Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$4.80$4.80local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
73
17:07
16.09.2024
#በእምነት_ከእኛ_ጋር_ይስሩ_!!
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ውድ ቤተሰቦቼ ለናንተ አዲስ ነገር ይዤ መጥቻለሁ
የለተያዩ ዕቃዎቻችሁን በኛ በኩል
ለወዳጅ ዘመድዎ ይላኩ!!
1, ከኢትዮጵያ 🇪🇹 ወደ ሳዑዲ 🇸🇦 - ከሳዑዲ🇸🇦 ወደ ኢትዮጵያ🇪🇹
2, ከኢትዮጵያ🇪🇹 ወደ ዱባይ🇦🇪 - ከዱባይ🇦🇪 ወደ ኢትዮጵያ🇪🇹
3, ከኢትዮጵያ🇪🇹 ወደ ቱርክ🇹🇷 - ከቱርክ🇹🇷 ወደ ኢትዮጵያ🇪🇹
4, ከኢትዮጵያ🇪🇹 ወደ ታይላንድ🇹🇭 - ከታይላንድ🇹🇭 ወደ ኢትዮጵያ🇪🇹
በነዚህ ሀገራቶች የምትኖሩ ቤተሰቦቻችን
በኛ በኩል ማንኛውንም መሄድ የሚችሉ
እቃዎቻችሁን በኪሎ ሂሳብ ለወዳጅ ዘመድዎ
መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን!!!
በዚህ ሊንክ ቴሌግራም ላይ ያገኙናል!!
👉 https://t.me/MuazPlus

100
13:56
16.09.2024
የአሸናፊዎች እና የሰነፎች ልዩነት
👉 ሰነፎች ሁሌም ነገሮችን ለመለወጥ የሆነ ነገር መደረግ አለበት ይላሉ፤ አሸናፊ አይምሮ ያላቸው ደግሞ እኔ ይሄን ማድረግ አለብኝ ይላሉ።
👉 ሰነፎች ሁሌም አስተያየት ሰጪዎች ናቸው ተግባር ላይ የሉበትም፤ አሸናፊዎች ግን የሚያውቁትንና የሚያምኑበትን ተግባራዊ ሳያደርጉ አያርፉም።
👉 ሰነፎች የምክንያትና የሰበብ ሀብታሞች ናቸው፤ አሸናፊዎች ግን የመፍትሄና የለውጥ ባለፀጋ ናቸው።
👉 ሰነፎች ብዙ ጊዜያቸውን የሚያጠፉት ስለ ትናንት እና ስላለፈ ነገር አብዝቶ በማሰብ ነው፤ አሸናፊዎች ግን ከትናንት ተምረው ዛሬን ያጣጥማሉ ነገን አስቀድመው ያቅዳሉ።
እነዚህ ፀባዮች በተፈጥሮ የተሰጡን አይደሉም፤ በጊዜ ሂደት እያዳበርን የመጣናቸው ናቸው። ስለዚህ ምርጫችን አሸናፊ መሆን ከሆነ ከላይ ያሉትን አመለካከቶች ፀባያችን እንዲሆኑ ዋጋ መክፈል አለብን።
🌸ያማረ አመሻሽ ተመኘሁላችሁ
@LIJ_MUAZ

