- Main
- Catalog
- News and Media
- Advertising on the Telegram channel «️ ንስር አማራ🦅»
Channel statistics
Full statisticschevron_rightአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ከ መስከረም 14/2018 እስከ መስከረም 30/2018
ዓ.ም በፈጀዉ ዘመቻ አድም አሊ(አባ ናደዉ) አመርቂ ድል ማስመዝገቡ የሚታወቅ ሲሆን በዚህም ዘመቻ ላይ የአገዛዙ የብልፅግና ሰራዊት ቡዙ አካላዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት ይታወቃል።
በዚህም ዘመቻ ላይ ከ679 ምርኮኞች መካከል 100ዎቹ የፖሊስ እና የሚሊሻ አባላት ሲሆኑ እነዚህ ምርኮኞችም እስካሁን በማወቅም ባለማወቅም የአማራን ህዝብ በድለናል ከአሁን ስዓት ጀምሮ ህዝባችንን በበደልነዉ ልክ ከፋኖ ወንድሞቻችን ጋር ተቀላቅለን እንክሰዋለን ሲሉ ተናግረዋል።
ምርኮኞቹ አክለዉም ይህ ፋሽዝም ስርዓት ምላሱ ብቻ እንደቀረ ገልፅዉ አሁንም በዚህ አገዛዝ ስር ያላቹህ ፋሽስቱ የብልፅግና አገዝ ጥምር ጦር የሚላቹህ የሰራዊት አባላት እና አመራሮች አሁንም ሳይረፍድባቹህ ያላቹህበት ስርዓት አገር አፍራሽ መሆኑን አዉቃቹህ ወደ እዉነተኛ ትግል ወደሆነዉ የአማራ ፋኖ እንድትቀላቀሉ ሲሉ ጥሪ አቅርበዉ እኛ ተማርከን ህይወታችን ሰለተረፈ እድለኞች ነን ብለዋል።
በዚህም ለይ የ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ፅ/ቤት ኃላፊ አርበኛ ደስታዉ መለሰን ጨምሮ ሌሎች የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች እና የዚሁ ዕዝ ክንፍ የሆነዉ ግዙፉ ላስታ አሳመነዉ ኮር ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዉ ምርኮኞችን በሚፈልጉት ቀጠና ባሉት ኮሮች እና ክ/ጦሮች ሂደዉ እንዲታገሉ የድልድል ስራ ሰርተዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
©አፋብሃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ አሳመነዉ ኮር ሚዲያ እና ኮምኒኬሽን ክፍል ኋላፊ ጋዜጠኛ ፋኖ ደረበ መኮንን!
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
15/ዐ2/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ከ መስከረም 14/2018 እስከ መስከረም 30/2018

በዛሬው እለት በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ሽመለጋራ የዞንና የወረዳ ሆድ አደር የብልፅግና አሽከሮች ከአገዛዙ ጥምር ሀይል ጋር እንደተለመደው ስለ አማራ ሁሉን አቀፍ የጀኖሳይድ ፀያፍ ተግባራቸውን ለመፈፀምና የጥፋት አጀንዳ ይዘው ለመዶለት ስብሰባ ለማድረግ እየተዘጋጁና እየተሰባሰቡ ባለበት ስአት ነበልባሎቹ የበረሀ ፈርጦች መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አጣናው ዋሴ ክ/ጦ ባባየ ብርጌድ በአርበኛ ገ/ህይወት አዳነ እየተመራ እንዲሁም በአናብስቶች ደጃዝማች 4ኛ ኮር አርበኞች ክ/ጦ በላይ ዘለቀ ብርጌድ በአርበኛ ተስፋየ ማስረሻ መሪነትና መረጃን ቀድሞ በማፈንፈን ሁለቱ ብርጌዶች ጠላት ባላሰበበት ሁኔታ ከቀኑ 6:00 ስዓት ወደ ቀጠናው ተስፈንጥሮ በመግባት መብረቃዊ ጥቃት መፈፀም ተችሏል።ውጊያውን እስከ 9:00ስዓት በማስቀጠል በጥምር ሀይሉ ላይ ከፍተኛ ድል ማስመዝገብም ተችሏል።
በዚህ ልዩ መብረቃዊ ጥቃት ስብሰባውን ከመበተን ባሻገር የአገዛዙ ጥምር ሀይል ሙት 10፣ ቁስለኛ ከ13 በላይ ሲሆን የብልፅግናው አሸርጋጅ ምስለኔዎች በየ ጓዳው ጎድጓዳው እግሬ አውጭኝ በማለት በየቤቱም ቀሚስ በመልበስ እና በመመሳሰል በየ ስርቻው በመግባት እራሳቸውን አትርፈዋል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
©አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
15/ዐ2/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
የጠላት እግረኛ ሃይሉ ምንም ዓይነት ግዳጅ መወጣት ያልቻለዉ የአብይ አገዛዝ የጭካኔ በትሩን ከፍተኛ በሆነ ድሮን ጥቃት ጀምሯል፡፡ የድሮን አሰሳና ጥቃት ተጠናክሮ መቀጠሉ ጋር በተያያዘ በርካታ ንጹሃንና ሰራዊታችን ለኢላማ ተጋላጭ እንዳይሆኑ እነዚህ ቅድመ ጥንቃቄዎች ቀድመዉ ሊወሰዱ ስለሚገባ በአስገዳጅ ሁኔታ ይተግበሩ!
➢ የፋኖ ሰራዊታችን በብዛት ሆኖ ክፍት መኪኖች ላይ ማለትም እንደ ሲኖትራክ፣ ኦራል፣ አይሱዙ ወዘተ ተጭኖ መንቀሳቀስ የለበትም፡፡ አስገዳጅ በሆኑ የቡድን እንቀስቃሴ ወቅት የተቆራረጠና ዝግዛግ ዓይነት ቅርፅ ያለው የጉዞ መስመር ማድረግ የድሮኑን ዒላማ ማነፍነፍና መፈለግ እንዲሁም የመመልከት አቅጣጫ ያስተዋል፡፡
➢ የድሮን ድምዕ ከተሰማ ወይም ምልክት ከታየ ራስን ጥላ ወዳለው በርከት ያለ ዛፍ ወይም ዋሻ መጠለል አለብን፡፡ ጥላ ከተጠለለ ካሜራው በደንብ ለመመልከትና ዒላማ ለመለየት ይቸገራል፡፡ ለመጠለል የገባንበት ዛፍ/ጫካ ካለ ዉስጥ ለዉስጥ ርቀትን መጓዝ አለብን፡፡ የወገንና የተማረኩ ተሽከርካሪዎችን ቅጠል፣ሃረግ ወይም ጨርቅ መሸፈን በቅኝት ወቅት ዒላማ እንዳይሆኑ ያደርጋል፡፡ የቤትና የመኪና የሚያንፀባርቁ መስታዉቶችን ጭቃ በመቀባት ጨረር የሚያርፍባቸውን ነገሮች ሁሉ ማደብዘዝ ይገባል፡፡
➢ ሞባይል ስልክ የሚጠቀሙ የተፈቀደላቸው የፋኖ አባላትና አመራሮች ሎኬሽን ዝግ የማድረግ ግዴታ አለባቸው፡፡ የያዙት ስልክ ስማርት ከሆነ በድሮን እንቅስቃሴ ወቅት በመጀመሪያ ሴቲንግ ዉስጥ በመግባትና የበረራ ምልክቱን በመጫን (Airplane Mode) ካደረጉ በኋላ ድሮኑ እንቅስቃሴ ዝም እስኪል ድረስ የስልክዎ ባትሪን በማጥፋት፤ ስልኩ ራቅ ብሎ መቀመጥ አለበት፡፡ የትኛዉም አባል ስልኩ ላይ ቴሌግራምና ቴሌብር የተባሉ የመተግበሪያ አፕልኬሽኖች መኖር የለባቸዉም፡፡
➢ አንድ የፋኖ ሠራዊት አሃድ በትዕዛዝ ከሆነ ቦታ ሲንቀሳቀስ እስከ ሚደርስበት ቦታ ድረስ የሞባይል ስልክ ዝግ አድርጎ መንቀሳቀስ ግዴታ አለበት፡፡ በጉዞ ወቅት ለሚኖር የመረጃ ትስስር አጭር ሞገድ ራድዮኖችን ይጠቀሙ፡፡ የጉዞ የእንቅስቃሴና የስብሰባ ቦታ ተለዋዋጭና እጅግ ምስጢራዊ መሆን አለባቸው፡፡ ስብሰባ ሊያደርጉበት የፈለጉት ቦታ አስቀድሞ የታወቀ ከሆነ እቅድ እንዲቀይሩ እናሳስባለን፡፡
➢ የስብሰባና ሥልጠና ቦታዎችን በግልፅ ሜዳ ላይ አለማድረግ ግድ ሲሆን ከጧቱ 5:00 - 9:00 ሰዓት የጠላት ሃይል ከሳተላይት ላይ ምስል ለመዉሰድ ምቹ የሚሆንበት ጊዜ ስለሆነ የኃይል ስብስብና ክምችቶች ሙሉ ለሙሉ በእነዚህ ሰዓት ዉስጥ ያስወግዱ፡፡
➢ ድሮን የፀሃይ ጨረር አቅጣጫ ባለበት መነፅሩ በትክክል መመልከት ስለማይችል የፋኖ ሰረዊታችን ቦታ ለመያዝ ሲንቀሳቀሱ የፀሃይ ጨረረ መስመርን ከፊት ለፊትዎ ያድርጉ፡፡ የቅኝት ድሮን በአካቢው ከታየ ፈጥኖ ቦታ መቀየር፤ መሳሪያ ይዞ በቡድን አለመንቀሳቀስ፤ በመንስ ቤት ዉስጥ ለምግብና ወይንም በአዳራሽ ዉስጥ ለስበሰባ አለመገኘትን በአስገዳጅ ይተግብሩ፡፡
➢ ብዛት ያለዉ የፋኖ ሃይል እንቅስቃሴ ማድረግ ከተፈለገ ከቀን ይልቅ በሌሊት ማንቀሳቀስ ተግባራዊ መደረግ አለበት፡፡ በሌሊት የጉዞ ወቅትም ሆነ የካምፕ ቆይታ ጠላት የሳተላይት ምስል እንዳይወስድ የመስመር ሰልፍ ባትሪዎችን ወይንም ብዛት ያለዉ የካምፕ መብራት አይጠቀሙ፡፡ የጠላት አብዛኞቹ ድሮኖች በሌሊት የማይሰሩ ሲሆን እጅግ በጣም ጥቂቶቹ በሌሊት የሚሰሩት ደግሞ የመሳሪያና ስራዊት ክምችት አለ ተብሎ የተጨበጠ መረጃና አቅጣጫ ካገኙ ብቻ ለተጠና ኢላማ ይጠቀሙታል፡፡ በመሆኑም የወገን ሀይል በክምችት ዉስጥ ሁኖ የትኛዉም ካምፕ ዉስጥ እንዳያድር፤ ከዚህ ማስጠንቀቂያ ጀምሮ ሁሉም ሰራዊት በምሽግ ዉስጥ ሌሊቱንም ሆነ ቀን ራሱን በቻለ የተጠናከረ የድሮን ዋርድያ› ጥበቃ እንዲያሳልፍ እናሳስባለን፡፡
ከጥንቃቄ ጉድለት የሚያጋጥሙ ጉዳቶችን እንቀንስ‼️
©ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው ደለለ የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ አባልና የምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ም/ሰብሳቢና ጦር አዛዥ‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
15/ዐ2/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 1ኛ ክፍለ ጦር በትናትነው ዕለት ባህርዳር ቀጠና ከደመሰሰው ሰራዊት የተረፉ እድለኞች በዚህ መልኩ እየተነዱ ነው‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
15/ዐ2/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
ሁሌም በተግባር መዋጋት ያልቻለው አብይ እና ሰራዊቱ ዛሬም አለኝ የሚለውን የመጨረሻ አማራጭ በደህናማርያም አካባቢ ልዩ ስሙ ሮቢት ቀበሌ መገንጠያ 5:45 ሰዓት ላይ #ድሮን የተጠቀመ ሲሆን አንድ ሲኖትራክ ከጥቅም ውጭ ሆኗል ለእራሱ ሰራዊት እንኳን እንደማይሳሳ ጭካኔውን አሳይቷል።
ጥቅምት 15/2018 ዓ
©ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት

#አማራ_ይሰማል❓‼️
ጉራጌና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ (በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን በኖኖ ወረዳ ) ከጥቂት ቀናት በፊት ራሳቸው በፈጠሩት ጭፍጨፋ እነ ሽመልስ አብዲሳና ቡድኑ...በተጠቀሰው በአከባቢው የሚገኙ የአማራ ተወላጆችን በፋኖ ስም የጅምላ ጭፍጨፋ ለመፈፀም ሲዘጋጁ የቆዩ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በተቀናጀ መልኩ በህዝባችን ላይ የጀኖሳይድ እልቂት እያወጁበት ይገኛል ።
👉 የሚገርመው የአማራ እህቶቻችን ጡት ሲቆረጥ የአማራ ህዝብ ወጥቶ እንኳ ተቃውሞውን አላሰማም ፤ ጠላቶቻችን ሰሞኑን ጉራጌና ኦሮሚያ ድንበር ላይ ራሳቸው በፈጠሩት ጭፍጨፋ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ሳይቀር አስወጥተው ተቃውሞ ሲያስጮኋቸው ታይቷል፣ በአሁኑ ሰዓት የኦሮሞ አንቂ ነን ባዮች በፎቶ በሚታዩት መልኩ የጭፍጨፋ አዋጅ እያወጁ ይገኛሉ ስለሆነም ህዝባችን ራሱን ያዘጋጅ፣ የኦሮሞ ህዝብ የአማራ ፋኖ እንኳን ንፁሀን ህዝብ ሊገለን የመጣን ሰራዊት ማርኮ ወደቤቱ ሲልክ ነውና ሚታወቀው ይህ የጭፍጨፋ አዋጅ የሚያውጁ ሰዎች ታሳፍሩ ዘንድ ከወዲሁ እናሳስባለን‼️
የኛ ሚዲያዎቻችን ህዝባችን ላይ ለተቃጣበት ጄኖሳይድ ድምፅ ሁኑ ስንል ጥሪ እናስተላልፋለን‼️

የድሮን ጥቃቱ የተፈፀመው በውጊያ በተማረኩ የአድማ ብተና አባላት ላይ ሲሆን፡ በዚህም ሁሉም ምኮኞች መገደላቸውት ተሰምቷል።
ትናንት ጥቅምት 14/2018 ዓ/ም በባህርዳር ዙሪያ ደህና ማርያም ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በተደረገ ውጊያ በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ፩ኛ ክፍለ ጦር የተማረኩ የአድማ ብተና አባላት በዛሬው እለት በደህናማርያም አካባቢ ልዩ ስሙ #ሮቢት ቀበሌ መገንጠያ 5:45 ሰዓት የድሮን ጥቃት የተፈፀመባቸው ሲሆን በጥቃቱ በትናንቱ ውጊያ የተማረኩት የአድማ ብተና አባላቱ ሙሉ በሙሉ መገደላቸው ታውቋል።
በተጨማሪም ምርኮኞቹን ሲጠብቁ በነበሩ 2 የፋኖ አባላት ላይ መጠነኛ ጉዳት መድረሱም ተጠቁሟል።
ነውረኛው የብልፅግና ቡድን ገመናውን ለመሸሸግ ሲል ብቻ ሆን ብሎ የድሮን ጥቃት በመፈፀም የራሱ ወታደሮችን በመግደል የፈፀመው ዘግናኝ ድርጊት፡ የአገዛዙን ሕሊና አልባነትንና ሲያገለግሉት ለነበሩ የአማራ ተወላጅ ወታደሮች ጭምር ያለውን ጥላቻ በግልፅ ያሳየ ነው ተብሏል።
ከወታደሮቹ መካከል "ወደ ፋኖ ይቀላቀሉብኛል" ያላቸውን የአማራ ተወላጅ ወታደሮችን እየመረጠ ሲረሽን የነበረው አገዛዙ፡ ከዚህ ደረቅ እርምጃ ተርፈው በውጊያ ወቅት የተማረኩትን ደግሞ የድሮን ጥቃት በመፈፀም ዘግናኝ ግፍ እየፈፀመባቸው ይገኛል።
ከድሮን ጥቃት ራሳችንንን እንጠብቅ‼️

ሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ ለዛሬ እጥቢያ በሌሊት አዴት ከተማ በመግባት በጠላት ካምፕ ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመክፈት ሻለቃ መሪውን ቁስለኛ በማድረግ በርካቶችን መደምሰስ ችለዋል።
የሚይዘዉ የሚጨብጠዉ ያጣዉ የአረመኔዉ የአገዛዙ መንግስት ጀኔራሎችን እና ኮለኔሎችን በመያዝ የክልል እና የዞን አመራርን ጨምሮ ከ14 በላይ ፓትሮል እና 3 ኦራል መኪና የጠላት ኃይል በመያዝ ከፓዊ ወደ ወርቅ ሜዳ ከተማ በመግባት ስብሰባ ለማካሄድ የሞከረ ቢሆንም ይህ መረጃ ቀድሞ የደረሳቸዉ የ4ኛ ክ/ጦር ነበልባሎቹ የአባይ መተከል ብርጌድ የፋኖ አባላት ወደ ወርቅ ሜዳ ሰርገዉ በመግባት በአራቱም አቅጣጫ ጎሌ ካሜፕ፣ ሀይስኩል ት/ቤት ካምፕ፣ ጁኒየር ት/ቤት ካምፕ በከፈቱት መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራን አድርሰውበታል።
በሁሉም አቅጫጫ ምቱን መቋቋም ያቃተው አረመኔ ሰራዊት እየከዳ ይገኛል። በዛሬው ቀንም ከ23 በላይ ሰራዊት ቴዎድሮስ ዕዝን በይፋ ተቀላቅሏል።
በቀን 13/02/2018 ዓ.ም አፋብኃ ቴዎድሮስ ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር አባይ መተከል ብርጌድን የተቀላቀሉ የአድማ ብተና እና የሚሊሻ አባላት ዝርዝር:-
1.ይልቃል ጓዱ= አድማ በትን=ከዱርቤቴ የወጣ
2.ተመስገን ጓዱ=አድማ በትን=ከዱርቤቴ የወጣ
3.አገር ሰላም=አድማ በትን=ከዱርቤቴ የወጣ
4.አዝመራዉ ገኔ=አድማ በትን=ከዱርቤቴ የወጣ
5.እንደሻው አቤ=ሚሊሻ ከወርቅ ሜዳ የወጣ
6.ቢሻዉ አይኔለም= ሚሊሻ ከወርቅ ሜዳ የወጣ
7.ንጉሴ መልኩ= ሚሊሻ ከፓዊ መንደር 24
8.ተሾመ ታመነ=ሚሊሻ ከፓዊ መንደር 24
9.አከለ ሞገስ= ሚሊሻ ከፓዊ መንደር 24
10.እንግዳዉ ዘሪሁን=አድማ በትን ወርቅ ሀገር ላይ የተማረከ
11.እምቢአለ አከለ=ሚሊሻ ከፓዊ መንንደር 24
12.ትርፌ ተባረክ= ሚሊሻ ከፓዊ መንደር 24
13.ሙሉ ታዴ = ሚሊሻ ከፓዊ መንደር 24
14.አስር አለቃ ትዕዛዙ= መከላከያ የ4ኛ ክ/ጦር ሰንጥቅ ልዩ ተወርዋሪ ሻለቃን የተቀላቀለ
15.አስር አለቃ ታደሰ -መከላከያ =የ4ኛ ክ/ጦር ልዩ ተወርዋሪ ሰንጥቅ ሻለቃን የተቀላቀለ
16.አስር አለቃ አስማማዉእጅጉ= ከጃዊ በመዉጣት በላይ ዘለቀ ብርጌድን የተቀላቀለዋል።
በተመሳሳይ ከአዲስ ቅዳም ካንፕ በመዉጣት 7 የአገዛዙ አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ ከድርጊታቸዉ በመጸጸት ወደ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ተቀላቅለዋል።
1, ሃብቴ አይናለም
2, ሃብታሙ አሳየ
3, ጌታቸው ቀረብህ
4, ይሁን አያና
5, ታደለ ሰውነት
6,አስማረ ለገሰ
7,ሰውነት አለማየሁ የተባሉ ሚሊሻዎች ወደ አስራ ዓለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
© አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/ዐ2/2018 ዓ.ም

አገዛዙ ለበርካታ ጊዜያት ለፍቶ ምሽግ ይሰራል አናብስቱ በሰከንድ ይደረማምሰዋል💪
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/ዐ2/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
፨አፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ ሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር ደጅአዝማች ተድላ ጓሉ ብርጌድ ሻለቃ ሁለት ጥቅምት 15ለ16 ከምሽቱ 2:00 በደብረ ማርቆስ ከተማ በተለምዶ የጁቤ መገንጠያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መኮረኒ ፋብሪካው ላይ መሽጎ በሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ላይ በቦንብና በብሬን የታገዘ ውጊያ አድርገዋል።
፨በዚህ ውጊያ ዋርድያውን እና ተጨማሪ 5 የአረመኔው አሽከር ወዲያውኑ ሲደመሰሱ 7 ቁስለኛ ሆኗል።
በዚሁ ምሽት መኮረኒ ፋብሪካው ላይ ጥቃት ፈፅማ የተመለሰችው ሻለቃ 2 ዳግም ከሌሊቱ 7ሰዓት አምበር ከተማ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በነበረው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ላይ በተፈፀመ ማጥቃት ዋርድያው ወዲያውኑ ሲሸኝ 3 የአረመኔው አሽከሮች ቁስለኛ ሆኗል።
ውጊያውን ፋኖ ምትኩ ሽፈራው በብቃት መርቶታል።
©ፋኖ መ/ር እንደሰው ታምሩ የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ኃላፊ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/ዐ2/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
Reviews channel
Catalog of Telegram Channels for Native Placements
Advertising on the Telegram channel «️ ንስር አማራ🦅» is a Telegram channel in the category «Новости и СМИ», offering effective formats for placing advertising posts on TG. The channel has 64.3K subscribers and provides quality content. The advertising posts on the channel help brands attract audience attention and increase reach. The channel's rating is 7.4, with 0 reviews and an average score of 0.0.
You can launch an advertising campaign through the Telega.in service, choosing a convenient format for placement. The Platform provides transparent cooperation conditions and offers detailed analytics. The placement cost is 48.0 ₽, and with 0 completed requests, the channel has established itself as a reliable partner for advertising on Telegram. Place integrations today and attract new clients!
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Комментарий