- Main
- Catalog
- News and Media
- Advertising on the Telegram channel «TIKIVAH-ETH»
Advertising on the Telegram channel «TIKIVAH-ETH»
My Trust Always In My Creator
Channel statistics
" በኢትዮጵያ ጠንካራ መሪ እንዳለ ሰምቼያለሁ። ይሁንና አንተን እንደማውቀው እሱን አላውቀውም። ነገር ግን ጠንካራ ሰው ነው። ሁለታችሁን ለማገናኘት እሞክራለሁ " - ዶናልድ ትራምፕ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናላድ ትራምፕ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የግብጹን ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲን ማገናኘት እንደሚፈልጉ ተናገሩ።
ትራምፕ ሁለቱን መሪዎች ማገናኘት የሚፈልጉት፤ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክንያት በኢትዮጵያ እና በግብጽ መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ የሚፈታ ስምምነት ለማበጀት እንደሆነ ገልጸዋል።
ፕሬዝዳንቱ ይህን ያሉት፤ በስዊትዘርላንድ ዳቮስ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን ዛሬ ምሽት ከግብጹ አቻቸው ጋር ተገናኝተው በተወያዩበት ወቅት ነው።
ፕሬዚዳንት ትራምፕ እና አልሲሲ ምን አሉ ?
ትራምፕ ውይይቱን ሲጀመሩ " ከግብጽ ጋር በጣም ጥሩ ግንኙነት አለን። ፕሬዝዳንቱ ደውለው አንዳች ነገር ይጠይቃሉ። ሁል ጊዜም መፍትሔ እናገኝለታለን ' ሲሉ ተደምጠዋል።
አልሲሲ በፊናቸው ትራምፕ ወደ ዋይት ሐውስ ከተመለሱ ወዲህ " በስኬቶች የተሞላ ዓመት " እንዳሳለፉ ጠቅሰው አሞግሰዋቸዋል።
" እጅግ ከባድ " ባሉት የጋዛ ጉዳይ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ስኬት ማስመዝገባቸውን ገልጸው " እንኳን ደስ አለዎ " ብለዋቸዋል።
" ዶናልድ ትራምፕ ባይሆኑ ኖሮ በጋዛ ከስምምነት አይደረስም ነበር ፤ ለጉዳዩ ትኩረት መስጠትዎን ይቀጥሉ " ሲሉ አሞካሽተዋል።
የግብፁ መሪ በመቀጠል ያነሱት የ " የህልውና ጉዳይ " ያሉትን እነሱ የናይል ወንዝ የሚሉትን የአባይ ወንዝና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በሚመለከት ነው።
በዚህ ጉዳይ ትራምፕ ለግብፅ ለሚያደርጉት ድጋፍ አመስግነዋል።
በትራምፕ የመጀመሪያ የስልጣን ዘመን በግድቡ ጉዳይ ላይ ያለውን አለመግባባት ለመፍታት ከፍተኛ ጥረት ተደርጎ እንደነበር አስታውሰዋል።
በወቅቱ ተዘጋጅቶ የነበረው ስምምነት እንዲፈረም የአሜሪካው ፕሬዝዳንት " ሁሉንም ነገር " ማድረጋቸውን ጠቅሰዋል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የታላቁ ህዳሴን ግድብ ከዓለም ግዙፍ ግድቦች አንዱ እንደሆነ ጠቅሰዋል።
" የግንባታውን ወጪ የሸፈነው እኛ ነን " ብለዋል። ትራምፕ ይህን ሲሉ የመጀመሪያ አይደለም ከቀናት በፊት " እኛ ነን ፋይናንስ ያደረግነው " ብለው ነበር። ከወራት በፊትም እንዲሁ ሲናገሩ ነበር፤ የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት በወቅቱ ለፕሬዜዳንቱ በሰጠው ምላሽ ግድቡ በኢትዮጵያውያን ገንዘብ እና ላብ የተገነባ መሆኑን አስረግጦ ተናግሯል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ በዛሬው ንግግራቸው ላይ በህዳሴው ግድብ ጉዳይ ላይ እጃቸውን ያስገቡት በመጀመሪያው የሥልጣን ዘመናቸው መገባደጃ እንደሆነ አስታውሰዋል።
" ለስምምነት ተቃርበን ነበር። ይሁንና በተጭበረበረ ምርጫ ሥልጣን ለቀቅኩ " ብለዋል። ድርድሩ ሳይቋጭ የቀረው በዚህ እንደሆነ ጠቁመዋል።
ትራምፕ " አሁን ወደ ሥልጣን ስመለስ ግድቡ በጣም አደገኛ ጉዳይ ሆኖ ነው ያገኘሁት። ወደነበረበት መመለስ እችል እንደሆነ አያለሁ " ሲሉ ተደምጠዋል።
" ግድቡ የናይል ወንዝን ይገታል። ከረዥም ጊዜ በፊት ሲገነቡት እና ፋይናንስ ሲያደርጉት ውይይት ሊደረግበት የሚገባ ነበር " በማለት ለግብፅ ድጋፍ ያሳየ ንግግር ተናግረዋል።
ትራምፕ በግብጽ እና በኢትዮጵያ መካከል ውጥረት ለፈጠረው ልዩነት መፍትሔ ለማበጀት የተለያዩ የጋራ ሙከራዎች እንደሚያደርጉ ገልጸዋል።
ሙከራዎቹን ምንነት በዝርዝር ሳያብራሩ ቢቀሩም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት አልሲሲን ፊት ለፊት የማገናኘት ሃሳብ እንዳላቸው ግን አሳውቀዋል።
ትራምፕ ላለፉት 12 ገደማ ዓመታት ግብጽን በመምራት ላይ የሚገኙትን አብደል ፋታህ አልሲሲን " ጠንካራ መሪ " ሲሉ ጠርተዋቸዋል።
" በኢትዮጵያ ጠንካራ መሪ እንዳለ ሰምቼያለሁ " ያሉት ትራምፕ፤ " ይሁንና አንተን እንደማውቀው እሱን አላውቀውም። ነገር ግን ጠንካራ ሰው ነው። ስምምነት ማድረግ እንችል እንደሆነ ለማየት ሁለታችሁን ለማገናኘት እሞክራለሁ " ሲሉ ለግብጹ ፕሬዝዳንት ነግረዋቸዋል።
ይህ መረጃ በዋነንኘት የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ኢንሳይደር ድረገጽ ነው።
(መረጃው ላይ ከዚህ ቀደም የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ለትራምፕ ንግግር የሰጠውን ምላሽ አካተንበታል)
ቪድዮ፦ ፎክስ ኒውስ
@tikvahethiopia

ስነስርዓቱ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በቀጥታ እየተሰራጨ ይገኛል።
@tikvahethiopia
ስነስርዓቱ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በቀጥታ እየተሰራጨ ይገኛል።
@tikvahethiopia
የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ስርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል።
የፊልም ፣ የትያትር፣ የማስታወቂያ ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ባለሙያው ተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በ43 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ሁለገቡ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ነበር።
#TikvahEthiopiaFamilyAA

በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡
ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር።
#EBS

" እሳቱ ጠፍቷል ! "
በሀዋሳ ከተማ ወደ አዲሱ መናኸሪያ፣ አጠና ተራ አካባቢ የተነሳው እሳት መጥፋቱን የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት አሳውቀዋል።
አካባቢው ላይ በቅርብ የነበሩ አንድ የአይን እማኝ በእሳት አደጋው የአንዲት እናት እና ልጅ ህይወት ማለፉን ጠቁመዋል።
" እናት እና ልጅ ናቸው ህይወታቸው ያለፈው። እናትየው ልጇን ለማዳን በገባችበት እሳቱ በመያያዙ ምክንያት ህይወታቸው አልፏል። አስክሬናቸው በአምቡላንስ ተወስዷል " ሲል ገልጿል።
" አሁን ሌሎች ሰዎች ውስጥ ካሉ በሚል ፍለጋ እየተካሄደ ነው " ሲልም አክሏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ በእሳት አደጋው " ህይወታቸው አልፏል " ስለተባሉት እናት እና ልጅ ተጨማሪ መረጃ ከሚመለከታቸው አካላት በመጠየቅ ያቀርባል።
በሌላ በኩል አንድ የቤተሰባችን አባል ይህ የእሳት አደጋ ብዙ የማስተካከያ እርምጃዎች ሊወሰዱ እንደሚገባ በግላጭ ያመላከተ መሆኑን ገልጿል።
እነኚህም ፦
- ፈጣን የሆነ ምላሽ አደጋ ሲከሰት
- በማንኛውም ሰዓት እና ጊዜ በቂ የተዘጋጀ የእሳት አደጋ መኪና
- የእሳት አደጋ መጥሪያ ስልክ ለህብረተሰቡ በስፋት ቢሰራጭ ... የሚሉት ናቸው።
#TikvahErhiopiaFamilyHawassa

Reviews channel
2 total reviews
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
Catalog of Telegram Channels for Native Placements
Advertising on the Telegram channel «TIKIVAH-ETH» is a Telegram channel in the category «Новости и СМИ», offering effective formats for placing advertising posts on TG. The channel has 21.5K subscribers and provides quality content. The advertising posts on the channel help brands attract audience attention and increase reach. The channel's rating is 12.9, with 2 reviews and an average score of 5.0.
You can launch an advertising campaign through the Telega.in service, choosing a convenient format for placement. The Platform provides transparent cooperation conditions and offers detailed analytics. The placement cost is 2.4 ₽, and with 3 completed requests, the channel has established itself as a reliable partner for advertising on Telegram. Place integrations today and attract new clients!
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Комментарий