Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
17.6

Advertising on the Telegram channel «QMEM TECH»
Computer science
Language:
English
82
0
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$4.80$4.80local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!

3800
17:13
08.01.2025
የቴሌግራም ቻናል ያላችሁ ልጆች ከ3000 በላይ ተከታይ ካላችሁ ከዚህ በታች የምልክላችሁን ሊንክ ተጠቀሙበት ማስታወቂያ በመስራት በወር ከ5000 ብር በላይ መስራት ትችላላችሁ ያስቸገራችሁ ነገር ካለ እና እርዳታ ካስፈለጋችሁ ደግሞ @maelef7 ላይ አውሩኝ
ከ3000 በላይ ካላችሁ ብቻ
ከ3000 በላይ ካላችሁ ብቻ
3200
17:12
08.01.2025
👑 ህይወት እና ስራ የሚያቀሉ ዌብሳይቶች ✅
1️⃣ duolingo.com ✅
➡️ እንግሊዘኛና ሌሎች ቋንቋዎችን በቀላሉ ለመማር።
👉 በስልክም App አለዉ
2️⃣ canva.com ✅
➡️ የግራፊክ ዲዛይን እና የድምፅ ኤዲት ማስተካከል የሚያስችል።
👉 በስልክም App አለዉ
3️⃣ tinywow.com ✅
➡️ ፋይል ኤዲት ማድረግ፣ PDF እና ቪድዮ ተለዋዋጭ መሳሪዎችን መጠቀም።
4️⃣ unsplash.com ✅
➡️ ትክክለኛ ፍቃድ ያላቸዉ ነፃ ፎቶዎችን ማግኘት።
👉ለ Web Dev እና ለተለያዩ ስራዎች በጣም ያግዛል።
👉 በስልክም መጠቀም ይቻላል።
5️⃣ ninite.com ✅
➡️ ሶፍትዌሮችን በአንድ ጊዜ ለማውረድ።
6️⃣ capcut.com ✅
➡️ ቪዲዮ ኤዲትንግ መሣሪያ፣
👉 የስልክ App ነዉ።
7️⃣ lightroom.com ✅
➡️ ፎቶን እንደገና ማስተካከል
👉 በስልክም App አለዉ
8️⃣ convertio.co ✅
➡️ ፋይሎችን በፎርማት ለማስተካከል።
9️⃣ coursera.org ✅
➡️ ኮርሶችን ለማግኘት።

4400
15:49
02.01.2025
‼️ስልክ ስንገዛ መጀመሪያ ማየት ያለብን ምንድነው!?
―መልሱ Processor ሲሆን፦
የስልክ Processor ልክ እንደ ሰዉ አእምሮ አድርጋቹ ማሰብ ትችላላችሁ።ስልኩ ላይ የምታደርጉት ማንኛውም ነገር የሚከናወነው በዚህ Processor አማካኝነት ነዉ።
የተወሰኑትን እንመልከት :-
① Camera
አንድ ስልክ አሪፍ Camera እንዲኖረዉ ከሚጠቀመዉ የ Camera Sensor በተጨማሪ ጥሩ Processor ሊኖረዉ ይገባል ይሄም የምታነሱት Photo እና የምትቀርፁት Video የተሻለ ጥራት እንዲኖረው ያስችላል።
ለምሳሌም:-
-Low-light Performance
-Faster Autofocus and Shutter Speed
-Higher Resolution and Frame Rates
-Video Stabilization
-AI Features
እነዚህ እና መሰል ነገሮችን በብቃት እንዲያከናውን ያስችላል።
② Battery
አንድ ስልክ አሪፍ የሆነ የ Battery አጠቃቀም እንዲኖረው ጥሩ Processor ሊኖረዉ ይገባል ለምሳሌ ሁለት የተለያዩ ስልኮች ሁለቱም 5000mAh Battery Size ቢኖራቸውም Battery የሚጨርሱበት ፍጥነት ግን ሊለያይ ይችላል ይሄም የሚሆነው በ Processor የ Battery አጠቃቀም ነዉ።
ጥሩ Processor ካለዉ ስልኩ ላይ ትልቅ ስራዎችን በምትሰሩ ሰአት ለምሳሌ Gaming ,multitasking ,እና መሰል ነገሮች ስታከናዉኑ የስልኩን Performance እና Battery አጠቃቀም Balance በማድረግ ሀይል እንዲቆጥብ ያስችለዋል።
③ Performance
ሌላኛው Performance ሲሆን ይሄ በጣም ግልጽ የሆነ ነገር ነዉ ስልኩ ፈጣን እና የምታዙትን ነገሮችን በፍጥነት እንዲያከናውን ያለዉ Processor ቀልጣፋ መሆን ይኖሮበታል።
Note!
ስልክ ከመግዛታቹ በፊት መጀመሪያ እናንተ ምን አይነት የስልክ ተጠቃሚ እንደሆናቹ ማወቅ እና የምትገዙት ስልክ ከናንተ አጠቃቀም ጋር የሚሄድ መሆኑን ማረጋገጥ
አለባቹ።

4500
19:33
28.12.2024
አለማችን ላይ ያሉ ምርጥ 5 የAi መሳሪያዎች 🤯
ሊጠቅሟችሁ ስለሚችሉ save አድርጓቸው
1.Chat gpt
🔤 በአሁን ሰዐት አለማችን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ እየፈጠሩ ከሚገኙ የAi ቴክኖሎጂዎች ዋነኛው እና አንዱ ነው።ማንኛውንም ጥያቄ (ስለ ህክምና፣ጠቅላላ ዕውቀት፣ስለ ማህበራዊ ሚድያ፣ስለ አመራር፣ስለ ፓለቲካ፣ስለ ፍልስፍና..ወዘተ) ብቻ ምን አለፋችሁ ማወቅ ስለምትፈልጉት ነገር ከጠየቃችሁት የተሟላና ሙሉ ማብራሪያ ማግኘት ያስችላችኋል።
2.Midjourny
🔤 ይህ Ai የተለያዮ ፅሁፎችን ወደ ፎቶ የሚቀይርልን ሲሆን ይህም ለአርቲስቶች፣ለContent creaters፣ለዲዛይነሮች ጥርት ያሉ Visual picture በመፍጠር ስራቸውን በብዙ መልኩ ማቅለል ይችላል።
3.RunwayML
🔤 በስልካችሁ ያነሳችሁትን ወይም ከሌሎች ቦታዎች ያገኛችሁትን የማንኛውንም Video እንቅስቃሴዎችን detect በማድረግ ወደ Animation ይለውጥልናል።ይህም ለcontent creation ለ tiktok እንዲሁም ለብዙ ነገሮች መጠቀም እንችላለን።
4.Elevenlabs
🔤 የተለያዩ ፅሁፎችን ወደ ድምፅ ይቀይርልናል፤የተለያዩ የታሪክ መፅሃፍትን በትረካ መልኩ ማግኘት ከፈለጋችሁ በፈለጋችሁት የድምፅ አማራጭ መጠቀም ትችላላችሁ።እንዲሁም Faceless content መስራት ለምትፈልጉ ወሳኝ መሳሪያ ነው።
5.Notion ai
🔤 ድርጀት ውስጥ ለምትሰሩ እና ፕሮጀክቶችን manage ለማድረግ የተቸገራችሁ ይህ መሳሪያ የተለያዮ ታስኮችን manage ለማድረግ እና የተለያዮ ጥያቄዎችን ይሰራል።
ሊጠቅሟችሁ ስለሚችሉ save አድርጓቸው
1.Chat gpt
2.Midjourny
3.RunwayML
4.Elevenlabs
5.Notion ai
11000
04:29
25.12.2024
ይሔ ቻናል የተከፈተላችሁ ከፍላችሁ መማር ለማትችሉ ልጆች ከዚህ በፊት በክፋያ የተሰጡ ኮርሶችን በነፃ እንድታገኙ እንዲረዳችሁ የተዘጋጀ ሲሆን ምንም አይነት ብር አትጠየቁመም ከተጠየቃችሁም እኛ አደለንም
መማር የምትፈልጉ ብቻቻቻቻቻ ግቡ
መማር የምትፈልጉ ብቻቻቻቻቻ ግቡ
4200
03:10
23.12.2024
ሰላም Family ✌️
✅ ዛሬ በጣም አስደሳች መረጃ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ፣ በአቅም ውስንነትና በተለያዩ የኢኮኖሚ ችግሮች ምክንያት ማሳካት ከምትፈልጉት አላማ ወደ ኋላ የቀራችሁ ብዙ እንዳላችሁ ይታወቃል ።
🔰እኛም እንደ ቻናል ራሳቸውን መለወጥ እየፈለጉ በአቅም ውስንነት ምክንያት የተቸገሩ ወንድም እና እህቶችን በቻልነው አቅም ለመርዳት ወስነናል።
🔰ወደ ጉዳዩ ገባን! በሺዎች የሚቆጠሩ ብሮችን የሚጠይቁ የሀገራችንን ታዋቂ ፎሬክስ ትሬደሮችን ኮርስ ፍላጎት ላላቸውና ህይወታቸውን በForex መለወጥ ለሚፈልጉ ሰዎች በነፃ ለማቅረብ ወስነናል።
🔰በዚህ ዙሪያ Interest ያላችሁ ሁላችሁም ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታና ክፍያ መቀላቀል ትችላላችሁ።ለ copy right ስጋት ስንል Private ቻናል አዘጋጅተናል።እንደ ብዛታችሁ አይተን Limit ሊኖረው ስለሚችል በፍጥነት Request ለመላክ ሞክሩ✋ Don't miss this big opportunity
ቁም ነገር ፈላጊዎች ብቻ ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/+VeIjNG6DtsEwYjk0

4000
03:00
23.12.2024
ተጠቀሙባቸው
50 Incredible AI Tools
1. Research
ChatGPT
YouChat
Perplexity AI
Copilot
Google Gemini
2. Image
Leap AI
MidJourney
Stable Diffusion
Segmind
3. Copywriting
Rytr
Copy AI
Writesonic
AdCreative Al
13. Audio Tools
Lovo AI
Eleven Labs
Songburst AI
Adobe Podcast
15. Logo
Looka
Designs AI
Brandmark
Namecheap
50 Incredible AI Tools
1. Research
ChatGPT
YouChat
Perplexity AI
Copilot
Google Gemini
2. Image
Leap AI
MidJourney
Stable Diffusion
Segmind
3. Copywriting
Rytr
Copy AI
Writesonic
AdCreative Al
13. Audio Tools
Lovo AI
Eleven Labs
Songburst AI
Adobe Podcast
15. Logo
Looka
Designs AI
Brandmark
Namecheap
5000
02:58
21.12.2024
በዛሬው የ Ai ክፍላችን ከዚህ በፊት ባጭሩ ያየነውን perplexity እናያለን
Perplexity AI
በ Jeff Bezos, Nvidia, Databricks, Bessemer Venture Partners በመሳሰሉት የአለማችን ትልልቅ ባልሀብቶችና ድርጅቶች የሚደገፍ ከተመሰረተ በ2 አመታት ጊዜ ውስጥ 3 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ድርጅት ነው ።
Perplexity አሁን ስራ ላይ ካሉ የLarge Language Model (LLM) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አማራጮች መካከል አንዱ ነው።
ይህ Generative AI search engine የነጻና የክፍያ አማራጮች ያሉት ሲሆን የነጻ አማራጩ ከchatGPT፣ ከCopilotና ከGoogle Gemini ያልተናነሰ ብቃት አለው።
መጠቀም የምትፈልጉ
በድረ ገፅ፡ https://www.perplexity.ai/
በapp: https://play.google.com/store/apps/details?id=ai.perplexity.app.android
ተጠቀሙበት ይጥቅማችኋል።
perplexity በተለይ research መስራት ለምትፈልጉ መንገድ ይሆናችኋል
ተጨማሪ ቆንጆ ቆንጆ aiዎችን እናጋራችኋለን እናንተም መጠቀም እንዳትረሱ

6400
23:28
11.12.2024
online ላይ ስራዎችን እየሰራችሁ ያላችሁና ለመስራት ያሰባችሁ በደጋሜ ለማሳወቅ
ስለ ai አጠቃቀም አሁን ካልተረዳችሁ ወደፊት ገንዘብ መስራት ሊከብዳችሁ ይችላል በተቻላችሁ አቅም በማንኛውም ስራዎቻችሁ ላይ aiን ለማካተት ሞክሩ በአሁኑ ሰዎች aiን በመጠቀም በአንዴ ብዙ ስራዎችን እየሰሩ ይገኛሉ እናንተም በእለተ ከእለት ተግባራችሁ aiዎችን መጠቀም አትዘንጉ
aiን ዛሬ መጠቀም ካልቻላችሁ ወደፊት aiን የሚጠቀሙ ልጆች ይጠቀሙባችኋል
ስለ ai ካላወቃችሁ እና ጠቃሚ የai ቶሎችን ከፈለጋችሁ እዚህ ቻናል ወደላይ ብትፈልጉ በጣም ጠቃሚ aiዎችን ማግኘት ትችላላችሁ

5400
23:28
11.12.2024
close
Specials
Advertise to my 4 channels

Channels
4
53.5K
lock_outline
CPM
lock_outline$$ 26.56
$$ 19.93
-25%
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
17.6
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
1
Followers:
20.0K
APV
lock_outline
ER
3.6%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Followers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий