
Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
2.3

Advertising on the Telegram channel «𝙞𝙢𝙖𝙜𝙞𝙣𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣»
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$9.60$9.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
“ይህ የመጨረሻ ነው” የሚያስብል መጨረሻ ይሁንልን..🤲🏻
2250
23:29
29.07.2025
imageImage preview is unavailable
pin 🎯
We make any advertisement App.. telegram..or other business 📰
@Armemos_bot
@Armemos_bot
@Armemos_bot 🆔
We make any advertisement App.. telegram..or other business 📰
በተመጣጣኝ ዋጋ ማንኛውንም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈለጉ ሰዎች ከስር
ባለው
የTelegram Bot meet ማድረግ ትችላላችሁ። እንደዚህ አይነት ማስታወቂያዎችን የምታሰሩ ሰዎች የማጭበርበር ሁኔታዎችን የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
@Armemos_bot
@Armemos_bot
@Armemos_bot 🆔
1570
19:52
31.07.2025
ይሄ ቻናል 💊 ይሄ ቢሆንም
የዚህ ቻናል ሰዎች የሚወዱት 💔 ይሄን ነው. .
የዚህ ቻናል ሰዎች የሚወዱት 💔 ይሄን ነው. .
1680
23:25
31.07.2025
ከ300 membres በላይ ግሩፕ ያላችሁ ሰዎች ገንዘብ የምትሰሩበት app bot መጥቷል። ግሩፕ ስላለን ብቻ መሸቀል ምርጥ እድል ነው። እኔ ተቀላቅያለሁ የመጀመሪያውን ደረጃ 300 እስከ 900 ሜምረስ ካላችሁ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ሊንኩን ነክታችሁ start ማለት ከዛ ግሩፓችሁ ውስጥ ይህን ቦት Admin መስጠት። ያኔ ወዲያው ግሩፓችሁ ላይ open sitting dashboard የሚል ይመጣል ክሊክ አድርጋችሁ መጠኑን ማየት ይቻላል። ላስቸገራችሁ ሰዎች በዋናው ቴሌግራም ብትገቡ ተመራጭ ነው።
ማሳሰቢያ፦ግሩፑን አንዴ block or chat delete አድርጋችሁ ድጋሚ ለመጀመር ብታስቡ አያስተናግዳችሁም። ምክንያቱም ቀድሞንም start ብላችሁታል። እሱ ከእናንተ የሚፈልገው ሜምበርሱን ብቻ ነው። እንዲህ አይነት አስተማማኝ መረጃ ካለ ሁሌም ለማሳወቅ ዝግጁ ነኝ።
https://t.me/t22_robot?start=ref_546137163
Check out this awesome bot! 💶
ማሳሰቢያ፦ግሩፑን አንዴ block or chat delete አድርጋችሁ ድጋሚ ለመጀመር ብታስቡ አያስተናግዳችሁም። ምክንያቱም ቀድሞንም start ብላችሁታል። እሱ ከእናንተ የሚፈልገው ሜምበርሱን ብቻ ነው። እንዲህ አይነት አስተማማኝ መረጃ ካለ ሁሌም ለማሳወቅ ዝግጁ ነኝ።
https://t.me/t22_robot?start=ref_546137163
Check out this awesome bot! 💶
1050
18:30
01.08.2025
imageImage preview is unavailable
ፍቅር እዚህ ቦታ ፈገግ ብሎ ነበር 📖
1180
23:27
02.08.2025
የዛሬ ውሎዬ ይሄን ግጥም ማንበብ ነበር 🙌🏼
[
በኤፍሬም ስዩም
:
ቀጭን ወገቧ ላይ
ከእንብርቷ በላይ ልብሷ ተንጠልጥሏል
የወርቅ መስቀሏ
ጡቶቿ መካከል ዘንበል ብሎ ወድቋል
መንገድ ላይ ያየኋት
የማላውቃት ሴት ናት።
ወዴት እንደምትሄድ ባሳቤ ገመትኩኝ
አንድ የቀጠራትን ወንደላጤ አሰብኩኝ
ሠባት እንቁላሎች
ግማሽ ኪሎ ሥጋ ... (ገዝቶ)
ከርሷ ጋር ካልሆነ
ቡና አልጠጣም ብሎ አሥሬ እያዛጋ
መጽሐፉን ከፍቶ
በሩን ክፍት ትቶ
መልሶ መላልሶ ሠዓቱን እያየ
የሚጠብቃት ሠው
ሐሳቤ ውል አለው
ምክንያቱም ቀኑ ቅዳሜ ነው።
-
እርሷ አለፍ እንዳለች
መሐሙድ ፊት ለፊት
አራዳ ሬሰቶራንት
አራት ጎረምሶች ሰባት ምግብ አዘው
ለመመገብ ሳይሆን
ምግቡን ለመጨረስ እጅጉን ተጣድፈው
በቆየ ጋዜጣ
የተጠቀለለ ምናምን አስቀምጠው
ፊት ለፊቴ አሉ
ምግቡን ሳያኝኩት ቶሎ መጉረሳቸው
አራት ሆነው ሳሉ ዝም ማለታቸው
ገባኝ ሁኔታቸው
ምክንያቱ ምንድን ነው?
ቀኑ ቅዳሜ ነው።
እግሬን ለማፍታታት እየተራመድኩኝ
ወደ ሆነ መንደር በድንገት ገባሁኝ
የሆነ በራፍ ላይ
ውስጥ ልብስ ያረገች
ልብስ አጠባ ውላ ትንሽ የደከመች
ፀጉሯን ልትሰራ
ጓደኛዋ ጭን ስር ሽጉጥ ልጥፍ ያለች
እግሯ ከፈት ያለ
ጡቷ ወፈር ዯያለ
የአንድ እጇን መዳፍ
በስተግራ በኩል የፀጉሯ ክፋል ላይ
የአንድ እጇን መዳፍ
ክፍት እግሮቿ መሃል
አንገቷ ወደላይ
ረፍት የሚመስል ሰማዩ ላይ ወድቋል
አይኗ ከሩቅ አልፏል
እፎይ . . . የሚል ፊደል ገላዋን በሞላ
እንደ ልጅ አቅፎታል
የዚህ ሁሉ ነገር
የዚህ ሁሉ ዉበት ምክንያቱ ምንድን ነው
ቀኑ ቅዳሜ ነው።
-
እዚህ መንደር ጫፍ ላይ
አንድ ያቧራ ሜዳ ከሩቅ ይታየኛል
እንደ መዝሙር ሆኖ
የሕፃናት ጩኸት ወደኔ ይመጣል
ከሜዳው መሃል ላይ አቧራው ይበናል
ሕፃናት ነበሩ አበቦች ነበሩ
ምሳቸውን ትተው
በጨዋታ ምሳ ጠግበው የሰከሩ
ምክንያቱ ምንድን ነው
ቀኑ ቅዳሜ ነው።
-
Oslo በረንዳው ላይ
አንድ ጥቁር ቡና ከተቆራጭ ጋራ
በቀኙ ጋዜጣ
ግራ እጁ ጣት መሃል ሮዝማን ሲጋራ
ቀልቡን ጋዜጣው ላይ
የሲጋራውን ጢስ ከጋዜጣው በላይ
ቡናውን ሲጎነጭ ንባቡን ሲያቆም ዐይኖቹ ውብ ሴት ላይ
እያቀያየረ
(ይመስለኛል መሰል)
የሴቷ ባለቤት
የልጅቷ አባት
አያገባኝ ነገር
የግራ የቀኙን
ከፒያሳ መሐል እስከ ጣልያን ሠፈር . . .
አንዱን እያነሳሁ
አንዱን እየጣልኩኝ
ከልጅቷ ጋራ
የተቃጠርኩበት ሠዓቱ ደረሰ
መጣች ተገናኘን
ዮኧምያ ምሳ ቶምካ ቡናችን
የደንቡን አደረስን።
ዘወትር አንድ ቤት
ደንብ አይደለም ብዬ ቦሌ እንሂድ አልኳት
የተስተካከለ
ጥሩ አልጋ ያለው የማውቀው ቤት አለ።
ፒያሳን ለቀቅን
የቦሌ ቆንጆ ሕልም ከፒያሳ ቅዥት አይስተካከልም
የቦሌ ኮረዶች
በቀለማት ብዛት ውበታም ቢመስሉም
ጣልያን ሠፈር መሐል
ፀጉር እየተሰራች ያስተዋልኳት ሴት ላይ
ጥፍሯ ላይ አይደርሱም
ቦሌን ታዘብኳትኝ
ቦሌን እርም አልኳትኝ
ቆንጆ አልጋ አለበት
ካልኩት መንገድ መሐል
አንድ የለቅሶ ድንኳን
ጎዳናውን ከድኗል።
ድንኳን ያ’ዘን ድንኳን
አብራኝ ያለችው ሴት
ተከተለኝ ብላ ወደ ኋላ ዞረች
እጆቿን ዘርግታ
አንድ ትንሽ ታክሲን ፒያሳ አዘዘች
ፒያሳ ደረስን
የቦሌውን ድንኳን እንዲያስረሳን ብለን
ሙዚቃ
ቢራ
ውስኪ
ቢራ
ዳንኪራ
ቀኑ ቅዳሜ ነው።
ያውም የፒያሳ
እውነት ለመናገር
የቦሌም ቆንጆ ሕልም ከፒያሳ ቅዠት አይስተካከልም።
ያም ሆነ ይህ ግና
[
ዕለተ ቅዳሜ ፒያሳና ቦሌ
]በኤፍሬም ስዩም
:
ቀጭን ወገቧ ላይ
ከእንብርቷ በላይ ልብሷ ተንጠልጥሏል
የወርቅ መስቀሏ
ጡቶቿ መካከል ዘንበል ብሎ ወድቋል
መንገድ ላይ ያየኋት
የማላውቃት ሴት ናት።
ወዴት እንደምትሄድ ባሳቤ ገመትኩኝ
አንድ የቀጠራትን ወንደላጤ አሰብኩኝ
ሠባት እንቁላሎች
ግማሽ ኪሎ ሥጋ ... (ገዝቶ)
ከርሷ ጋር ካልሆነ
ቡና አልጠጣም ብሎ አሥሬ እያዛጋ
መጽሐፉን ከፍቶ
በሩን ክፍት ትቶ
መልሶ መላልሶ ሠዓቱን እያየ
የሚጠብቃት ሠው
ሐሳቤ ውል አለው
ምክንያቱም ቀኑ ቅዳሜ ነው።
-
እርሷ አለፍ እንዳለች
መሐሙድ ፊት ለፊት
አራዳ ሬሰቶራንት
አራት ጎረምሶች ሰባት ምግብ አዘው
ለመመገብ ሳይሆን
ምግቡን ለመጨረስ እጅጉን ተጣድፈው
በቆየ ጋዜጣ
የተጠቀለለ ምናምን አስቀምጠው
ፊት ለፊቴ አሉ
ምግቡን ሳያኝኩት ቶሎ መጉረሳቸው
አራት ሆነው ሳሉ ዝም ማለታቸው
ገባኝ ሁኔታቸው
ምክንያቱ ምንድን ነው?
ቀኑ ቅዳሜ ነው።
እግሬን ለማፍታታት እየተራመድኩኝ
ወደ ሆነ መንደር በድንገት ገባሁኝ
የሆነ በራፍ ላይ
ውስጥ ልብስ ያረገች
ልብስ አጠባ ውላ ትንሽ የደከመች
ፀጉሯን ልትሰራ
ጓደኛዋ ጭን ስር ሽጉጥ ልጥፍ ያለች
እግሯ ከፈት ያለ
ጡቷ ወፈር ዯያለ
የአንድ እጇን መዳፍ
በስተግራ በኩል የፀጉሯ ክፋል ላይ
የአንድ እጇን መዳፍ
ክፍት እግሮቿ መሃል
አንገቷ ወደላይ
ረፍት የሚመስል ሰማዩ ላይ ወድቋል
አይኗ ከሩቅ አልፏል
እፎይ . . . የሚል ፊደል ገላዋን በሞላ
እንደ ልጅ አቅፎታል
የዚህ ሁሉ ነገር
የዚህ ሁሉ ዉበት ምክንያቱ ምንድን ነው
ቀኑ ቅዳሜ ነው።
-
እዚህ መንደር ጫፍ ላይ
አንድ ያቧራ ሜዳ ከሩቅ ይታየኛል
እንደ መዝሙር ሆኖ
የሕፃናት ጩኸት ወደኔ ይመጣል
ከሜዳው መሃል ላይ አቧራው ይበናል
ሕፃናት ነበሩ አበቦች ነበሩ
ምሳቸውን ትተው
በጨዋታ ምሳ ጠግበው የሰከሩ
ምክንያቱ ምንድን ነው
ቀኑ ቅዳሜ ነው።
-
Oslo በረንዳው ላይ
አንድ ጥቁር ቡና ከተቆራጭ ጋራ
በቀኙ ጋዜጣ
ግራ እጁ ጣት መሃል ሮዝማን ሲጋራ
ቀልቡን ጋዜጣው ላይ
የሲጋራውን ጢስ ከጋዜጣው በላይ
ቡናውን ሲጎነጭ ንባቡን ሲያቆም ዐይኖቹ ውብ ሴት ላይ
እያቀያየረ
በልቡ ባሳቡ እያመነዘረ
Oslo
በረንዳው ላይ ተቀምጦ ያለ
አንድ ጎልማሳ አለ።
ምሑር የሚመስል እንደዚህ ያለ ጎበዝ
ከኬክ ቤት በራፍ ላይ ሊቀመጥ የቻለው
ምክንያቱ ምንድን ነው?
ቀኑ ቅዳሜ ነው።
-
የሆነች ሕፃን ልጅ
የቅዳሜ ጠዋት ፀሐይ የሚመስል
ጉንጯ ላይ ፈገግታ በደማቁ ፅፋ ባጠገቤ አለፈች
ሠላሣ ማለቂያ
አርባ መጀመሪያ . . . አካባቢ ያለች
የተጠቀለለ የታሸገ ነገር በጇ ላይ የያዘች
የሕፃኗን መንገድ እየተከተለች
ጠይም ሴት አለፈች።
ለቅድሟ ሕፃን እናቷ ነች መሰል(ይመስለኛል መሰል)
የሴቷ ባለቤት
የልጅቷ አባት
ትንሽ አመም አርጎት ሆሰፒታል ተኝቷል
ወይም . . .
የተጠቀለለው የታሸገው ነገር
የወይን የውስኪ ጠርሙስ ግን ከሆነ
ጠይም ቆንጆዋ ሴት
አንድ የተፋታችው አንድ የምትፈልገው
የሆነ ሰው አለ . . .
ትንሿን ሕፃን ልጅ የምታስተዋውቀው
እና. . .
የ’ርጅና ፍርሃቷን አብራ ምትጋራው።አያገባኝ ነገር
ያገባኛል ብዬ ይህን ያሰብኩበት ምክንያቴ ምንድ ነው?
ያ ቀን ቅዳሜ ነው።
-
ይህንና ያንን የግራ የቀኙን
ከፒያሳ መሐል እስከ ጣልያን ሠፈር . . .
አንዱን እያነሳሁ
አንዱን እየጣልኩኝ
በሐሳብ ሕንፃ ላይ አንዱ እየተሰራ አንዱ እየፈረሰከልጅቷ ጋራ
የተቃጠርኩበት ሠዓቱ ደረሰ
መጣች ተገናኘን
ዮኧምያ ምሳ ቶምካ ቡናችን
የደንቡን አደረስን።
ልብሷን ሳታወልቀው ራቁቷን ሳልኳትዘወትር አንድ ቤት
ደንብ አይደለም ብዬ ቦሌ እንሂድ አልኳት
የተስተካከለ
ጥሩ አልጋ ያለው የማውቀው ቤት አለ።
ፒያሳን ለቀቅን
. . .
ቦሌ ላይ ደረስን. . .
የቦሌ ቅዳሜ ያራዳን አይመስልምየቦሌ ቆንጆ ሕልም ከፒያሳ ቅዥት አይስተካከልም
የቦሌ ኮረዶች
በቀለማት ብዛት ውበታም ቢመስሉም
ጣልያን ሠፈር መሐል
ፀጉር እየተሰራች ያስተዋልኳት ሴት ላይ
ጥፍሯ ላይ አይደርሱም
የቦሌ ቅዳሜ ያራዳን አይመስልም።ቦሌን ታዘብኳትኝ
ቦሌን እርም አልኳትኝ
ቆንጆ አልጋ አለበት
ካልኩት መንገድ መሐል
አንድ የለቅሶ ድንኳን
ጎዳናውን ከድኗል።
ድንኳን ያ’ዘን ድንኳን
በ’ለተ ቅዳሜ በውበት በሕይወት ቀንአብራኝ ያለችው ሴት
ተከተለኝ ብላ ወደ ኋላ ዞረች
እጆቿን ዘርግታ
አንድ ትንሽ ታክሲን ፒያሳ አዘዘች
ፒያሳ ደረስን
የቦሌውን ድንኳን እንዲያስረሳን ብለን
Sunshine
ጎራ አልን . . .
ሙዚቃ ሙዚቃ
ቢራ
ውስኪ
ቢራ
. . .
ጫጫታዳንኪራ
ዳንኪራ
ጫጫታ
ድንኳኑን ረሳን
ውበት ባህር ገባን
የዚህ ሁሉ ደስታ የዚህ ሁሉ ሐሴት. . .
ምክንያቱ ምንድን ነው?ቀኑ ቅዳሜ ነው።
ያውም የፒያሳ
እውነት ለመናገር
. . .
የቦሌ ቅዳሜ ያራዳን አይመሥልምየቦሌም ቆንጆ ሕልም ከፒያሳ ቅዠት አይስተካከልም።
ያም ሆነ ይህ ግና
የዚህ ሁል ዉበት ምክንያቱ ምንድን ነው?
(ቀኑ ቅዳሜ ነው።)1350
23:28
02.08.2025
imageImage preview is unavailable
You? ¿!❤🩹
1360
00:02
03.08.2025
..
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና
ከምድርም ፍቅር ጠፍቷልና 🤲🏽
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና
ከምድርም ፍቅር ጠፍቷልና 🤲🏽
1520
21:52
03.08.2025
imageImage preview is unavailable
ወንዶች ከወራት የጅልስና ግዜ በኋላ፦
ስምህ ግን ማነው? 😕
980
13:29
04.08.2025
ለጤዛ ተዋድቀን
(በእውቀቱ ስዩም)
"እድሚያችን ሰባ ነው ቢበዛም ሰማንያ"
ይህም ኑሮ ሆኖ ጠዋት ማታ ፍልሚያ
አንዱ ካንዱ ጥዋ: ጥቃት የቀመሰ
በየደጃፉ ላይ ምሽግ እየማሰ
ጦር እንደ ቄጤማ እየነሰነሰ
መንደሩን ሸንሽኖ ባጋም እሾህ ቅጥር
ወገን እያስለየ ባሰለፈን ቁጥር
ጤናችን ሲሸረፍ
ቀናችን ሲዘረፍ
የት ሸሽተን እንትረፍ
የትገብተን እንረፍ?
በዶፍ ዝናብ አገር ለጤዛ ተዋድቀን
ሰላም እንደራበን ደስታ እንደናፈቀን
ትግላችን ሰልፋችን ያከትማል አንድቀን::
(በእውቀቱ ስዩም)
"እድሚያችን ሰባ ነው ቢበዛም ሰማንያ"
ይህም ኑሮ ሆኖ ጠዋት ማታ ፍልሚያ
አንዱ ካንዱ ጥዋ: ጥቃት የቀመሰ
በየደጃፉ ላይ ምሽግ እየማሰ
ጦር እንደ ቄጤማ እየነሰነሰ
መንደሩን ሸንሽኖ ባጋም እሾህ ቅጥር
ወገን እያስለየ ባሰለፈን ቁጥር
ጤናችን ሲሸረፍ
ቀናችን ሲዘረፍ
የት ሸሽተን እንትረፍ
የትገብተን እንረፍ?
በዶፍ ዝናብ አገር ለጤዛ ተዋድቀን
ሰላም እንደራበን ደስታ እንደናፈቀን
ትግላችን ሰልፋችን ያከትማል አንድቀን::
476
21:55
04.08.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
2.3
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
6.2K
APV
lock_outline
ER
22.9%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий