
Ethiopian Diaspora News & Islamic Education
10.4K+ Active Ethiopian Diaspora in GCC. 📚Focus: Islamic & Arabic Education.👗We accept: Halal Fashion,Remittance, Real Estate, Travel & Electronics.⚠️HALAL ADS ONLY: No gambling,alcohol,or interest.✍️ FREE Amharic/Arabic translation. High engagement & trusted audience!
English& Arabic ads accepted
Channel statistics
💢 ሰለፎች ቢድዓ የሆነን ነገር ሰርተዋል !!
፨ አንዳንድ አጭበርባሪ የተመቻቸውን ቆርጠው የሚያመጡ አህባሾች ኢብን ተይሚያ ሰለፎች ቢድዓ ሰርተዋል ብለው ከላይ በቀይ ብቻ የተቀባውን ብቻ ይጠቅሳሉ ለምን እንደዛ አለ ሲባሉ ግን መመለስ አይችሉም ምክንያቱም ያልተሟላ ሀሳብ ቆርጠው ስላመጡ ልክ ኢብሊስ ቁርዓን እቀራለው ብሎ ፡
﴿ لاتقربوا الصلاة ﴾ እና ﴿ فويل للمصلين ﴾
እንዳለው አይነት ግን አቀፁ ይህን አያስረዳም አንደኛው ፡
﴿ لا تقربوا الصلاة وأنتم سكارى ﴾
ሁለተኛው ደግሞ ፡
﴿ فويل للمصلين (٤) الذين هو عن صلاتهم ساهون ﴾
ሙሉ አንቀፅ ሲሆን በሱ ላይ መረጃ ይሆናል ልክ እንደዚህ ነው ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ላይ የሚቀጥፉት ፡ ግን ሙሉው ንግግር ሲሆን በነሱ ላይ መልስ ነው
የሸይኹል ኢብን ተይሚያ ሙሉ ንግግሩ እንዲህ የሚል ነው ፡
« አብዛኛው ሙጅተሂድ የሆኑ ሰለፎችና ኸለፎች ቢድዓ የሆነን ነገር ሰርተዋል ግን ቢድዓ መሆኑን አላወቁም ወይ ደዒፍ የሆነ ሀዲስ ሰሂህ መስሏቸው ወይም ከቁርዓን አንቀፃት ትክክል ያልሆነን ተረድተው ወይም ደግሞ በሀሳብ አንፃር አይተው ነው
በዚህ በሱሩት ነገር ደግሞ ያልደረሳቸው ሀዲሶች ስላሉ ነው ። »
[ መጅሙዑል ፈታዋ 19/191 ]
በቻናላችን ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ፣ ሱፍዮችንና አሻኢራዎችን ቅጥፈቶችና ጥመት በቁርዓን እና ሀዲስ ፣ በኡለማዎችን ንግግር እንዲሁም ማንነታቸውን ከራሳቸው ንግግርና ከራሳቸው ኪታብ በመረጃ የምናጋልጥ ሲሆን ለሚቀጥፉት ቅጥፈቶች ላይ ምላሽ የምንሰጥ ይሆናል። ጆይን ብሎ ለመከታተል ➴ https://t.me/Mistre_ahbashe➥ ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ ᴄʜᴀииєℓ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣ ጆይን ለማለት ➘ http://t.me/mistre_ahbashe ሼር ሼር 🅂🄷🄰🅁🄴 ⓢⓗⓐⓡⓔ
Reviews channel
Catalog of Telegram Channels for Native Placements
Ethiopian Diaspora News & Islamic Education is a Telegram channel in the category «Образование», offering effective formats for placing advertising posts on TG. The channel has 10.5K subscribers and provides quality content. The advertising posts on the channel help brands attract audience attention and increase reach. The channel's rating is 22.3, with 0 reviews and an average score of 0.0.
You can launch an advertising campaign through the Telega.in service, choosing a convenient format for placement. The Platform provides transparent cooperation conditions and offers detailed analytics. The placement cost is 9.6 ₽, and with 0 completed requests, the channel has established itself as a reliable partner for advertising on Telegram. Place integrations today and attract new clients!
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Комментарий