109
11:32
16.09.2024
✨✨🎁ወጣትነት🎁✨✨
🌺 ወጣትነት ከባድ የሆነ የእድሜ እርከን ነው፤ ይህ የእድሜ እርከን ስሜታችን፣ ተቃራኒ ፆታ፣ ሰይጣንም እኛን የሚፈታተኑበት ነው። እንግዲ ፈተናዎቹን አልፈን ለነፍስያችን እጅ ካልሰጠንና እራሳችንን ለአሏህ (ሱ.ወ) ትዕዛዛቶች ካስገዛን ነገ ጥላ በሌለበት ቀን በአርሽ ጥላ ስር ከሚሆኑት እንሆናለን። እናም አንድ ወጣት ስሜቱን ና ፍላጎቱን በአሏህ ትዕዛዛቶች ስር ካደረገ የዚህን ትልቅ ሽልማት ባለቤት ይሆናል፤ አላህ ይግጠመን!!
🎈ስለዚህ አንድ ሰው በወጣትነቱ ነው በርካታ አምልኮዎችን ያለምንም መታከት ሊሰራ ሚችለው። ይህ ውድ ጊዜው ሳያልፍበት ከተጠቀመው ቢያረጅ እና በወጣትነት ጊዜው ያዘወትር የነበረውን ኢባዳ ማከናወን ቢያቅተውም ምንዳው ግን ይመዘገብለታል (አይቋረጥበትም)። ለዚህም ሲባል ነው "ወጣትነትህን እርጅና ከመምጣቱ በፊት ተጠቀምበት"የሚለውን ወርቃማ ምክር ሀቢቡና (ሠ.ዐ.ወ) የመከሩን።
"በፍርዱ ቀን አንድ ሰው አራት ነገሮችን ሳይጠየቅ በፊት እግሮቹን አያንቀሳቅስም
📌እድሜውን በምን እንደጨረሰው?
📌በእውቀቱ ምን እንደሰራበት?
📌ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው እና በምን እንዳዋለው?
📌ወጣትነቱን በምን እንዳሳለፈው⁉️
እውን ለነዚህ ጥያቄዎች በቂ መልስ ይኖረን ይሁን??
መልሱን እናስበብበት!!
🌺 ሼር ለወዳጅዎ
💦@LIJ_MUAZ

113
09:22
16.09.2024
#በአላህ_ተደገፍ!
ህይወትህን የሚቀይረው ከሰው ጠብቀህ የምታገኘው ነገር አይደለም፤ ፀጋው፣ ስጦታው፣ ቸርነቱ ከማያልቀው ከፈጣሪህ ከምታገኘው በረከት ነው ህይወትህ የሚቀየረው።
ወዳጄ በጭራሽ ከሰው እንዳጠብቅ፤ ሰው ማለት ሸንበቆ ነው የሆነ ቀን መቀንጠሱ አይቀርም! ከፈጣሪ ቀጥሎ ራስህን እመነው!
#በኢባዳ_የሞላው_ህይወት_ተመኘንላችሁ:"!
የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ
#ፈዘኪር
ሰበኸ ኸይር???{صباح الخير يا اصدقاء}

126
02:05
16.09.2024
play_circleVideo preview is unavailable
🌙የምሽት ስንቅ💫
🌺ማራኪ ቲላዋ🌺
🌹 ያ 💫
🌹 ሰ💫
🌹ላ 💫
🌹ም 💫
💫ተጋበዙልኝ💫💫
✅የመኝታ አዝካር አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም መልካም አዳር
بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ
ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡
#وَذَكِّرْ فَإِنَّ ٱلذِّكْرَىٰ تَنفَعُ ٱلْمُؤْمِنِينَ
#መልካም #ለይል

136
19:57
15.09.2024
የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ!
ሰኞ ረቢዐል አወል 13: አያመል ቢድ፤ ስራዎች ወደ አሏህ የሚቀርቡበት ቀን
ማክሰኞ ረቢዐል አወል 14: አያመል ቢድ
ረቡዕ ረቢዐል አወል 15: አያመል ቢድ

152
17:57
15.09.2024
🔴 መልካም ስነ-ምግባር 🔴
╰──•••፡••───═••••፡••──╯
الخلق الحسن
➲ የሰው ልጅ እንዲከበር ከሚያደርጉት ቁልፍ ምክንያቶች መካከል አንዱ መልካም ስነ ምግባር ነው።
➽ መልካም ስነ ምግባር እጅግ በርካታ ጥቅሞች ያሉት ውድ ነገር ነው። ለናሙና ያክልም የተወሰኑትን እንመልከት፦
⓵ኛ የትንሣኤ ቀን (የውመል ቂያማ) ሚዛናችን እንዲከብድልን ከሚያደርጉ ነገራቶች ውስጥ አንዱና ትልቁ መልካም ስነ ምግባር ነው።
↩️ عَنْ أَبِي الدَّرْدَاءِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، قَالَ : سَمِعْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، يَقُولُ : (( مَا مِنْ شَيْءٍ يُوضَعُ فِي الْمِيزَانِ أَثْقَلُ مِنْ حُسْنِ الْخُلُقِ، وَإِنَّ صَاحِبَ حُسْنِ الْخُلُقِ لَيَبْلُغُ بِهِ دَرَجَةَ صَاحِبِ الصَّوْمِ وَالصَّلَاةِ ))
↪️ ከአቡ ሁረይራ በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ሲሉ ሰማኋቸው ብላል።《ካማረ ስነምግባር የበለጠ የውመል ቂያማ ሚዛን ላይ ሲቀመጥ ከፍ የሚያደርግና የሚከብድ ነገር የለም》
📚 صحيح الترمذي - رقم : (2003)
⓶ኛ ጥሩ ስነ ምግባር የአላህን ውዴታ ለማግኘት ከሚረዱ ሰበቦች ውስጥ አንዱና ወሳኙ ነው።
↩️ عَنْ أُسَامَةَ بْنِ شَرِيكٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( أحَبُّ عبادِ اللهِ إلى اللهِ أحسَنُهُمْ خُلُقًا ))
↪️ ከኡሳማ ቢን ሸሪክ እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።
《ከአላህ ባሮች ውስጥ አላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጆቹ ስነምግባራቸው ያማረ የሆኑት ናቸው》
📚 صحيح الجامع - رقم : (179)
3ኛ መልካም የሆነ ምንዳ (አጅር) እንዲነባበርልን ከሚያደርጉ ነገራቶች ውስጥ አንዱ መልካም ስነ ምግባር ነው።
↩️ عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : (( إنَّ الرجلَ لَيُدرِكُ بحُسنِ خُلُقِه ، درجاتِ قائمِ الليلِ صائمِ النَّهارِ ))
↪️ ከእናታችን አኢሻ በተላለፈው ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።
《አንድ ሰው ስነምግባሩ በማሳመሩ የተነሳ አዳር ሲሰግዱ ያደሩና ቀን ሲፃሙ የዋሉትን ሰው ደረጃ ያገኛል》
📚 صحيح الجامع - رقم : (1620)
⓸ኛ ጀነት ከመግቢያ ሰበቦች ውስጥ ትልቁና አንዱ መልካም ስነ ምግባር ነው።
↩️ عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، قَالَ : سُئِلَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، عَنْ أَكْثَرِ مَا يُدْخِلُ النَّاسَ الْجَنَّةَ ؟ فَقَالَ : (( تَقْوَى اللَّهِ، وَحُسْنُ الْخُلُقِ ، وَسُئِلَ عَنْ أَكْثَرِ مَا يُدْخِلُ النَّاسَ النَّارَ ؟ فَقَالَ : الْفَمُ وَالْفَرْجُ ))
↪️ ከአቡ ሁረይራ በተላለፈ ሀዲስ ላይ እንደተወሳው የአላህ መልዕክተኛ ﷺ
➦በአብዘሀኛው ሰዎችን ጀነት የሚያስገባቸው ነገር ምንድ ነው ተብለው ሲጠየቁ
➜ አላህን መፍራትና
➜ መልካም ስነምግባር ናቸው በማለት መለሱ
➦ አብዘሀኛው ሰዎችን ጀሀነም የሚያስገባቸው ምንድ ነው ተብለው ሲጠየቁ
➞ አፋቸውና
➞ ብልታቸው ነው በማለት መለሱ
📚 صحيح الترمذي - رقم : (2004)
====================>
ወዳጆቼ !!!
መልካም ስነ-ምግባርን ልክ ውድ የምንላቸውን ነገሮች ለማግኘት ጥረት እንደምናደርገው ሁሉ እሱንም ለመላበስ ጥረት እናድርግ!!!
አላህ የመልካም ስነ ምግባር ባለቤቶች ያድርገን!!!
አሚሚሚሚን

148
17:54
15.09.2024
📖| ጥቂት ስለ ቁርዐን |📈
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭
📮:ከስንፍና ሁሉ ትልቁ ስንፍና በቁርአን ትምህርት ብዙ አለመግፋት ነው። ሰላሳ ዓመት ሰግዶ ከቁል አዑዙዎች እና ከቁል ሁወሏሁ አሐድ አለማለፍን የመሰለ ድክመት ምን አለ!።
💌 ይህን ያውቁ ይሆን ❓
✅:ቁርኣን የሚቀራ ሰው ከተከበሩ የአላህ መላእክት ጋር እንደሚሆን ৲
✅:ቁርኣን ገርቶለትም የሚቀራዉም ሆነ ከብዶት ለመቅራት የሚታገለው ምንዳ እንዳላቸው ৲
✅:የዕድሜ ባለፀጋ ሙስሊምን እና ቁርኣን ተሸካሚን ማክበር አላህን ከማክበር እንደሆነ ৲
✅:ልጅ ቁርኣንን በመሐፈዙ ወላጆቹ የቂያማ ቀንእንደሚሸለሙ ৲
✅:ቁርኣንን የሐፈዘ በፍጥረታት ሁሉ መሃል የክብር ልብስ እንደሚለበስ፣ የክብር አክሊል እንደሚደፋ ৲
🔅 #ይህንንስ ❔
🌻:የቁርኣን ሰዎች የአላህ ልዩ ሰዎች ስለመሆናቸው ৲
🌻:አላህ በዚህ ቁርኣን አንዳንዶችን ከፍ ሌሎችን ደግሞ ዝቅ እንደሚያደርግ ৲
🌻:በላጫችሁ ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው ስለመባሉ ৲
🌻:ቁርኣን የትንሳኤ ቀን አዘውትሮ ለሚቀራው ሰው አማላጅ ሆኖ እንደሚመጣ ৲
🌻:በሶላት ሰዎችን ለመምራት ተገቢ የሆነው ሰው ይበልጥ ቁርአንን የሚያውቀው ስለመሆኑ ৲
🌻:ሁለት ጀናዛ አንድ ላይ የመቅበር አጋጣሚ ቢፈጠር ቁርኣንን ይበልጥ የሚያውቀው በለሕድ እንዲቀድም እንደሚደረግ።
🔎 #ደሞ_ይሄንስ ❔
🌤:አላህ ቁርኣንን ሰጥቶት ቀንና ማታ የሚያነበው ሰው ያስቀናል። በሐዲሥ እንደተገለፀው እንደሱ ባረገኝ ብሎ መቅናትም መልካም ቅናት እንደሆነ።
🪴:ይህ ሁሉ ስለ #ቁርአን_ክብር የተነገረ ነው።
ልጄን አስተምሬያለሁ ማለት ብቻ አይበቃም ፤ጊዜ ወስዶ መማር ያስፈልጋል።
ተቀላቀሉ➥@LIJ_MUAZ

145
14:15
15.09.2024
imageImage preview is unavailable
🔔አዲስ ቪድዮ🔔
ቁርዓን ሳይንቲስቶችን ሀሁ አስተማራቸው!!
ቪድዮው ተለቋል ያጀመዓ.......
ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጋችሁን አትዘንጉ!!
https://youtu.be/5QIuKo6sY1c?si=9gUPtGbRL4kJsqTT
@LIJ_MUAZ // Like, Share,

143
12:25
15.09.2024
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
3 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
f
**biubiu@*****.com
On the service since January 2025
28.02.202518:44
5
Precise task compliance
Show more
Channel statistics
Rating
18.3
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
7
Followers:
2.8K
APV
lock_outline
ER
--%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Followers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий