
Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
6.3

Advertising on the Telegram channel «Muslim,Islam»
Religion & Spirituality
Language:
Amharic
3
0
Share
Add to favorite
Buy advertising in this chat
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
Delete after 24 hours, pinned for the duration of the post
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$6.00$6.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
የመውሊድ ሰዎች ብዥታ፡- አንዳንዶች
“መውሊድን በማክበር በርካታ ጥቅሞችን እናገኛለን፡፡”
ይላሉ፡፡
✅ መልስ፡- በዚህ አዲስ ፈጠራ ማንኛውም ጠቀሜታ እንኳ ቢኖር ወደ ርሱፊታችንን ልናዞር አይገባም፡፡ዋናው ቁምነገሩ አላህና ረሡል ﷺ በደነገጉት ህግ ላይ መዘውተር ነው፡፡አንድን ነገር አላህ ወይም ረሡል ﷺ ሀራም ካደረጉት ከዚያ በኋላ ሙብተዲዖች ጠማሞች በሚሸላልሙት ፈጠራ ፊታችንን ወደርሱ ልናዞር አይገባም፡፡
✅ ጥቅም በሚባለው ቁማር እና አስካሪ መጠጦች እንኳ የተወሰነ ጥቅም እንዳላቸው አላህ-ሱብሃነሁ ወተዓላ-ነግሮናል፡፡ ነገር ግን ከጥቅሙ ጉዳቱ በማመዘኑ ሙሉ በሙሉ ሊከለከል ችሏል፡፡ አንድ ነገር ሀራም ሆኖ በውስጡ ጥቅም እንኳቢ ኖረው ሀራም ከመሆን አይዘልም፡፡
➧ መውሊድ አክባሪዎች እንዲህ ይላለ፦
«እኛ መውሊድን የምናከብረው ነብዩ ሙሐመድንﷺ ለማስታወስነው፡፡» ይላሉ፡፡
✅ መልስ፡- በመውሊዳችሁ ትውስታውን ህያው ለማድረግ የምትሞክሩት የረሡልﷺ ትውስታ ፍጹም የተረሳና የሞተ መሰላችሁ?
✅ የረሡልﷺ ትውስታ ሁሌም በአዛን በየኹጥባው ከፍየ ተደረገ መሆኑን አልሰማችሁም?
✅ የረሡልን ﷺ ትውስታ መሰረተቢስ በሆነው መውሊድ ከፍ ለማድረግ ሙከራ ማድረግ ከንቱና ውድቅ የሆነ አመለካከት ነው፡፡
✅ ሶለዋት እንኳ አብዙ ተብለን የታዘዝነው በጁሙዓ ቀን እንጅ ረቢዑል አወል 12ኛው ቀን ላይ አይደለም፡፡
➘➴➷➘ ያንብቡ
https://t.me/AbuImranAselefy/58763277
14:48
25.08.2025
play_circleVideo preview is unavailable
ድንቅ ውይይት
➶➶➶
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🏝 ስለ መውሊድ ከተብሊጎች ጋር
የተደረገ ድንቅ ውይይት
📝 የመውሊድ
ብዥታዎች
በተብሊጊዩ ሲነሱ
✅ ትክክለኛ ምላሻቸው
በሰለፍዩ ተሰጥቷል።
🛖 በምስራቅ ጉራጌ በኢንሴኖ ከተማ አስተዳደር ከተብሊጎች ጋር የተደረገ
☎️ የስልክ ውይይት
🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ያሲን አላህ ይጠብቃቸው!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📝 እንዲህ ከመሽቀርቀር
እንዲህ ከማማር
📝 ግማሽሽ ቁም ነገር ሆኖ በነበር
👌
ግልባጭ ለሱፍዮች፣ ለአህባሾች፣ ለተብሊጎች እና ለመሰሎቻቸው ይሁን!
✅ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy0
12:14
25.08.2025
🔴የአህባሾች ቅጥፈት
ተጀምሯል
ተጀምሯል
ተጀምሯል
በኡስታዝ አብ ሁዘይፍ እንዳያመልጣችሁ
ገባ ገባ በሉ
https://t.me/+ATG4ih-YZ9QwZWQ8
0
20:44
24.08.2025
https://t.me/shehmuhammedjemal
ጁየን ይበሉ
615
21:01
27.08.2025
ልዩ የመውሊድ ስጦታ ለአስተዋዮች!!
—————ክፍል 2
ክፍል 1 በሚከተለው ሊንክ ታገኙታላችሁ
https://t.me/IbnShifa/5606
እህቴ ሆይ! እስቲ ልጠይቅሽ? በአላህ ይሁንብሽ! ለኔ ባትመልሺልኝም ቆም ብለሽ አስተውለሽ ጥያቄውን ለራስሽ መልሺው። ከላይም ከታችም ያለው ጥያቄ አንቺንም ይመለከታል!! ግን ተጨማሪ በሴትነትሽ የተወሰኑ ጥያቄዎችን ልጨምርልሽ ወደድኩ…
» መውሊድ ማከብረው ለነቢዩ ﷺ ውዴታ መግለጫ ነው ካልሽ ነቢዩ ﷺ በሚጠሉት በቢድዓ መንገድ ነው ምትገልጪላቸው እንዴ?
ከልብሽ አስተውይ! አንቺን ባልሽ እወድሻለሁ እያለሽ አንቺ በእጅጉ የምትጠይውን ነገር እያወቀ ሚሰራ ከሆነ እውነትም ይወደኛል ብለሽ ታምኚዋለሽ?!
» ወይስ የነቢዩን ﷺ ውዴታ ምትገልጪበት ሱናቸውን ሁሉ ጨርሰሽ ተግብረሽ ጭማሪ አስፈልጎሽ በመውሊድ ውዴታቸውን ለመግለፅ ነው የተነሳሽው?!
» ቆይ ግን አንቺ ነቢዩን ﷺ ከተወዳጁ የጓደኛቸው የአቢበክር ልጅና ሚስታቸው ከሆነችው ዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ) የበለጠ ትወጂያቸዋለሽ?!
» ታዲያ ይህች ውድ እናትሽ የታላቁ ነቢይ ድንቅና ውድ የሆነችው ምስታቸው ዓኢሻ፣ ለዚህ ህዝብ ዲኑን ያስተማረችው ምርጧ የዚህ ህዝብ እናት መውሊድን አክብራለች?! የትና መቼ?
» ለመሆኑ በአለባበስሽ፣ በአመጋገብሽ፣ በአነጋገርሽ፣ ነቢዩ ﷺ ያዘዙሽን ፈፅመሻል?
» ብረት እንደሚገፋ ወንድ ሰውነትሽን ወጣጥረሽ፣ እንደ አርሶ አደር (ገበሬ) ቁምጣ የሆነ ቁርድ ለብሰሽ፣ ሰርግ ሳይኖር ሰርግ አስመስለሽ ድቤ እየደበደብሽ የሞቱበትን ቀን እያከበርሽ ነው እወዳቸዋለሁ ምትይኝ?! ቤትሽ ውስጥ አህያ ቢኖርና መሳቅ ቢችል ይህን ሰምቶሽ ሁሌ እያስታወሰ በተግባርሽ ይስቅብሽ ነበር።
» ለመሆኑ ነቢዩ ﷺ "ሽቶ ተቀብታ ከቤቷ የወጣች ሴት ዝሙተኛ ናትና ወደ ቤቷ ተመልሳ የጀናባ ትጥበትን ትታጠብ።" እያሉ፣ ተቀባብቶ መውጣቱ ሀራም መሆኑን እያወቅሽ፣ ተቀብተሽ እየወጣሽ ተመልሰሽም እንደ ጀናባ ትጥበት መታጠብ ሳትችይ ነው እንዴ ስለምወዳቸው ነው መውሊዳቸውን የማከብረው ምትይው? ትንሽ እንኳን ሀፍረት አይሰማሽም በአላህ?! አትሸማቀቂም?!
ይልቅ ወደራስሽ ተመለሺ፣ ሱናቸውን ካላወቅሽ ተማሪ!! ቁርኣንና ሀዲስን በትክክለኛ ሰዎች ተማሪ። ተግብሪው። ዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ለባሏና ለተወዳጁ ነቢይ ፍቅሯን እና ውዴታዋን የገለፀችበት መንገድ (እሱም ችለሽ ከተገበርሺው) በቂሽ ነው!!! እሷ የገለፀችበትን መንገድ ለማወቅ ከፈለግሽ፣ ቁርኣንና ሀዲስን ሳያጭበረብሩ በትክክል በሚያስተምሩ ሰዎች ላይ መማር ነው።
⑦ » አላህ ዲኑን ሙሉ አድርጌዋለሁ እያለ ነው፣ አንተ ከዲኑ ውጪ የሆነውን መውሊድን አከብራለሁ ስትል፣ ከአላህ በላይ በዲኑ ላይ ህግ አወጣለሁ ስለ ዲኑም አውቃለሁ እያልከ ነውን??
"ዑለማዎች እንዲከበር አዘዋል" አትበለኝ!!
⑧ » የትኛዎች ዑለማዎች ናቸው?
እነዚያ መንገዱን ተሳስተው አሳሳቾች ናቸው? ነቢዩ ﷺ ጠመው አጥማሚ መጥፎ የጥመት ዓሊሞች ያሉዋቸው ናቸው?
⑨ » ወይስ ከነቢዩ ﷺ ዲኑን አቀበት ቁል ቁለቱን፣ ጋራ ሸንተረሩን፣ ወጥተው ወርደው ቸነፈር እያሰቃያቸው፣ ወርሰው በትክክል ያስወረሱንን እንደ እነ ኢማሙ ሻፊዒይና ኢማሙ አህመድ ያሉ ብርቅዬ የጨለማ ማብራት የነበሩ ከዋክብቶችን ነው ምትለኝ?
» እነሱ መውሊድን አክብረዋልን? የታለ ማሰረጃህ? ኢማሙ አቡ ሀኒፋ፣ ኢማሙ ሻፊዒይ፣ ኢማሙ አህመድ፣ ኢማሙ ማሊክ አክብረዋል????
ይልቅ በትክክል የአላህ እና የመልእክተኛው ﷺ ወዳጅ ነኝ ካልን፣ በምን እንደሚገለፅ እንዲህ በማለት አላህ በተቀደሰው ቃሉ መልሱን በአጭሩ አስቀምጦታል:-
﴿قُل إِن كُنتُم تُحِبّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعوني يُحبِبكُمُ اللَّهُ وَيَغفِر لَكُم ذُنوبَكُم وَاللَّهُ غَفورٌ رَحيمٌ﴾ آل عمران ٣١
“አላህን የምትወዱ እንደሆናችሁ #ተከተሉኝ (በላቸው)፣ አላህ ይወዳችኋልና። ኃጢያቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና። አላህ መሃሪ አዛኝ ነው።” ኣል ዒምራን 31
እውነት ከልባችን አላህን እና መልእክተኛውን ﷺ የምንወድ ከሆነ ውዴታችን መግለፅ የምንችለው በትክክል መልእክተኛውን በመከተል ብቻና ብቻ ነው!!።
ብዙ ማለት ብፈልግም፣ ብዙ ሰው ረጅም ፅሁፍ ማንበብ ስለማይወድ እዚህጋ ለማቆም እገደዳለሁ።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
1670
06:36
28.08.2025
play_circleVideo preview is unavailable
https://t.me/shehmuhammedjemal
ጁየን ይበሉ
https://t.me/shehmuhammedjemal
ጁየን ይበሉ
431
08:15
28.08.2025
ዱዓ ይበልጥ ተቀባይነት የሚገኝባቸው ልዩ ሰአታት
• أوقات الإجابة الزمنية الستة هي:
✓ الثلث الاخير من الليل.
✓ عند الاذان.
✓ بين الاذان و الإقامة.
✓أدبار الصلوات المكتوبة(قبل السلام)
✓ عند صعود الإمام يوم الجمعة على المنبر حتى تقضى الصلاة.
✓ آخر ساعة بعد العصر من يوم الجمعة.
• فائدةٌ من كِتاب الدّاء والدّواء
👉
ከለሊት 1/3 መጨረሻ ሲቀር
👉በአዛን ጊዜ
👉በአዛንና በኢቃማ መካከል
👉ከማሰላመት በፊት ከ 5ቱ ወቅት ሰላት መጨረሻ
👉የጁሙዓ ቀን ኢማሙ ወደ ሚንበር በሚወጣ ጊዜ ሰላት እስከሚያልቅ ድረስ
👉የጁሙዓ ቀን ከዓስር ሰላት ቡሀላ ወደ መጨረሻ አካባቢ
አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
🤲
የ አቡል በኻሪ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👇
https://t.me/mubarekebrahiml325
15:01
28.08.2025
play_circleVideo preview is unavailable
🛑 خطـورة مخـالطة أهـل البـ ـدع !؟ - الشيخ ربيع بن هادي المدخلي رحمه اللّه
Https://t.me/ahlesunnahh
#شارك_وانفع_غيرك ✅
14
14:29
29.08.2025
imageImage preview is unavailable
🇧🇮ከቅርብ ግዜ ወድህ በተለያዩ ማሕበራዊ ሚዲያ በተለይም ቲክ-ቶክ አከባቢ ለእስልምና ባላቸው ቅንኣትና ፍቅር ተነሳስተው፣ ወጣት ወንድሞቻችን ከተለያዩ እምነት ተከታዮች ጋር እና ከጥመት አንጃዎች ጋር በሚያደርጓቸው ውይይቶች ላይ መመልከት የተለመደ ነው። ይህ ቅንዓትና ለዲን የመቆርቆር ስሜት እጅግ የሚደነቅና የሚያስመሰግን ቢሆንም፣ በቂ እውቀት ሳይኖር ወደ ውይይትና ክርክር መግባት የሚያስከትለው ጉዳት ግን ከሚገኘው ጥቅም ሊያመዝን ይችላል።
🖋 ሁላችንም በሕይወት ጉዟችን የተገራንበትና ያካበትነው የራሳችን የሆነ የእውቀት መስክ አለን። አንዱ በጥልቀት የሚያውቀውን ሌላው በገሃድ እንኳ ላያውቀው ይችላል።
ለምሳሌ፣ በንጽጽር የሃይማኖት ጥናት ላይ ሰፊ ልምድና ዕውቀት ያለው ግለሰብ፣ ስለ አስማእ ወሲፋት (የአላህ ስሞችና ባህሪያት)ባሉ ውስብስብ ጉዳዮች ላይ ከአንድ ሙሽሪክ ወይም አሕባሽ ጋር ሲወያይ የሚጠበቀውን ያህል ውጤታማ ላይሆን ይችላል። በተመሳሳይ፣ ስለ ተውሒድ እንድሁም አስማእ ወሲፋት ላይ ጥልቅ እውቀት ያለው ኡስታዝ፣ ስለ ነብዩሏህ ዒሳ (ኢየሱስ) ማንነት ከአንድ ክርስቲያን ጋር ለመወያየት የሚያስችሉትን አጠቃላይና በቂ ማስረጃዎች ላያገኝና ላያቀርብ ይችላል።
ስለዚህ፣ በንጽጽር ሃይማኖት ላይ የተሰማራችሁ ወንድሞችና እህቶች፣ ከንጽጽር ጋር ተያያዥነት ከሌላቸው ጉዳዮች በቀር ለሌላ ክርክር አትቅረቡ። በተለይም ከአሕባሾች ጋር ካልተወያየን ብላችሁ ዲናችንን አታሰድቡ። ስለ አስማእ ወሲፋት ጥልቅ እውቀት ያላችሁ ደግሞ፣ ከክርስቲያኖችም ሆነ ከሌሎች እምነት ተከታዮች ጋር ካልተከራከርን ብላችሁ፣ የእነሱን ማምታቻ መመለስ የማትችሉበት ደረጃ ላይ ስትደርሱ ዲናችንን አታሰድቡ። እያንዳንዱ ሰው በሚያውቀው የእውቀት ዘርፍ ላይ ማተኮር እና በሚችለው አቅም ኢስላምን ማገልገሉ ነው የተሻለው። እና ሁላችንም "አቅማችንን" እንወቅ ለማለት ያክል ነው።
رحم الله امرأ عرف قدر نفسه فلزمه، وعرف حده فوقف عنده
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
2571
19:45
29.08.2025
play_circleVideo preview is unavailable
ኢኽዋኖች መውሊድን ሲያከብሩ አይግረማችሁ።
🎤በሼይኽ አብዱልሃሚድ ያሲን አል-ለተሚይ
https://t.me/darulekra
https://t.me/darulekra
582
16:11
30.08.2025
close
Reviews channel
No reviews
Channel statistics
Rating
6.3
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
7.0K
APV
lock_outline
ER
--%
Posts per day:
2.0
CPM
lock_outlinekeyboard_double_arrow_left
shopping_cart
Channels:
0
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Total:
$0.00
Add to Cart
Clear the cart
Are you sure you want to clear the cart?
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Clear my cart
Cancel
Комментарий