Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
7.4

Advertising on the Telegram channel «Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹»
Education
Language:
English
165
0
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$20.40$20.40local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
ይሄ ሁሉ ሙስሊም ከዓለም ጫፍ'ና ጫፍ ጌታውን ለመገዛት'ና ሃይማኖታዊ ስርዓቱን ለመፈፀም የተሰባሰበ ነው።
አያምርም ? አያጅብም ወይ ?
ይሄ እኮ ትልቅ የአምልኮ ስርዓት ነው። ጥርቅ የሆነ ስርዓት። የዓለም ሙስሊምን በአንድ ልብ የሚያስተሳስር ስርዓት ነው። የሁሉም ሙስሊም ተናፋቂ ቦታ ነው። የየትኛውም ሙስሊም ትልቁ ምኞት እዚህ ቦታ መገኘት ነው። ይሄን መናፍቅ ብቻ የሚያኖረው ብዙ ሰው አለ። እዚህ ቦታ ሁሉም አይነት ሰው አለ። ቀይ አለ። ጥቁር አለ። ባለስልጣን አለ። ባለሃብት አለ። ያለችውን ገንዘብ አሟጦ የመጣ አለ። ታዋቂ ሰው አለ። ሽማግሌ አለ። ወጣት አለ። ልጅ አለ። ታማሚ አለ። እናትና አባቱን ተሸክሞ የሚመጣ አለ። ብዙ አይነት ቋንቋ የሚናገር አለ። ይሄ ሁሉ 3.5 ሚሊየን ህዝብ በአንድ ኢማም መሪነት ፣ ያለምንም መዛነፍ እኩል ደፋ ቀና እያለ ለዓለማቱ ጌታ ምስጋናውን ያቀርባል። ያለቅሳል። ምህረት ይጠይቃል።
እስልምና እንዲህ ነው !
ያለምንም ቋንቋ መገደብ ፣ ያለምንም ቃላት መደነቃቀፍ ይሄን በመሰለ ስርዓት ጫፍ ካለው ወንድምህ ጋር በአንድ ያስተሳስርሃል !
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም 🧡🙌
አላህዬ ከዚህ ውድ ቦታ ሳታቆመን አትውሰደን !
©: ሙስተጃብ

8200
06:20
27.03.2025
imageImage preview is unavailable
አዲስ ሪከርድ‼
ዛሬ መከተ-ል-ሙከረማህ በመስጂደ-ል-ሐረም የ1446 ዓ.ሂ. ረመዿን 27ኛ ሌሊት የሰጋጆች ቁጥር ከ3.4 ሚሊዮን በላይ ሆኗል። ይህ እስካሁን ከታዬው ቁጥር የበለጠ ነው።
አላህ ለይለተ-ል-ቀድርን ከተወፈቁት፣ ወንጀላቸው ከተማረላቸው፣ ከእሳት ነፃ ከወጡት፣ ጀነትን ከሚወፈቁት ባሮቹ ይመድበን።
||
t.me/MuradTadesse

8900
04:51
27.03.2025
imageImage preview is unavailable
تنبيه⚠️⚠️
⛔️الليلة ليلة سبع وعشرين وهي أرجى الليالي لليلة القدر : فهي من العشر الأواخر ، والسبع البواقي ، وليلة وترية ، وعظم اجتهاد النبي صلى الله عليه وسلم فيها ، وجمع أهله لصلاة القيام جماعة ، وصلى بأصحابه جماعة ، ومد الصلاة فيها من بعد العشاء إلى قرب الفجر ، وكان جمع من الصحابة رضوان الله عليهم لايشكون أنها ليلة القدر ، ونص جمع من السلف على أنها ليلة القدر ، وذكر جماعة من الذين يقولون إن ليلة القدر تتنقل في الليالي الوترية أن أكثر ما تقع في ليلة سبع وعشرين ، والأدلة فيها أكثر من غيرها ، فالمحروم من ضيعها
📚تغريدة الشيخ سليمان الرحيلي -حفظه الله

13500
19:43
26.03.2025
play_circleVideo preview is unavailable
🤲🤲🤲
14800
19:04
26.03.2025
የረመዿን 27ኛው ሌሊት‼
==========================
የዛሬዋ ሌሊት የረመዿን 27ኛው ሌሊት ነዉ።ዛሬ ለይለተልቀድር ይሆናል ተብሎ ይበልጥ ከሚከጀልበት ሌሊቶች መካከል አንዱ ነውና በኢባዳ ልንጠነክር ይገባል።ነገር ግን ሁሌ ለይለተል ቀድር 27ኛው ሌሊት ላይ ብቻ ነው ብለው ሚያስቡ አሉ።ለይለተል ቀድርን በረመዿን በመጨረሻዎቹ አስርቱ ቀናት ውስጥ ፈልጓት ነው የተባለው ሁሌ በ27ኛው ሌሊት ነው ብሎ ማሰብ ስህተት ነው። ቢሆንም ግን 27ኛዋ ሌሊት ግን ለይለተል ቀድር ነው ተብሎ ከሚከጀልበት ቀን ስለሆነ በዚህ ሌሊት መዘናጋት የለብንም።ሶላት በመስገድ፣ቁርኣን በመቅራት፣ዚክር በማድረግ....ሌሎችምንም ኸይር ስራዎችን በመስራት ማሳለፍ አለብን።በቀሩት ጊዜያት ልንዘናጋ አይገባም መጠቀም አለብን።
((ያረቢ ረመዿንን ከሚጠቀሙት ለይለተል ቀድርንም ከሚያገኙት አድርገን))

14400
19:02
26.03.2025
imageImage preview is unavailable
ዛሬ ሐረም (መከተልሙከረማህ) ላይ፦
√ ተሃራዊሕ፦
በደር አልቱርኪ (6 ረከዓህ) እና ማሂር (4 ረከዓህ)
√ ተሃጁድ፦
ጁሃኒ (4)፣ ወሊድ አልሸምሳን (4)፣ ሱደይስ (2 + ዊትር)
ቀውጢ ዝናብም አለ።
√ ተሃራዊሕ፦
በደር አልቱርኪ (6 ረከዓህ) እና ማሂር (4 ረከዓህ)
√ ተሃጁድ፦
ጁሃኒ (4)፣ ወሊድ አልሸምሳን (4)፣ ሱደይስ (2 + ዊትር)
ቀውጢ ዝናብም አለ።
ዛሬ ሐረም (መከተልሙከረማህ) ላይ፦
√ ተሃራዊሕ፦
በደር አልቱርኪ (6 ረከዓህ) እና ማሂር (4 ረከዓህ)
√ ተሃጁድ፦
ጁሃኒ (4)፣ ወሊድ አልሸምሳን (4)፣ ሱደይስ (2 + ዊትር)
ቀውጢ ዝናብም አለ።
√ ተሃራዊሕ፦
በደር አልቱርኪ (6 ረከዓህ) እና ማሂር (4 ረከዓህ)
√ ተሃጁድ፦
ጁሃኒ (4)፣ ወሊድ አልሸምሳን (4)፣ ሱደይስ (2 + ዊትር)
ቀውጢ ዝናብም አለ።
15700
17:35
26.03.2025
የዱዓዎቹ ትርጉም‼
1) «አላህ ሆይ! እኔ የማውቀውንና የማላውቀውን፣ ፈጣንም ሆነ የዘገየውን ከመልካም ነገር ሁሉ እጠይቅሃለሁ። እኔ የማውቀውንና የማላውቀውን ከፈጠነም ሆነ ከዘገየ ከክፉ ነገር ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ።»
ታዲያ ምን ቀረ? የምታውቀውንም ሆነ የማታውቀውን መልካም ነገር ከጠየቅከውና ከመጥፎውም ከተጠበቅክ ምን ጎደለህ?
2) «አላህ ሆይ! ባርያህና ነብይህ የሆኑት ሙሐመድ ﷺ ከጠየቁህ መልካም ነገር ሁሉ መልካሙን እጠይቅሃለሁ፣ ባሪያህና ነብይህ ሙሐመድ ﷺ በአንተ ከተጠበቁት መጥፎ ነገር ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ።»
ታዲያ እሳቸው ﷺ የጠየቁትን ኸይር ካገኘህና ከተጠበቁት ሼር ከተጠበቅክ ሌላ ምን ፈለግክ?
3) «ጌታችን ሆይ! በዱንያ መልካሙን፣ በመጨረሻይቱም ዓለም (በአኺራህ) መልካሙን ነገር ስጠን፤ ከእሳትም ቅጣትም ጠብቀን።»
በቃ! ደመደምከው'ኮ! መልካም ሚስት፣ መልካም ልጆች፣ መልካም ጎረቤት፣ መልካም ሪዝቅ፣ ሰፊ መኖሪያና መጓጓዣ… ምን ቀረ! ጀነት መግባት፣ ከእሳት መጠበቅ…
4) «አላህ ሆይ! ጀነትን እለምንሃለሁ። ከንግግርም ከስራም ወደ እርስዋ የሚያቃርበኝን ሁሉ (እጠይቅሃለሁ)። ከእሳትም በአንተ እጠበቃለሁ። ከንግግርም ከስራም ወደ እርስዋ ከሚያቃርበው ነገር ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ። የወሰንልኝንም ውሳኔ ሁሉ ለኔ መልካም እንድታደርግልኝ እለምንሃለሁ።»
ኸላስ‼
http://t.me/MuradTadesse

16300
17:17
26.03.2025
imageImage preview is unavailable
100% ማለት ቢከብድም፤ ዞሮ ዞሮ ለየት ባለ መልኩ ሐዲሥ የመጣባት 27ኛዋ ሌሊት ናት። ስለዚህ ለየት ባለ መልኩ ዒባዳህ ላይ በዚህች ሌሊት እንበርታ።
√ የዱንያ የአኺራህ ጉዳያችንን ለዓለማቱ ጌታ እናቅርብ። ባይሆን አደራ! ዱንያ ብቻ ላይ ሙጥኝ እንዳንል።
አኺራ ከጠየቅን ዱንያም እንደ ሽልማት ትጨመርልናለች። ዱንያን ካስቀደምን ግን በርሷ ብቻ እንዳንገደብ።
√ አላህ ስንለምን ቀጥታ፤ «ይህን ስጠኝ!» ወደማለት አናምራ። መጀመሪያ ሙቀዲማ ሊኖረው ይገባል። አብዛሃኛዎቹ በቁርኣንና በሐዲሥ የመጡ ዱዓዎችን ከታዘባችሁ፤ ቅድሚያ አላህን በማወደስ ከጀመሩ በኋላ ነው ወደገደለው የሚገቡት።
√ ዱዓእ ስናደርግና ዒባዳህ ስንፈፅም ከይይሉኝና ተከሉፍ በጸዳ መልክ ይሁን። ይይሉኝ (ሪያእ) በሁለት መንገድ ሊገባ ይችላል።
1) የተለመደው ሰዎች ይይሉኝ አይነት አካሄድ፣
2) ይህን ባደርግ ሰዎች የይይሉኝ ይመስላቸዋል ብሎ ያንን ኸይር ነገር ከመሥራት መቆጠብ በራሱ ሌላኛ ስውር ይይሉኝ ነው። ከሁለቱም ርቀን ከአላህና ከራሳችን ጋር ብቻ እንሁን።
√ አላህን ስንጠይቅ ምንም ሐያእ አይያዘን፤ ሐራም እስካልሆነ ድረስ ጨው ራሱ ጠይቀው። አላህ ችሮታው ሰፊ የሆነ ለጋሽ ጌታ ነው።
√ ስንለምነው ዝርዝር ነገር በመጠየቅ ጊዜ አናባክን። አላህ ለኛ የሚጠቅመንን ከኛ በላይ ያውቃል። እኛ ቢሰጠን ብለን ሙጭጭ ካልነው በላይ ለኛ የተሻለውን ያውቃል።
ጥቅል (ጃሚዕ) በሆኑ ከቁርኣንና ሐዲሥ በተገኙ ዱዓዎች ላይ እናተኩር። በነርሱ ውስጥ ሁሉም ዱንያዊና አኺራዊ አጀንዳ ተካቶ ይገኛል።
ለምሳሌ፦
①) اللهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ مِنَ الْخَيْرِ كُلِّهِ عَاجِلِهِ وَآجِلِهِ، مَا عَلِمْتُ مِنْهُ وَمَا لَمْ أَعْلَمْ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنَ الشَّرِّ كُلِّهِ، عَاجِلِهِ وَآَجِلِهِ مَا عَلِمْتُ مِنْهُ، وَمَا لَمْ أَعْلَمْ،
②) اللهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ مِنْ خَيْرِ مَا سَأَلَكَ عَبْدُكَ وَنَبِيُّكَ مُحَمَّدٌ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا عَاذَ مِنْهُ عَبْدُكَ وَنَبِيُّكَ،
③) ربَّنا آتِنا في الدُّنيا حَسنةً وفي الآخرةِ حَسنةً وقِنا عذابَ النَّارِ
④) اللهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْجَنَّةَ وَمَا قَرَّبَ إِلَيْهَا مِنْ قَوْلٍ أَوْ عَمَلٍ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنَ النَّارِ وَمَا قَرَّبَ إِلَيْهَا مِنْ قَوْلٍ أَوْ عَمَلٍ ، وَأَسْأَلُكَ أَنْ تَجْعَلَ كُلَّ قَضَاءٍ تَقْضِيهِ لِي خَيْرًا
አላህ ይህቺን ውብ ሌሊት ከሚገጠሙት ያድርገን።
اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنِّى!

16600
17:05
26.03.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
7.4
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Followers:
100K
APV
lock_outline
ER
19.4%
Posts per day:
25.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Followers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий