Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
16.4

Advertising on the Telegram channel «Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ»
5.0
Education
Language:
Amharic
0
1
𝗪𝗘𝗟𝗖𝗢𝗠𝗘 ‼️የ12ኛ ክፍል #ፈጣንና_ትክክለኛ መረጃዎች 🇫𝐀𝐂𝐄𝐁𝐎𝐎𝐊 👇👇👇👇 ለአስተያየት ፣ ጥቆማ ፣ ለማስታወቂያ እና ለጥያቄዎች በዚህ ያናግሩን። 👇👇👇👇👇👇👇👇
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$1.20$1.20local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
❗️የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመስጠት ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።
መንግሥት ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ የ12ኛ ክፍል ሀገረ አቀፍ ፈተናን ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲገቡ በማድረግ ፈተናውን ሲሰጥ ቆይቷል።
ይህም የፈተና ስርቆትና ኩረጃ እንዲቀንስ ማድረጉን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢቢሲ ተናግረዋል።
ዘንድሮ ከ608 ሺህ በላይ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ተመዝግበዋል።
ሀገር አቀፍ ፈተናው በወረቀት እና በበይነ መረብ የሚሰጥ ሲሆን፤ ፈተናውን በተሳካ መልኩ ለመስጠት የትምህርት ተቋማት የቁሳቁስ እና ሌሎች ዝግጅቶችን አጠናቀው ተማሪዎችን በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኙ ዋና ዳይሬክተሩ ገልፀዋል።
ፈተናውን በብይነ መረብ የሚፈተኑ 150 ሺህ ተማሪዎች በየትምህርት ቤታቸው ልምምድ በማድረግ ላይ እንደሚገኙም ጠቁመዋል።
የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

302
10:09
26.05.2025
imageImage preview is unavailable
❗️የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ኦንላይን ፈተና ቅድመ ዝግጅት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ የ12ኛ ክፍል ኦንላይን ፈተና መስጫ ጣቢያዎች ላይ ያለውን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች አስመልክቶ ጉብኝት ተካሄደ፡፡
በጉብኝቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ እና የቢሮ አማካሪ አቶ ጥላሁን ፈቃዱ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመስጠት እየተደረገ ያለውን ቅድመ ዝግጅትና የተማሪዎችን ልምምድ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በሚገኘው አሳይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኘው እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመገኘት ምልከታ አካሂደዋል፡፡
በምልከታው ተማሪዎች የኦንላይን ፈተና ልምምድ በማካሄድ ላይ መሆናቸዉ የተገለጸ ሲሆን ፤ በቅድመ ዝግጅቱ የተማሪዎች ኦንላይን ፈተና ልምምድ ፤ የመፈተኛ ክፍሎች ፤ የኮምፒውተርና ኢንተርኔት እንዲሁም ጀነሬተሮች ዝግጁነት ላይ የፈተና መስጫ ጣቢያዎቹ ያላቸው ዝግጁነትና የማስፈተን አቅም ላይ ጉብኝት ተደርጓል፡፡
በቀጣይም የመፈተኛ ጣቢያዎች ፈተናውን ለመስጠት ያላቸውን ዝግጁነት ላይ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ለፈተናው ውጤታማነት ቢሮው በትኩረት እየሰራ እንደሆነ የቢሮው ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ ተናግረዋል፡፡

416
15:31
23.05.2025
imageImage preview is unavailable
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!

185
08:15
21.05.2025
❗️በ2017 ዓ.ም ለሚሰጠው ሀገር አቀፍ እና ክልል አቀፍ ፈተና ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን መምሪያው አስታወቀ።
የወልድያ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ በ2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና እና ለ6ኛና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናን በሚመለከት ከአጋርና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱም ተማሪዎች በሚሰጡ ፈተናዎች ላይ የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ በየትምህርት ቤቱ የተለያዩ ተግባሮች መከናዎናቸውን የወልድያ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አስራት በሪሁን ተናግረዋል።
ኃላፊው አክለውም በተያዘው የበጀት ዓመት 1,253 የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎችን በ16 ትምህርት ቤት፣ 1,235 የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎችን በ11ትምህርት ቤት እና 1003 የአስራ ሁለተኛ ክፍል ተማሪዎችን በአራት መደበኛ ትምህርት ቤት እና በሰባት የርቀት የትምህርት ተቋማት ለማስፈተን ዝግጅት መደረጉን ገልፀዋል።
ሁሉም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን የሚወስዱ መሆኑ ተገልጿል።
ሀገርን ለመገንባትና ትውልድን ለመቅረጽ ትምህርት መሠረታዊ ጉዳይ ነው ያሉት የወልድያ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ንጉስ ዝናቡ የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የፈተናን ጥራትና ውጤት ሊመጥን በሚችል መልኩ ፈተናውን መስጠትና ማጠናቀቅ ይገባል ነው ያሉት።
ተማሪዎች ያለምንም የድምጽ ብክለትና የፀጥታ ስጋት እንዲፈተኑ ሰላሙን ለማስጠበቅ በትኩረት እንደሚሰራ ገልፀው ማህበረሰቡ ከፀጥታ መዋቅሩ ጋር በመተባበር የድርሻውን እንዲወጣ ጠይቀዋል።
ባለው ቀሪ ጊዜ ለተማሪዎች በቂ ኦረንቴሽን ሊሰጥ ይገባል ያሉት ተሳታፊዎቹ በትምህርት ቤቶች የተጀመረው የስነ-ልቦና ግንባታ ስልጠና ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።
ከፀጥታ መዋቅሩና ከተሽከርካሪ ጋር በተያያዘ የቅድመ ዝግጅት ስራው ሊጠናከር እንደሚገባ ተሳታፊዎቹ ጠቁመዋል።
የ6ኛ ክፍል እና የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 03 እስከ ሰኔ 08/2017 ዓ.ም እና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሀምሌ 08/2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ ተገልጿል።

525
16:34
20.05.2025
imageImage preview is unavailable
❗️በአሜሪካ አስተማሪዎች CHAT-GPT እየተጠቀሙ መሆኑ ተቃውሞ አስነሳ
በአሜሪካ ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን እንዲመለስላቸው እየጠየቁ ነው ምክንያቱም መምህራን ጽሑፎችን ለማዘጋጀትና ለመፈተሽ ቻትጂቲፒ እንደሚጠቀሙ ተደርሶበታል።
ይህ በተማሪዎች ዘንድ ተቃውሞ አስነስቷል፣ ተማሪዎች ለቻትጂፒቲማ አስተማሪ ሳያስፈልጋቸው በራሳቸው በነፃ መማር እንደሚችሉ ይናገራሉ።
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
በአሜሪካ ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን እንዲመለስላቸው እየጠየቁ ነው ምክንያቱም መምህራን ጽሑፎችን ለማዘጋጀትና ለመፈተሽ ቻትጂቲፒ እንደሚጠቀሙ ተደርሶበታል።
ይህ በተማሪዎች ዘንድ ተቃውሞ አስነስቷል፣ ተማሪዎች ለቻትጂፒቲማ አስተማሪ ሳያስፈልጋቸው በራሳቸው በነፃ መማር እንደሚችሉ ይናገራሉ።
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
433
18:56
18.05.2025
❗️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለሚወሰዱ ተማሪዎች የሞዴል ፈተና እየተሠጠ መሆኑ ተገለጸ።
ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወሰዱ ተማሪዎች ቅድመ ዝግጅት ሥራ እንዲሰሩ እና ተማሪዎች 'ምን ያህል ተዘጋጅተዋል?' የሚለውን ለማወቅ፤ በክልል እና በሀገር ደረጃ የሞዴል ፈተና እየተሠጠ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።
በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ይልቃል ወንድሜነህ ለአሐዱ እንደተናገሩት፤ የሞዴል ፈተናው የሚሰጠው ተማሪዎች ከዋናው ፈተና በፊት የዝግጅት ደረጃቸውን እንዲገመግሙ ለመርዳት ነው።
"ፈተናው ተማሪዎች ጠንካራና ደካማ ጎናቸውን እንዲለዩ፣ ጊዜያቸውን በተሻለ ሁኔታ እንዲቆጣጠሩ እና ከፈተና ጋር የተያያዘ ጭንቀትን እንዲቀንስ ያስችላቸዋል" ሲሉም ተናግረዋል።
እንዲሁም ሊያጋጥሟቸው ስለሚችሉት ጥያቄዎች አወቃቀር እና አስቸጋሪነት እራሳቸውን እንዲያውቁ ጠቃሚ ዕድል ይሰጣቸዋል።
ሞዴል ፈተናው በክልልም ሆነ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጥ ሲሆን፤ ይህም ተማሪዋቹ ምን ያህል ብቁ ናቸው የሚለውን ትክክለኛ ግምገማ እያስገኘ ነው ተብሏል።
እንዲህ ያለው ሁሉን አቀፍ የዝግጅት ስልት በሀገር አቀፍ ፈተና የተማሪዎችን አጠቃላይ ውጤት ለማሻሻል ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።
የ2017 ትምህርት ዘመን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ከሰኔ 23 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።
አገልግሎቱ በወረቀት የሚፈተኑ እና በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች እንደሚያካትት ተገልጿል።
የፈተናው ይዘት በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ፤ እያንዳንዱ ተፈታኝ በትምህርት ቤቱ የተማረበትን የተማሪ መጽሐፍ መሠረት አድርጎ ሊዘጋጅ እንደሚገባ አስተላልፏል።

474
20:02
17.05.2025
imageImage preview is unavailable
❗️በናይጄሪያ በተሰጠ ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና 80 በመቶ ያህል ተማሪዎች መውደቃቸው አነጋጋሪ ሆኗል።
ፈተናውን የሚያዘጋጀው አካል ችግሩ በቴክኒክ ብልሽት ምክንያት የተፈጠረ እንደሆነ ቢያስታውቅም ተማሪዎች ግን በፈተናው ወቅት ኮምፒዩተሮች ወደ ፈተናው ስርዓት ለመግባት መቸገራቸው፣ ጥያቄዎቹ በኮምፒዩተሮቹ መስኮት ላይ ለመታየት በጣም መዘግየታቸውና የኃይል መቆራረጥ ዋነኞቹ ምክንያቶች ናቸው ብለዋል፡፡
የፈተናው ውጤት ይፋ ከሆነ በኋላ አንዲት የ19 ዓመት ተማሪ ሕይወቷን ማጥፋቷ በመላው ሀገሪቱ ሰፊ ተቃውሞ እንዲነሳ አድርጓል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ ፈተናውን የወሰደችው ተማሪዋ ባለፈው ዓመት ከማለፊያው በ7 ነጥብ ብቻ ዝቅ ብላ የነበረ ቢሆንም በዚህኛው ዓመት እጅግ ዝቅ ያለ ውጤት ማምጣቷ ነው የተገለጸው፡፡
ለፈተና ከቀረቡት 1.9 ሚሊየን ተማሪዎች አራት መቶ ሺ ብቻ ማለፊያ ውጤት ያመጡ ሲሆን በቅርብ ዓመታት ከታዩ አስከፊ ውጤቶች አንዱ ነው ተብሏል፡፡ አብዛኞቹ ተማሪዎች ጥቂት የማይባሉ ጥያቄዎችን ኮምፒዩተሩ ስለማያሳይ በመረበሻቸው ውጤታቸው መበላሸቱን ገልጸዋል፡፡
የፈተናው አዘጋጅ አካል ኃላፊ በሀገሪቱ ከነበሩት የፈተና ማዕከላት በ157ቱ የተፈተኑ 380 ሺህ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ፈተናውን እንደ አዲስ መውሰድ እንደሚችሉ በሀገሪቱ ቴሌቪዥን ቀርበው ሕዝቡን እያነቡ ይቅርታ በጠየቁበት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል ያለው የቢቢሲ ዘገባ ነው፡፡

543
12:36
17.05.2025
imageImage preview is unavailable
❗️ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ውጤትን ከዓምናው የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ዘርፈ ብዙ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ ።
የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ በዛሬዉ እለት በክልሉ ዘንድሮ የ12ተኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና አስፈታኝ ከሆኑ የግልና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ከኦንላይን ፈተና አሰጣጥን አስመልክቶ ስልጠና ሰጠ ።
በስልጠናው መድረኩ ተገኝተው መክፈቻ ንግግር ያደረጉ የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ጌቱ ነገዎ እንደተናገሩት ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማብቃት በኦንላይን ለመፈተን ብቁ እንዲሆኑ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ማጠናቀቅ ይገባል ።
ሃላፊው አክለውም ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ውጤትን ከዓምናው በተለየ መልኩ ለማሻሻል የቀረውን የትምህርት ክፍለ ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም ተማሪዎችን ቅዳሜን ጨምሮ በበይነ መረብ መፈተንን ልምምድ እንዲያደርጉ ከማድረግ አንፃር የበኩላቸውን እንዲወጡ ማድረግ ይጠበቃል ።
በመቀጠልም ዘንድሮ የሁለተኛ ክፍል ሀገራዊ ተፈታኝ ተማሪዎች በበይነ-መረብ ሲፈተኑ ምንም አይነት ችግር እንዳይፈጠር በጥንቃቄ ስራዎችን ለማከናወን በሁሉም የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ርዕሰ መምህራን ጋር አሞላልን በተመለከተ አጭር ስልጠና መሰጠቱን ያመለከተችው የሙያ ፍቃድ እና ምዘና ዳይሬክቶሬት ወጣት ዙኽራ ሙኽታር ገልፃለች ።
በመጨረሻም ኦንላይን ፈተና አሰጣጥ ዙሪያ ስልጠናውን የሰጠዉ የየኮምፒውተር (ICT) ዳይሬክቶሬት አቶ ፈርሃን አህመድ ነው ።

469
12:34
17.05.2025
❗️በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አመርቂ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያስችለንን ቅድመ ዝግጅት እያደረገን ነው ሲሉ ተፈታኝ ተማሪዎች ገለጹ።
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሀምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።
በመላ ሀገሪቱም ከ600 ሺህ በላይ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናውን በወረቀት እና በበይነ መረብ እንደሚወስዱ የወጣው ፕሮግራም ያሳያል።
ኢዜአ ለሀገር አቀፍ ፈተናው እየተደረጉ ያሉ ቅድመ ዝግጅቶችን አስመልክቶ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን አነጋግሯል።
በኮከበ ፅባህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ አብርሃም ሠላምነህ በብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ ወደ አዲስ የትምህርት ምዕራፍ ለመሻገር ሰፋ ያለ ዝግጅት እያደረኩ ነው ብሏል።
በተለይም ለፈተናው የሚረዱትን መጽሀፍት እንዲሁም በበይነ መረብ አማካኝነት አጋዥ የሆኑ ግብዓቶችን በማንበብ ላይ እንደሚገኝ ነው ያብራረው።
ሀገር አቀፍ ፈተናው ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማርናቸውን ርዕሰ ጉዳዮች የሚሸፍን በመሆኑ ይህን ታሳቢ ያደረገ የአጠናን ዘዴ በመጠቀም እየተዘጋጀሁ እገኛለሁ ያለችው ደግሞ በዚሁ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪ የሆነችው ዳናት ባህሩ ናት።
በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ሼርድ ካምፓስ የ12ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው አማኑኤል ታሪኩ በበኩሉ፥ ውጤታማ በመሆን ህልሙን እውን ለማድረግ በትምህርቱ ላይ ጠንክሮ እየሰራ መሆኑን ተናግሯል።
ይህንን ጥረት ከግብ ለማድረስም በቀጣይ ወር በሚሰጠው ሀገር አቀፍ ፈተና ጥሩ ውጤት ለማስመዝገብ ከዚህ ቀደም የተማራቸውን ትምህርቶች ወደ ኋላ መለስ ብሎ በመከለስ ላይ እንደሚገኝ ተናግሯል።
ሌላኛዋ የካምፓሱ ተማሪ ሰሎሜ ታደሰ በፈተናው ውጤታማ እንድንሆን መምህራኖቻችን ጥያቄዎችን እንድንሰራ በማድረግና በሌሎች በሚያስፈልጉን ነገሮች እየደገፉን ይገኛሉ ብላለች።
ፈተናው እየተቃረበ በመምጣቱ በእውቀትም በስነ-ልቦናም ብቁ ለመሆን ጥረቷን እንደምታጎለብት ገልፃለች።
ተማሪ አማኑኤል በበኩሉ፥ተፈታኞች ራሳቸውን በሚገባው ልክ በማዘጋጀትና በመፈተሽ ለላቀ ውጤት ዝግጁ መሆን አለባቸው ሲል ጥሪውን አቅርቧል።
የኮከበ ፅባህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር ደለለኝ አስማረ በበኩላቸው፥ ትምህርት ቤቱ በዘንድሮ ዓመት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 632 የቀን 63 የማታ ተማሪዎችን ያስፈትናል ብለዋል።
ትምህርት ቤቱም ተፈታኝ ተማሪዎች ለፈተናው በሚፈለገው ደረጃ እንዲዘጋጁ ለማድረግ የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲወስዱ እና ተፈታኞች በግቢው እያደሩ ማጥናት የሚችሉበት ሁኔታ ማመቻቸቱን ተናግረዋል።
ተፈታኝ ተማሪዎቹ በወረቀት እና በበይነ መረብ የሚፈተኑ መሆናቸውን በማንሳት በተለይም በበይነ መረብ ለሚፈተኑ የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች በኮምፕዩተር ልምምድ እያደረጉ መሆኑን ገልጸዋል።
የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ምክትል ርዕሰ መምህር አብርሃም ድሪባ፥ ካምፓሱ በሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል ፈተና 80 ተማሪዎችን እንደሚያስፈትን አስታውቀዋል።
ተማሪዎቹም ለረጅም ዓመታት በትምህርት ዓለም ያደረጉት ጉዞ ፍሬያማ እንዲሆን የተለያዩ ሞዴል ፈተናዎችን እየወሰዱ እንደሚገኙ አንስተው፥ ይህም እስከ ፈተናው መዳረሻ ይቀጥላል ነው ያሉት።

311
12:29
17.05.2025
imageImage preview is unavailable
❗️የትግራይ ብሔራዊ ክልል በ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተማሪዎች ልምምድ ሲያደርጉ - አዲግራት ዩኒቨርሲቲ

276
12:20
17.05.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeenold@******.io
On the service since June 2022
21.05.202515:20
5
Everything is fine. Thank you!
New items
Channel statistics
Rating
16.4
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
1
Subscribers:
3.0K
APV
lock_outline
ER
6.1%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий