ ሲያዳምጡት ነበር።
አቶ ቢንያም በለጠ #ምን_አለ?
" ...ለእኔ ብዙ ትልቅ ቦታ አትስጡኝ ፤ እኔ የማልረባ ሰው ነኝ ፤ ቅድም ስለእኔ ስትገልፁ ከብዶኛል።
እውነቴን ነው እግዚአብሔር ይሰራል እሱን አልክድም መቄዶንያ ላይ ፤ ምክንያቱም ካለምንም እርዳታ ይሄን ሁሉ ሺህ ሰው በሀገር ውስጥ በየቀኑ አንድ ሚሊዮን የእግዚአብሔርን ስራ መሆኑ ግልፅ ነው በጣም።
እኔኮ በሽተኛ ነኝ ሲጀምር ብዙ ጊዜ ተኝቼ ነው የምውለው ፤ ስራ ያቆምኩ ሰው ነኝ እኔ እንደውም የህብረተሰብ ሸክም መሆን ያለብኝ ሰው ነኝ እውነት ለመናገር።
እንደ እኔ አይነት ሰው ዝም ብላችሁ ብታስቡት እንኳን እንደዚህ ለማድረግ ይቅርና እራሴንም ለመቻል ወይ አግብቶ ወልዶ ለመኖር ሰው ለመርዳት ቀርቶ ለመለመን እንኳን አንድ ሰው ጤነኛ መሆን አለበት ፤ ለመለመን ወጣ ብሎ አንድ ቦታ መቀመጥ አለበት እኔ መቀመጥም አልችልም።
ለመኖር እራሱ የማይገባኝ ሰው ነኝ ፤ በእግዚአብሔር ኃይል ነው ያለሁት ፤ እውነቴን ነው የምነግራችሁ ቀልዴን አይደለም። አንድ ሰው ለመለመን መንገድ ላይ ቁጭ ብሎ ሰው መጠየቅ አለበት አይደል እንደዛ እንኳን የምችል ሰው አይደለሁም። ስለዚህ እግዚአብሔር ነው የሚሰራው።
አንድ የህብረተሰብ ሸክም የሆነ ሰው ፤ እግዚአብሔር ምን ያህል ሃጥያተኛ ሰዎችን በመንፈስም በስጋም ደካማ የሆኑ ሰዎችን እንዴት መርዳት እንደሚችል አንዳንድ ሰዎች በቤተሰብ፣ በትዳር፣ ወይ ሰው አስቀይሟችሁ እንደው እግዚአብሔርን የለም ብላችሁ/ እግዚአብሔር ረሳኝ ብላችሁ ከሆነ እግዚአብሔር እንደዚህ ይሰራል። በማይረቡ ሰዎች፣ በተራ በጣም በወንጀለኛ ሰዎች መስራቱን ስታዩ ሁሉንም ሰው እግዚአብሔር እንደሚረዳ የሚያሳይ ነገር ነው።
ክብር ዶክትሬት ተብሏል ፤ እኔ ትንሽ ከብዶኛል በጣም ምክንያቱም እናተ ሸልማችሁኛል ፤ የእግዚአብሔር ፍርድ ደግሞ ከባድ ነው እውነት የእግዚአብሔር ፍርድ በጣም አስፈሪ ነውና ከሲኦል እንድድን እግዚአብሔር ከዚያ እንዲያወጣኝ ፀሎት አድርጉልኝ የእውነት። ይሄ በጣም ከባድ ነገር ስለሆነ ነው። ቀልድ አይደለም እግዚአብሔር ዝም ብለን ሃጥያት ስንሰራ ዝም የሚለን አምላክ አይደለም። የእግዚአብሔር ፍርድ ከባድ ነውና እኔ የምፈራው እሱን ነው እንኳን ልሸለም ለፍርድ እንዲቀልልኝ የማስብ ሰው ነኝ።
መቄዶንያ ላይ ብዙ ሰው አስተዋጽኦ ያደርጋል። እኔ የተለየ አስተዋጽኦ የለኝም ከዛ ያነሰ ነው የእኔ አስተዋፅኦ። በሽተኛ ስለሆንኩኝ ስራም ስለሌለኝ አንደኛው ተደጓሚ ነኝ እራሴ በመቄዶንያ ነገር ግን መቄዶንያ ባልፉት ዓመታት እዚህ ለመድረስ ብዙ አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ ሰዎች አላችሁ ምስጋናም ክብርም የሚገባው ለእናተ ነው።"
615
17:17
20.07.2025
የጭካኔ ምንጩ!
“የጭካኔ ምንጩና መነሻው የግል ደካማነት ነው” (“All cruelty springs from weakness.”) ይላል አንድ ከረምረም ያለ አባባል፡፡
ሰዎች ጨካኝ ሲሆኑ፣ ሌላውን ሰው የመጉዳት ፍላጎት ሲኖራቸውና ያንንም በማድረግ ምንም ግድ የማይሰጣቸው ሲሆኑ እነዚህ ሰዎች አንድ የጠለቀ የውስጥ ደካማ ነገርና ቀውስ እንዳላባቸው አመልካች አባባል ነው፡፡
ሰዎች ሆን በለው ሲጨክኑባችሁና ተገቢ ያልሆነ ነገር ሲያደርጉባችሁ ምንም እንኳን ሁኔታው ደስ ባያሰኛችሁና ቢጎዳችሁም፣ መዳን እስከሚያቅታችሁ ድረስ ከመቁሰል ራሳችሁን ለመጠበቅ ከፈለጋችሁ እነዚህ ሰዎች ለዚህ ጨካኝነት የዳረጋቸው አንድ ቀውስና ደካማ ጎን እንዳለባቸው አስቡ፡፡
• የመገፋት ቀውስ ውስጥ ያለ ሰው ሌላውን የመግፋት ጭካኔ ይታይበታል፡፡
• የዝቅተኝነት ስሜት የተጫጫነው ሰው ሰዎችን ዝቅ አድርጎና ጥሎ እሱ ከፍ የማለት ጭካኔ ይንጸባረቅበታል፡፡
• ከዚህ በፊት ሰዎች ካለአግባብ እንደተጠቀሙበት በማሰብ ድባብ ውስጥ ያለ ሰው በሰዎች ላይ ተረማምዶና ሰዎችን ተጠቅሞ ለራሱ ብቻ የማካበት ጭካኔ ይታይበታል፡፡
• የጥላቻ ልምምድ የደፈቀው ሰው ከእሱ ለየት ያለን ሰው ሁሉ እንደጠላ ይኖራል፡፡
በግል ሕይወታችሁና በሕብረተሰቡ መካከል ያጋጠማችሁን የጭካኔ አይነት ተመልክታችሁ ብታስቡት ጭካኔውን የሚፈጽመው ሰው የአንድ ቀውስ ሰለባ እንደሆነ ትደርሱበታላችሁ፡፡
ካለባቸው ቀውስ የተነሳ ጭካኔ ውስጥ የገቡ ሰዎች ጨካኝነት እናንተንም የቀውስ ሰለባ እንዳየደርጋችሁና የነገ ጨካኞች ወደመሆን እንዳይወስዳችሁ ራሳችሁን ጠብቁ፡፡
ሰው የሚያምርበት ሩህሩህ፣ ጨዋ፣ ሌላውን አክባሪ፣ ለሰው ተጠንቃቂ፣ የሰላም ምንጭ . . . ሲሆን ብቻ ነው!
እዮብ ማሞ (ዶ/ር)
706
17:31
20.07.2025
ከሰዎች ጋር ያለንን ተግባቦት ለማዳበር የሚረዱ ጠባያት
1. ጥሩ አድማጭ መሆን
ተግባቦትን ለማዳበር ከሚረዱ ጠባያት ዋነኛው ጥሩ አድማጭነት ነው፡፡ ሰዎች በሚናገሩበት ሰዓት ተናግረው እስኪጨርሱ አለማቋረጥ፤ ዓይናቸውን መመልከት፤ በንግግር መሃልም መረዳታችሁን ለማመልከት ጭንቅላታችሁን ወደ ላይና ወደ ታች መነቅነቅ፤ ተናግረውም ከጨረሱ በኋላ መናገር የፈለጉትን ሃሳብ በጥቂት ቃላት ማጠቃለል የጥሩ አድማጭነት ምልክቶች ናቸው፡፡
2. የፊት ገጽታችንና የእጅ እንቅስቃሴአችን
በንግግር ወቅት ያለን የፊት እና የእጅ እንቅስቃሴ ስለምንናገረው ሃሳብ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ አለ፡፡ ለምሳሌ አስደሳች ሃሳብ ለመናገር እየሞከርን የፊት ገጽታችንን ማኮሳተር፤ ማጨማደድ እና የዓይን ሽፋሽፍትን መሰብሰብ ለአድማጭችን ተቃራኒ መልዕክት ይልካል፡፡ ስለዚህም ከምንናገረው ሃሳብ ጋር ውህደት ያለው የፊት ገጽታና የእጅ እንቅስቃሴ ሊኖረን ይገባል፡፡
3. ፍሬ ሃሳቡን በተወሰኑ ቃላት መግለጽ
የሰው ልጅ ትኩረትን ሰጥቶ አንድን ድርጊት መከወን የሚችው ለጥቂት ደቂቃዎች ስለሆነ በንግግር ወቅት በጥቂት ቃላት የምንፈልገውን ሃሳብ መግለጽ ይገባል፡፡ የምናናግረውም ሰው በዚያች በሚያናግረን ሰዓት ብዙ የሚያሳስቡት እና ጊዜ ሊሰዋላቸው የሚፈልጋቸው ብዙ ጉዳዮች እንዳሉት በማመን አጭርና በተመረጡ ቃላት የተሟላ ንግግር ብናደርግ ጥሩ ተግባቦት ይኖረናል፡፡
4. ትኩረት የሚያሳጡ ነገሮችን ማራቅ
ተንቀሳቃሽ ስልክ እንዲህ የዕለት ተዕለት ኑሯችን ውስጥ ዘልቆ በገባበት ጊዜ ውስጥ ከሰዎች ጋር በምንነጋገርበት ወቅት የምንጠቀማቸው ከሆነ ተገቢ ያልሆነ ትርጉም ይሰጣል፡፡ ለምናናግረው ሰው ውይም ስሚናገረው ሃሳብ ግድ እንደሌለን ያሳብቃል፡፡ ስለዚህም በንግግር ወቅት ተንቀሳቃሽ ስልካችንን ጨምሮ የምንከውነውን ማንኛውንም ስራ አቁመን ሙሉ ትኩረታችንን በመስጠት ልናዳምጥ እንዲሁም ምላሽ ልንሰጥ ይገባል፡፡
5. አቀማመጥን ማስተካከል
ወደ ጀርባችን ተለጥጦ መቀመጥ፤ ጀርባችንን መስጠት ወይም ፊትን ወደ ተቃራኒው አቅጣጫ ማዞርን የመሳሰሉ አቀማመጦች ተግባቦትን አስቸጋሪ ሊያደርጉ ስለሚችሉ ወደ ምናናግረው ሰው አቅጣጫንን ማስተካከል እንዲሁም ጠጋ በማለት አቀማመጣችንን ማስተካከል ይገባናል፡፡
6. የሚያናግሩትን ሰው ስሜት መረዳት
እጅግ የሚያሳዝን ታሪክ እየተነገረን ስሜታቸውን ከቁብ ሳንቆጥር ቅጭም ባለ አኳኋን “የምተለው ይገባኛል” ብንል ተአማኒነት ያሳጣል፡፡ የተናጋሪውን ስሜት ወደእኛም ዘልቆ እንዲገባ መፍቀድ ከቻልን መልካም ተግባቦት ይኖረናል፡፡
7. ንግግርህ ፍሰት ያለው እና ያልተዘበራረቀ እንዲሆን ማድረግ
ከአንድ ሃሳብ ወደ ሌላ ሃሳብ መዝለል ውልና ማሰሪያ የሌለው ንግግር፤ ውይይትና ክርክር ማድረግ መጨረሻቸው የማያምር ነው፡፡ ስለዚህም ትኩረትን በአንድ ሃሳብ ላይ ብቻ በማድረግ ያልተዘበራረቀ እንዲሁም ፍሰቱን የጠበቀ ንግግር ማድረግ እርሱንም አጠናቆ ወደሌላው መሻገር ተገቢ ነው፡፡
8. በየንግግሩ መሃል የሚገቡ ድምጾችንና የቃላት ድግግሞሽን ማስቀረት
ብዙውን ጊዜ ሰዎች ሃሳባቸውን ከመከታተል ይልቅ ወደዚህ ጽምጸት አትኩረው እንዲያፌዙ ይጋብዛል፡፡ ስለዚህም “አ….. “ “አም….” የሚሉ ድምጸቶችን ማስወገድ ይገባል፡፡ እንዲሁም “እና” ፤ “ማለት ነው” እና “ምናምን” የሚሉ ቃላትን መደጋገም ንግግራችንን አሰልቺ ሊያደርጉት ስለሚችሉ ማስወገድ ይገባል፡፡
9. የድምጻችንን ቃና እንደየሃሳባችን ማቀያየር
በንግግር ወቅት አንድ ቃና ብቻ ያለው ወጥ ንግግር ማድረግ፤ ለሃዘኑም ለደስታውም ለቁጣውም ተመሳሳይ ድምጸት መጠቀም የአድማጭ ትኩረት እንዲበታተን የሚጋብዝ ነውና አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ አንዳንዴም ለጥቂት ሰኮንዶች ዝም እያልን በተለያየ ቃና የታጀበ ንግግር ማድረግ የአድማጭን ትኩረት ለመሳብና እስከ ንግግሩ መጨረሻ ሰብስቦ ለማቆየት ይረዳል፡፡
ተግባቦት የብዙ ሰው ችግሮ ነውና share በማረግ ለሌሎች እነዚህን ቁልፍ ነገሮች እናሳውቅ
ፔጃችንን Like በማረግ በየቀኑ አዕምሮዎን በመልካም ሀሳብ ይመግቡ
(በዘመነ ቴዎድሮስ)
777
17:37
20.07.2025
እንዴት አደራችሁ ብርሃኔ ክፍል 16 ልጋብዛችሁ ..
265
07:27
22.07.2025
ብርሃኔ ክፍል ...አስራ ስድስት
✍️ቅዳሜ እንደምንም መሸልኝ ፣እራሴን ለማሰማመር ያልጣርኩት ጥረት የለም ፣ ከፀጉር ቤት ጀምሮ እስከ ....... ብቻ በተደጋጋሚ መስታወት አጠገብ ስገተር ነው ያመሸውት ማለት ይቻላል ፣ ሲመሽ ማሪዛ ለማስታወስ ደወለች ፣ መዘጋጀቴን ስነግራት ደስ አላት ። እናም በጊዜ ልደርስ ይገባል በሚል ቶሎ ከቤት ወጣው ፣ ማሪዛ ከጠቆመችኝ ሰፈር ..........
...እነማሪዛ አካባቢያቸው በሙሉ በሽቦ አጥር የታጠረ ዝም ያለ ነው የጊቢዎቹ ግርማሞገስ ያስፈራል ፣ በራይድ ስለመጣው ነው እንጂ እያንዳንዱን ሳደንቅ ነበር የምገኘው ፣ ሹፌሩ የተሰለፉ መኪናዎች ሲያይ እዛጋር ነው መሰለኝ አለኝ ፣አዎ አልኩት በቀረብን ቁጥር የልብ ምቴ ጨመረ ፣ ውስጤ ለዚ ቦታ ትመጥናለህ ወይ እያለ ይጠይቀኛል ፣በፍርሃቴ ላይ ፍርሃትን እየጨማመረብኝ ነው።
....ለሹፌሩ የሚገባውን ሰጥቼው ወረድኩና ፣ለማሪዛ ደወልኩ ፣አይነሳም ደጋግሜ ሞከርኩ ፣ አታነሳም ወደውስጥ መግባት አስፈራኝ ።ከቆይታ በዋላ ወሰንኩ ፈርቼ ከምመለስ የሆነው ይሁን ብዬ ገርበብ ብሎ በተከፈተው የግቢው በር ወደውስጥ ዘለኩ ፣ በዚ ቅስበት አንድ ጥበቀ መጥቶ ፊለፊቴ ቆመ
"ሰላም አመሸህ "አልኩት ስላስደነገጠኝ በዛውም እየረገምኩት
"ደና የማን ..."ብሎ ዝምብሎ አስተዋለኝ
"የማሪዛ እንግዳ ነኝ "አልኩት ፣በውስጤ ለዚቤት አትገባም ነው ወይስ
"እዚቤት ከተቀጠርኩ አምስት አመቴን ይዣለው እዚ የሚመጡትን ሰዎች ደሞ እንደቤተሰቡ ነው የማውቃቸው አዲስ ሆንክብኝ "አለኝ
"ገባኝ ማሪዛን ማግኘት ብችል ስለኔ ታስረዳህ ነበር "ከማለቴ ስልኬ ጠራ ፣ማሪዛ ናት ተገላገልኩ
"ማሬ ገብቻለው ግን ጥበቃው ....."ስል
"ምን ስጠው" ብላ ቆጣ አለች ለዚ ጉረኛ ጥበቃ ሰጠውት ፣ በዚ በወጣትነት ዕድሜው ከአንድ በር ላይ ሳይንቀሳቀስ አምስት አመት ማሳለፉን እንደጀብድ ኮራ ብሎ ያወራል ደሞ...
"እሺ እሺ ይቅርታ "ብሎ በአክብሮት ስልኬን መለሰልኝ ፣ ተቀብዬው ወደ ፕሮግራሙ ስፍራ አመራው ፣ ዝግጅቱ የሚካሄድበት የተንጣለለ ሳሎን ውስጥ ስገባ ፣ ድንብርብሬ ወጣ ፣ ዋው የበላና የጠጣ እዚ አይደል እንዴ ያለው ! የአለባበሳቸው የፊታቸው ፀዳል ...... በየምግብ ጠረቤዛው አራት አራት የተቀመጡ ሰዎች ፣ ይታዩኛል ከፊት ለፊት ትንሽዬ ከፍታላይ ጊዜያዊ መድረክ መሆኑ ነው ማሪዛ ከጓደኞቿ ጋር ይመስላል ተቀምጣለች ፣ አጠገቧ ስላሉት ሁለት ሴቶች ነገርራኝ ስለማታውቅ ነው ጓደኞቿ ይሆናሉ ብዬ የገመትኩት ፣ ስታየኝ እጇን አውለበለበችልኝ ፣ከተቀመጠችበት ግን አልተንቀሳቀሰችም ፣ ምንአልባት ብዙ ሰው ስላለ ትኩረት ላለመሳብ ይሆናል ፣ እንደምንም ደፈር ብዬ አንድ ጠረቤዛ ከበው ከተቀመጡ ሦስት ሴቶች ጋር ሄጄ ተቀላቀልኩ ፣ ሰላምታ ከተለዋወጥን በዋላ ፣ አይናቸው አላረፈም ሰረቅ እያደረጉ ያዩኛል ፣ የራሳቹ ጉዳይ አልኩኝ ፣ በመልክና በቁመናዬ ሳይሆን የምገመተው በልብስ እንደሆን ገብቶኛል ፣ ቀለል ያለ እራት ተበልቶ ሲያበቃ ፣ ማሪዛ ተነስታ ወደተዘጋጀላት ትልቅ ኬክ ቀረብ አለች ፣ ሁሉም በውበቷ ምራቁን እንደዋጠ እርግጠኛ ነኝ የለበሰች ነጭ ሙሉ ቀሚስ በከፊል ደረቷን ያሳያል ፣ ብትሸፍነው በወደድኩ ... እረጅም ፀጉሯ ዛሬ ወደዋላዋ ተለቋል ፊቷላይ የሚታየው ፍካት ይጋባል ... ትንሽ ንግግር አደረገች በመጀመሪያ ፈጣሪዋን አመሰገነች ፣ በመቀጠል ወላጆቿን ፣ ከዛም ጓደኞቿንና የስራ ባልደረቦቿን አመስግና ወደኔ አቅጣጫ ቀና ብላ በማየት የቀኝ እጇን ልቧላይ አስቀመጠችው ፣ ተጋባዡ በማይነቃበት መልኩ ነው ያደረገችው ፣ አጠገቤ የነበሩት ሴቶች ግን ይበልጥ እየተነጋገሩ አፈጠጡብኝ ፣ ሆሆ የሀብታም ልጅ አይኑን አይሰብርም ለካ ፣ ጭራሽ በሹክሹክታ አይሉት እንድሰማቸው በማሰብ 'ማነው ባክሽ 'ሲባባሉ ሰማው ........ማሪዛ ኬኳን መልካም ልደት እየተዘፈነላት ኬኳን ቆረሰች ፣ እናት እና አባቷ ስጦታ ሰጧት በዛ አላበቃም ከአጎት ከአክስት ፣ ከአባት ጓደኞች ከእናት ጓደኞች ፣ ጎረፈላት ... ሁኔታውን በመገረም እያየው ሳለ አለቃዬ ሲሳይ መጥቶ ነካ አደረገኝ ስዞር
"እንኳን ደና መጣህ 😁"በሹፈት ሳቀብኝ ጭንቅላቴን ነቅንቄ ብቻ ዝም አልኩ
"ሱፍሽ ሄዶብሻል ከየት ነው "ብሎ በድጋሚ በማልመጥ ነካ አደረገኝ ።ሴቶቹ ሳቁ ለት ፣
"ይመለከትሃል!"አልኩት
"አይ ያው ከብዙ ወንዶች መሃል የተለየ ሁኔታ ሳይ ትኩረቴን ስለሳበው ነው ። 😁"አለኝ ሆነ ብሎ ሊያበሳጨኝ እንደፈለገ ቢገባኝም ፣ መረጋጋት አቃተኝ ከአጠገቡ ለመራቅ ተንቀሳቀስኩ ፣ ሁሉም ተነስቶ ስለነበር ፣ እየተገጫጨው አልፌ በሩ አካባቢ ቆምኩ ፣ ማሪዛ ስጦታዎቿን እየተቀበለች ማስቀመጥ ላይ ነበረች ፣ የረሳችኝ መሰለኝ ለምን ጠራችኝ እኔ አብራኝ የምትሆን መስሎኝ እንጂ አልኩ ግን ደሞ ሳስበው አለባበሴ ለዛ ቦታ አይመጥንም ፣ ምን አልባትም እሷም አፍራብኝ ይሆናል ፣ አይምሮዬ ደጋግሞ ሲወቅሰኝ ፣ ይበልጥ አፈገፈኩ ወደዋላ ስሄድ ከአንድ ሰው ጋር ተጋጨው ፣ በጣም ከማፈሬ የተነሳ ደጋግሜ ይቅርታ ጠየኩ ሰውዬው
"ተረጋጋ ወጣቱ ደሞ እንዴት ነው አካሄድህ "አለኝ ዕድሜው በአቶ ሲሳይ አይነት ይገመታል ፊቱን ሳየው ደሞ ይበልጥ ደነገጥኩ የሆነቦታ የማውቀው የማውቀው መሰለኝ ፣ የት ነው ግን ሊመጣልኝ አልቻለም
"ይቅርታ "አልኩት ዝምብሎ ሲያየኝ ቆየ አስተያየቱ ልቤን ያዝ አደረገኝ
"ተረጋግተህ ተዝናና ወደዋላ መሄድ ግን መልካም አይደለም "ብሎኝ
ወደፊት ሊራመድ ሲል አቶ ሲሳይ ዳግም መጣና
"ምን ተፈጠረ አቶ ታደሰ "አለው ፣ ልክ ታደሰ ሲለው ያባቴ ስም ሲጠራ ልቤ ተንፈራፈረች ፣ አስታወስኩ በጣም ባይሆንም የአባቴ የወጣትነት ፎቶው እና ይሰው ይቀራረባሉ ...ሁለቱ እያወሩ ደንዝዤ ሰውዬውን ማየቴን ማቆም አልቻልኩም ... አባቴ ከእናቴ ጋር በወጣትነት የተነሱት ፎቶ የት ነው ያደረኩት በደንብ ላየው ጓጓው ሻንጣዬ ውስጥ አዎ ቆይቷል ያንን ሻንጣ ከከፈትኩት የትምህርት መርጃ መፀሐፍቶች ፣አንዳንድ ዶክሜንቶችን ለጊዜው ስለማልፈልገው እዛ ሻንጣውስጥ ነው ያስቀመጥኩት ፣ ወደቤት ሄጄ ሁኔታውን ፎቶውን ለማየት ጓጓው ፣በዛላይ ታደሰ የሚለውን ስም መያዙ ..... ሲሳይ ደጋግሞ በተረብ እየነካካ ሰውዬውም ትኩረት እንዲያደርግብኝ ሲጥር ተበሳጨው ፣
"ታውቃለህ ከአገር እርቀህ ስለቆየህ እንዲ አይነት ወጣቶችን አታውቅም ፣ ምንም አይነት የስራ ስሜት የላቸውም ፣ነገርግን እንደምንም ባላቸው ነገር ለመፅዳት ይሞክሩና ፣ከዛ ሀብታም ሴት ማሳደድ ነው 😁"እያለ በሰውዬው ፊት አበሻቀጠኝ
ሰውዬው ምንም አይነት የፊት ለውጥ ሳያሳይ በዝምታ ተመለከተኝ ፣ አቶሲሳይን ገላምጬው ወደበሩ አዘገምኩ ፣ እዚ አስቀያሚ ስሜት እንዲሰማኝ ካደረገኝ ግብዣ ላይ ከዚ በላይ መቆየት አያስፈልግም ፣ በዛላይ ያፎቶ ........
264
07:28
22.07.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
5 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
f
**biubiu@*****.com
On the service since January 2025
18.03.202518:19
5
Precise task compliance
Show more
New items
Looking for more recommendations?
Launch ad campaigns
Create channel packages
Add channels to favorites
Channel statistics
Rating
28.8
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
39
Subscribers:
6.9K
APV
lock_outline
ER
9.2%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий