
Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
6.3

Advertising on the Telegram channel «ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football»
Sports
Language:
English
0
0
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$2.40$2.40local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
“እኛ በጥሩ ቁመና ላይ ነን።“ ሉዊስ ኤንሪኬ 🇫🇷
የፒኤስጂው ዋና አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ቡድናቸው ሙሉ ትኩረቱ የአርሰናል ጨዋታ መሆኑን እና ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል።
በጥሩ ቁመና ላይ ነን ያሉት ሉዊስ ኤንሪኬ “አርሰናል ከኳስ ጋር ጠንካራ ነው ፤ በዛሬው ጨዋታ ራሳችን ላይ ማተኮር እና ማድረግ አለብን።" ብለዋል🏴
“አርሰናል ከአውሮፓ ምርጥ ቡድኖች አንዱ ነው በግማሽ ፍፃሜው ያሉ አራቱም ክለቦች እዚህ መሆን ይገባቸዋል እዚህ መጫወት በጣም ከባድ ነው።“ ሉዊስ ኤንሪኬ🇪🇺
በሻምፒየንስ ሊጉ የመጀመሪያ ዙር በአርሰናል ስለመሸነፋቸው የተነሳላቸው ሉዊስ ኤንሪኬ “ጨዋታው ሰባት ስምንት ወራት ሆኖታል።“ ሲሉ ገልጸዋል አክለውም “ጨዋታውን በድጋሜ አይቼዋለሁ ብዙ ልዩነት አለው ፤ የሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ደረጃችንን አሳድጎታል አላማችን በፒኤስጂ ታሪክ መፃፍ ነው።" ብለዋል
@NiceFootball_Et✅
የፒኤስጂው ዋና አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ቡድናቸው ሙሉ ትኩረቱ የአርሰናል ጨዋታ መሆኑን እና ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል።
በጥሩ ቁመና ላይ ነን ያሉት ሉዊስ ኤንሪኬ “አርሰናል ከኳስ ጋር ጠንካራ ነው ፤ በዛሬው ጨዋታ ራሳችን ላይ ማተኮር እና ማድረግ አለብን።" ብለዋል
“አርሰናል ከአውሮፓ ምርጥ ቡድኖች አንዱ ነው በግማሽ ፍፃሜው ያሉ አራቱም ክለቦች እዚህ መሆን ይገባቸዋል እዚህ መጫወት በጣም ከባድ ነው።“ ሉዊስ ኤንሪኬ
በሻምፒየንስ ሊጉ የመጀመሪያ ዙር በአርሰናል ስለመሸነፋቸው የተነሳላቸው ሉዊስ ኤንሪኬ “ጨዋታው ሰባት ስምንት ወራት ሆኖታል።“ ሲሉ ገልጸዋል አክለውም “ጨዋታውን በድጋሜ አይቼዋለሁ ብዙ ልዩነት አለው ፤ የሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ደረጃችንን አሳድጎታል አላማችን በፒኤስጂ ታሪክ መፃፍ ነው።" ብለዋል
@NiceFootball_Et
129
08:39
29.04.2025
imageImage preview is unavailable
አንድ የካቶሊክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት በሞቱ ቁጥር አንድ የእንግሊዝ ቡድን የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን አሸንፏል። ✝🤝 🏴
⌨️ 9️⃣ 9️⃣ 8️⃣ ላይ ጆን ፖል 1ኛ ሲሞቱ ኖቲንግሃም ፎረስት አሸነፈ። 🏴 🏆
2️⃣ 0️⃣ 0️⃣ 5️⃣ ላይ ጆን ፖል 2ኛ ሲሞቱ ሊቨርፑል አሸነፈ። 🏴 🏆
2️⃣ 0️⃣ 2️⃣ 2️⃣ ላይ ቤኔዲክት 16ኛ ሲሞቱ ማንቸስተር ሲቲ አሸነፈ። 🏴 🏆
2️⃣ 0️⃣ 2️⃣ 5️⃣ ላይ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ፍራንሲስ ሞቱ 🏴 👉 🏆 🧐 😆
@NiceFootball_Et✅
@NiceFootball_Et
734
17:07
28.04.2025
imageImage preview is unavailable
ውጤት ገምቱ
936
09:04
28.04.2025
imageImage preview is unavailable
870
07:25
28.04.2025
imageImage preview is unavailable
ናፖሊ የሴርያውን መሪነት ተረከበ! 🇮🇹 🇮🇹
በአሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ የሚመራው ናፖሊ የጣልያን ሴርያን በሶስት ነጥቦች ልዩነት መምራት ጀምረዋል።
ናፖሊ ከቶሪኖ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በስኮት ማክቶሚናይ ሁለት ጎሎች 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል።
ስኮትላንዳዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ስኮት ማክቶሚናይ በዚህ አመት ለናፖሊ አስራ አንደኛ የሊግ ግቡን አስቆጥሯል።🔥
ማክቶሚናይ በውድድር ዘመኑ በሴርያው በአስራ አምስት ግቦች ላይ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።⚪️
ናፖሊ ያለፉትን ስምንት የጣልያን ሴርያ ጨዋታዎች አልተሸነፉም።⚪️
ይህንንም ተከትሎ :-
⚽️ ናፖሊ ሴርያውን በ7️⃣ 4️⃣ ነጥቦች በበላይነት ሲመራ
⚽️ ኢንተር ሚላን በ 7️⃣ 1️⃣ ነጥቦች ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ቀጣይ ተጋጣሚዎቻቸው እነማን ናቸው❓
🇮🇹 ናፖሊ ➡️ ሊቼ ፣ ጂኖኣ ፣ ፓርማ እና ካግሊያሪ
🇮🇹 ኢንተር ሚላን ➡️ ሄላስ ቬሮና ፣ ቶሪኖ ፣ ላዚዮ እና ኮሞ
@NiceFootball_Et✅
በአሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ የሚመራው ናፖሊ የጣልያን ሴርያን በሶስት ነጥቦች ልዩነት መምራት ጀምረዋል።
ናፖሊ ከቶሪኖ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በስኮት ማክቶሚናይ ሁለት ጎሎች 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል።
ስኮትላንዳዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ስኮት ማክቶሚናይ በዚህ አመት ለናፖሊ አስራ አንደኛ የሊግ ግቡን አስቆጥሯል።
ማክቶሚናይ በውድድር ዘመኑ በሴርያው በአስራ አምስት ግቦች ላይ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።
ናፖሊ ያለፉትን ስምንት የጣልያን ሴርያ ጨዋታዎች አልተሸነፉም።
ይህንንም ተከትሎ :-
ቀጣይ ተጋጣሚዎቻቸው እነማን ናቸው
@NiceFootball_Et
870
02:46
28.04.2025
imageImage preview is unavailable
888
19:27
27.04.2025
imageImage preview is unavailable
አንቼሎቲ ማድሪድን እንደሚለቁ አሳወቁ!👤 🤍
አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ ላሊጋው ሲጠናቀቅ ሪያል ማድሪድን እንደሚለቁ ለክለቡ ማሳወቃቸውን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።📱
አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ በአመቱ መጨረሻ የብራዚል ብሔራዊ ቡድንን ለመረከብ ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።🇧🇷 🇧🇷
ይህንንም ተከትሎ አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ ሪያል ማድሪድን በአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር እንደማይመሩ ተገልጿል።🏆
አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ቀጣዩ የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ይሆናሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ በዘገባዉ ተጠቁሟል።🇪🇸
@NiceFootball_Et✅
አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ ላሊጋው ሲጠናቀቅ ሪያል ማድሪድን እንደሚለቁ ለክለቡ ማሳወቃቸውን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ በአመቱ መጨረሻ የብራዚል ብሔራዊ ቡድንን ለመረከብ ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ ሪያል ማድሪድን በአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር እንደማይመሩ ተገልጿል።
አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ቀጣዩ የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ይሆናሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ በዘገባዉ ተጠቁሟል።
@NiceFootball_Et
885
19:23
27.04.2025
imageImage preview is unavailable
የአርሰናል ሴቶች ጀብድ! 🔴
በሴቶች የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ መልስ አርሰናል ከሜዳ ውጪ ሊዮንን4️⃣ ➖ 1️⃣ አሸንፏል። 🏴
አርሰናል በመጀመሪያ ዙር በሜዳው2️⃣ ➖ 1️⃣ ቢሸነፍም በመልሱ በማሸነፍ በአጠቃላይ 5️⃣ ለ3️⃣ በሆነ ድምር ውጤት በማሸነፍ ከ⌨️ 8️⃣ አመት በኋላ ወደ ፍፃሜው ማለፋቸውን በይፋ አረጋግጠዋል።
እንስቶቹ በውድድሩ ፍፃሜው የለንደኑን ክለብ ቼልሲ8️⃣ ➖ 2️⃣ በሆነ የድምር ውጤት የረመረመውን የስፔኑን ሀያል ክለብ ባርሴሎና ይገጥማሉ። ⚽️ 🆚 ⚽️
@NiceFootball_Et✅
በሴቶች የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ መልስ አርሰናል ከሜዳ ውጪ ሊዮንን
አርሰናል በመጀመሪያ ዙር በሜዳው
እንስቶቹ በውድድሩ ፍፃሜው የለንደኑን ክለብ ቼልሲ
@NiceFootball_Et
923
18:15
27.04.2025
imageImage preview is unavailable
ማንችስተር ሲቲ ለኤፍ ኤ ካፕ ፍጻሜ አለፈ። 🏴 🏆
በእንግሊዝ የኤፍ ኤ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ኖቲንግሀም ፎረስትን2️⃣ ➖ 0️⃣ በማሸነፍ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል፡፡
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ሪኮ ሌዊስ እና ጆሰኮ ግቫርዲዮል ከመረብ አሳርፈዋል፡፡🏴 🇭🇷
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመራው ማንችስተር ሲቲ በፍፃሜው ከክሪስታል ፓላስ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡
ማንችስተር ሲቲ የውድድር ዘመኑን ያለምንም ዋንጫ ላለማጠናቀቅ የሚያደርገው ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡
@NiceFootball_Et✅
በእንግሊዝ የኤፍ ኤ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ኖቲንግሀም ፎረስትን
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ሪኮ ሌዊስ እና ጆሰኮ ግቫርዲዮል ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመራው ማንችስተር ሲቲ በፍፃሜው ከክሪስታል ፓላስ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡
ማንችስተር ሲቲ የውድድር ዘመኑን ያለምንም ዋንጫ ላለማጠናቀቅ የሚያደርገው ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡
@NiceFootball_Et
996
17:39
27.04.2025
imageImage preview is unavailable
ኡዶጊ (በራሱ ላይ)
@NiceFootball_Et
939
17:25
27.04.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
6.3
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
6.4K
APV
lock_outline
ER
14.4%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий