Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
7.4

Advertising on the Telegram channel «ጉርሻ Tube»
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
" የብርቱካን እውነት "
" ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬት S.C " የብርቱካን እውነት የሚል ዶክመንተሪ አዘጋጅቻለሁ
በኢትዮጵያ ስአት አቆጣጠር ከምሽቱ 3 ስአት ላይ
* በፋና ቴሌቪዥን እና
* በማህበራዊ ትስስር
ገፆች እንለቃለን ብለዋል::
©️ፋና
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/1DrzT7DVQt/?mibextid=wwXIfr

2600
16:39
27.03.2025
play_circleVideo preview is unavailable
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
'' ተፈጥሮ ከእውነት ጋር ተጋፍጣለች ፤ ብርሀንም ከጨለማ ጋር ተፋጣለች፥
መታየት ያለበት አንገብጋቢ ጉዳይ!
ሙሉ መረጃውን በነጋሽ ሚዲያ ላይ ያገኙታል ይመልከቱት !
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/r/1AY2YmydcZ/?mibextid=wwXIfr

9900
11:17
27.03.2025
imageImage preview is unavailable
ስሜ ሶስና እባላለሁ የምኖረው አዲስ አበባ ቦሌ አራብሳ ሲሆን
ከ10 ዓመት በፊት ባጋጠመኝ የነርቭ ህመም ምክንያት በደንብ መንቀሳቀስ አልችልም
እና ቤቴ ውስጥ ሆኜ
* የተለያዪ ጣፋጭ ምግቦችን እሰራለሁ
እነሱም :-
* ኬክ
* ኩኪስ
* የፆም እና የፍስክ አገልግል አዘጋጃለሁ::
የማገኘውን ገቢ ለህክምና እና እናቴን ለማስተዳደር ነው
አመሰግናለሁ
ደውልሉኝ 0934412511
🙏🙏🙏
* ላይክ
* ሼር
* ኮሜንት
እያደረጋችሁ አበረታቷት::
እዘዟት
የሚስሩ እጆች ይባረኩ::
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/1DjBfysb82/?mibextid=wwXIfr

11700
08:50
27.03.2025
imageImage preview is unavailable
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መንታ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን አምበል የሆነው
"አስቻለው ታመን "ከጭዋታው መልስ መንታ ልጆችን አግኝቷል::
እንኳን ደስ ያለህ
ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልህ
መብሩክ 🎉🎈🍾
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/1B58cN48QJ/?mibextid=wwXIfr

15000
18:51
26.03.2025
imageImage preview is unavailable
ገቢዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ገቢውች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የክትትል ኦፊሰር ባለሞያ በቁጥጥር ስር ዋሉ።
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በወረዳ 2 በሰላምና ፀጥታ ኃላፊ የሚመራው የክትትል ቡድን በማደራጀት ከአያት አደባባይ እስከ ጣፎ አደባባይ ድረስ መንግስትና ህዝብ የሠጣቸውን ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው ለራስ ያልተገባ ጥቅም በማዋል መኪናዎችን በማስቆም ገንዘብ ሲቀበሉ የነበሩ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኛ ላይ እርምጃ ተወሰደ።
ይህንን ወንጀል ሲፈፅሙ እጅ ከፈንጅ የተያዙት ተጠርጣሪ ወንጀለኞች ስማቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩት
1. ዳኛቸው ጎንፋ ዋቅጅራ ባለሙያ
2. ዳዊት ፍቅሬ
3. ይልቃል ጌጤ (ሹፌር)
ሲሆኑ እጅ ከፍንጅ ቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን ግለሰቦቹ በፈፀሙት ያልተገባ ውንጀል ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል።
Via Addis Ababa city communication
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/1BTKxF4wvz/?mibextid=wwXIfr

15100
17:41
26.03.2025
imageImage preview is unavailable
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Laylatul Qadr
ለይለየት አል ቀድር
ፈረንጆቹ :-
* The Night of Destiny
* The Night of Decree
* The Night of Determination or
* The Precious Night
ይሏታል::
እቺ ቀን ከ1ሺህ ወራቶች እንደምትበልጥ ታላቁ ነብይ መሀመድ በሃዲስ ተናግረዋል::
እቺን ቀንም በመጨረሻው 10 ቀናቶች ውስጥ በጎዶሎ ቀናቶች ፈልጏቷም ብለዋል::
እቺን ቀን ያገኛ ና በትክክል በንፁህ ልቡ ወደ ፈጣሪው አላህ(swa) ፀሎት ያደረገ
* የ1ሺህ ወራቶች ወይንም
* የ83 ዓመት ሀጢያቱ ይማርለታል ተብሎ ይታመናል::
እንዲሁም እቺ ልዩ ቀን በቢሊዮን አእምሮ ውስጥ ያለው ታላቁ ቁርኣን የመጀመሪያ ቃል ከአላህ (swa) በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ መሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) የወረደበትም ቀን ነች ተብሎ ይታመናል::
ዛሬ የረመዳን 27ኛው ቀን ስለሆነች ይህን ታላቅ ቀን እንድታገኙ ጉርሻዎች መልካም ምኞታቸውን ይገልፃሉ::
አቦ እቺን ቀን ይወፍቃችሁ
The Night of Power
Laylatul Qadr
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/1DBG8LX6Ts/?mibextid=wwXIfr

14400
16:38
26.03.2025
imageImage preview is unavailable
ተይዘዋል
ወላይታ ሶዶ
በወላይታ ሶዶ ከተማ ቤት ሰብሮ በመግባት ሞተር ብስክሌት የሰረቁ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ።
በዎላይታ ሶዶ ከተማ አራዳ ቀበሌ 30 መንደር አከባቢ በቀን 16/07/17 ዓ. ም ማታ 2 ስዓት አከባቢ የአንድን ግለሰብ ቤት ሰብሮ እቺን ሞተር ብስክሌት የሰረቁ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው ፤ የአራዳ ቀበሌ ፖሊስ ም/ኢ/ር ደርጉ አሳሌ የገለጹት ።
በመሆኑም :-
* 1ኛ ተጠርጣሪ ተሰሎንቄ ተስፋዬ እና
* 2ኛ ተጠርጣሪ እያሱ መና
በቀበሌው ተረኛ መኮኒኖች አማካኝነት ከሌሊቱ 7 ስዓት ላይ ከዋጃ ቀበሌ ተይዘው ወደ ማረፊያ ቤት በመግባት የምርመራ ስራ መጀመሩን የሶዶ ከተማ አሰተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት ማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ሃላፊ ረ/ኢ/ር ምትኩ ማሞ ተናግረዋል።
Via የወላይታ ሶዶ ከተማ ፖሊስ
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/1GeNcaSyuk/?mibextid=wwXIfr

14800
14:16
26.03.2025
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
#ፊቱ እንደ እግዚአብሔር መልአክ ያበራል
በሕገ ወንጌል ክርስትና የመጀመሪያው ሊቀ ዲያቆናትና ቀዳሚው ሰማዕት ይህ ቅዱስ ነው፡፡ ቅዱሱ በመጀመሪያው መቶ ክ/ዘመን አስገራሚ ማንነት ከነበራቸው እሥራኤላውያን አንዱ ነበር፡፡
ወላጆቹ ስምዖንና ማርያም ይባላሉ፡፡ ገና ከልጅነቱ ቁም ነገር ወዳድ የነበረው ቅዱስ እስጢፋኖስ፤ ቅዱስ ዻውሎስን፣ ናትናኤልንና ኒቆዲሞስን ጨምሮ በርካታ ቅዱሳንን ካስተማረው ከታላቁ መምሕር ገማልያል ተምሯል፡፡
ታደያ ቅዱስ እስጢፋኖስ ከዚህ ምሑር ዘንድ ተምሮ፣ ኦሪቱን ነቢያቱን ጠንቅቆ ወጣ፡፡ የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስን የንስሃ ጥምቀትን ከእግዚአብሔር ሆኖ ቢያገኘው ደቀ መዝሙሩ ሆነ፡፡ ከ6 ወራት የትጋት አገልግሎት በኋላም ጌታችን ሲጠመቅ የተደረገውን ታላቅ ተአምር አይቶ ቅዱስ ዮሐንስን አስፈቅዶ ከጌታ ዘንድ ሔዶ፣ እጅ ነስቶ ተማረ፣ የጌታ ደቀ መዝሙርም፣ ከ72ቱ አርድእት አንዱ አድርጐት ለአገልግሎት ላከው፡፡ አጋንንትም ተገዙለት፡፡
ጌታ ከሙታን ከተነሳ በኋላ ወደ ሰማይ ሲያርግ ደቀ መዛሙርቱን በአንብሮ እድ በባረከበት ጊዜ እርሱም ቅስናን፣ ዽዽስናን ተሹሟል፡፡ በበዓለ ሃምሳም መንፈስ ቅዱስ በወረደ ጊዜ ከ72ቱ አርድእት የእርሱን ያህል ልሳን የበዛለት ምሥጢርም የተገለጠለት የለም፡፡
በፍጹም ድፍረትም ወንጌልን ይሰብክ ገባ፡፡ በቤተ ክርስቲያን ላይ ከማዕድ ሥርዓት ጋር በተያያዘ ፈተና ሲመጣ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት 7 ዲያቆናት ሲመረጡ እርሱ ሊቀዲያቆናት፣ የ6ቱ አለቃና የ8ሺው ማሕበር መሪ አስተዳዳሪ ሆኗል፡፡ ቅዱስ እስጢፋኖስ ከጌታ ዕርገት በኋላ ለአንድ ዓመት ያህል 8ሺውን ማኅበር እየመራ ወንጌልን እየሰበከ ክርስትናን እጅግ አስፋፋ፡፡
አይሁድ ክርስትናን ለማጥፋት መፍትሔው ቅዱስ እስጢፋኖስን መግደል ነው ብለው በማመናቸው በድንጋይ ወግረው ገደሉት፡፡
እርሱ ግን ፊቱ እንደ እግዚአብሔር መልአክ እያበራ ልክ እንደ ፈጣሪውን በድንጋይ ለሚወግሩት ሰዎች ምሕረትን ይለምን ነበር፡፡ ደቀ መዛሙርቱም ታላቅ ለቅሶ እያለቀሱ ቀበሩት፡፡ ቅዱስ እስጢፋኖስ ካረፈ ከ300 ዓመታት በኋላ በኢየሩሳሌም የሚኖር አንድ ደግ ሰው ነበር፡፡ ስሙም ሉክያኖስ ይባል ነበር፡፡
ቅዱሱ በተደጋጋሚ በራዕይ እየተገለጠ "ሥጋየን አውጣ" ይለው ነበርና ሔዶ ለዻዻሱ ነገራቸው:: ዻዻሱም ደስ ብሏቸው ካህናትና ምዕመናንን ሰብስበው መምሕሩ ወደ ነበረው ወደ ገማልያል ርስት ሔደ ቦታውንም በቆፈሩ ጊዜ ታላቅ መነዋወጥ ሆነ፡፡ መላእክት በዝማሬ ሲያጥኑ በጐ መዓዛ ሸተተ፡፡
ሕዝቡና ዻዻሱም በቅዱስ እስጢፋኖስ ፊት ሰግደው፣ በታላቅ ዝማሬና በሐሴት ዐጽሙን ከዚያ አውጥተው በጽርሐ ጽዮን በተቀደሰችው ቤት አኖሩት፡፡
እለ እስክንድሮስ የተባለ ደግ ሰው ቤተ ክርስቲያን አንጾለት ወደዚያ አገቡት፡፡ ከ5 ዓመታት በኋላም እለ እስክንድሮስ ሲያርፍ ስለ ፍቅሩ ሲሉ በሳጥን አድርገው በቅዱሱ ጐን አሳረፉት፡፡ ሚስቱ ወደ ሃገሯ ቁስጥንጥንያ ስትመለስ የባሏ ሥጋ መስሏት የቅዱስ እስጢፋኖስን ቅዱስ ሥጋ በመርከብ ጭና ወሰደችው፡፡
መንገድ ላይ ከሳጥኑ ውስጥ ዝማሬ ሰምታ ብታየው ያመጣችው የቅዱሱን ሥጋ ነው፡፡ እጅግ ደስ አላት አምላክ ለዚህ አድሏታልና፡፡ እርሷም ወስዳ ለታላቁ ንጉሥ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ አስረከበች፡፡ በከተማውም ታላቅ ሐሴት ተደረገ፡፡ ሥጋውን ሊያኖሩት በበቅሎ ጭነው ሲወስዱትም በቅሎዋ በሰው ልሳን ተናግራ ማረፊያውን አሳወቀች፡፡ በዚያም ላይ ትልቅ ቤተ ክርስቲያን ታንጾለታል፡፡
በገዳማዊ ኑሮ ያሉትን እየረዳንና በዓታቸውን እያጸናን የበረከታቸው ተሳታፊ እንሁን፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/1FGx1syGdL/?mibextid=wwXIfr

13:21
26.03.2025
imageImage preview is unavailable
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እማማ ዝናሽ እንኳን ደስ አለዎት
ወደ ማስታወቂይ ዓለም ገብተዋል::
በትክክለኛው ስማቸው ወ/ሮ ዝናሽ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሃኒ (እማማ ዝናሽ)
በቅርቡ ከአንድ ትልቅ ድርጅት ጋር
ትልቅ ማስታወቂያ ሊሰሩ ነው
እንኳን ደስ አለዎት እማማ ዝናሽ
እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ይቅናዎት 🙏❤️
መልካም እድል
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/17h8bp4dQ8/?mibextid=wwXIfr

15800
12:33
26.03.2025
imageImage preview is unavailable
🥹🥹🥹
900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ
አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ
0961770077
0960770077
ወይም በዋትሳፕ ያውሩን
https://wa.me/251961770077?text
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/1PudjCzewU/?mibextid=wwXIfr

14700
11:44
26.03.2025
close
New items
Selected
0
channels for:$0.00
Followers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий