Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
27.6

Advertising on the Telegram channel «ስነፅሁፍ በወንጌል - Gospel Literature»
5.0
9
Religion & Spirituality
Language:
English
533
3
◉ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በዚህ ቻናል ላይ ፦
➫ #አጭር_እና_ረጅም_ልብወለዶች
➫ #መንፈሳዊ_ተውኔት
➫ #መንፈሳዊ_ትረካዎች
➫ #መንፈሳዊ_ፅሁፎች
➫ #መንፈሳዊ_መነባነቦች
➫ #መንፈሳዊ_ድርሰቶች_ያገኛሉ።
Since Thursday 11-9-2014-
Share
Add to favorite
646
Buy advertising in this channel
Placement Format:
1/24
keyboard_arrow_down- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%1
keyboard_arrow_down- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$2.40$2.40local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
Dekmialew slew
'ሮሜ 8:26 - እንዲሁም ደግሞ መንፈስ በድካማችን ያግዘናል፤ እንዴት መጸለይ እንደሚገባን አናውቅም፤ መንፈስ ግን በቃላት ሊገለጥ በማይችል መቃተት ለእኛ ይማልድልናል።'
Manew slew'ዮሐንስ 14:16 - እኔ አብን እለምናለሁ፤ እርሱም ከእናንተ ጋር ለዘላለም የሚኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤'
Kene ga ale?'ዮሐንስ 14:17 - እርሱም የእውነት መንፈስ ነው፤ ዓለም ስለማያየውና ስለማያውቀው ሊቀበለው አይችልም። እናንተ ግን፣ አብሮአችሁ ስለሚኖርና በውስጣችሁ ስለሚሆን ታውቁታላችሁ።'
Ketlo endi alegn
'ኤፌሶን 6:18 - በሁሉ ዐይነት ጸሎትና ልመና፣ በማንኛውም ሁኔታ በመንፈስ ጸልዩ፤ ይህንም በማሰብ ንቁ፤ ስለ ቅዱሳንም ሁሉ በትጋት ልመና አቅርቡ።'
Bemangnawm huneta medebekiachn yehmemachn fewash adagn atsnagn menfes kdus alen
1650
20:28
16.01.2025
ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ግንኙነት መጨረሻ የለውም
1433
14:17
16.01.2025
【DPK-AI ትሬዲንግ】 አውቶማቲክ መጠናዊ ስርዓቱ ዝቅተኛውን የዲጂታል ገንዘቦች መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT ወዘተ በዋና ልውውጦች ላይ መፈለግ እና በሰከንዶች ውስጥ በፍጥነት መግዛት ይችላል።1.DPKAI-quantitative, ፈንዶች ተቀማጭ እና ማውጣት በራስ-ሰር ወደ መለያው ገቢ ይደረጋል.2. VIP1-VIP11፣ መጠናዊ ተመላሾች 20% -35%.3. ከ 25% ወደ 40% በመጨመር ብዙ ምንዛሬዎችን እና ብልጥ የኢንቨስትመንት ገቢን ይደግፉ.4. መጠኗ በየ24 ሰዓቱ እንደገና ይጀመራል፣ እና እያንዳንዱ ሰው በቀን አንድ ጊዜ በመጠን የገቢ ንግድ ውስጥ መሳተፍ ይችላል።5. የሶስተኛ ደረጃ ወኪል ግብዣ ሽልማቶችን ጠቁም። ብዙ ግብዣዎች ባደረጉ ቁጥር፣ የበለጠ ሽልማቶችን ያገኛሉ። ምንም ከፍተኛ ገደብ የለም [አንድ ሽልማት 10%, B ሽልማት 5%, C ሽልማት 3% = 18% ሽልማት]. እንደ ቲክቶክ፣ ፌስቡክ፣ ትዊተር፣ ዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ የዋትስአፕ ቡድን፣ የቴሌግራም ቡድን፣ ወዘተ ባሉ ማህበራዊ ሶፍትዌሮችዎ ላይ ለማጋራት የግብዣ ሊንኩን ይላኩ።【DPK-AI ትሬዲንግ】 የምዝገባ አገናኝ፡ https://dpk-ai.com/#/register?ref= 68848349653【DPK-AI ትሬዲንግ】 የመስመር ላይ የደንበኞች አገልግሎት፡ https://chat.ssrchat.com/service/gomw2j
122
03:52
13.04.2025
ለጌታ ነገር በተጋው መጠን ፈተና ይበዛብኛል ለምትሉ ሰዎች!
ዓለም አጥበቀው ከጌታ ጋር ሕይወት ለመኖር ለሚናፍቁ ሰዎች ምቹ አይደለችም የእኛ ምቹ መኖሪያ ስፍራ ሰማይ ነው።
ከጌታ በኖርክ መጠን ዓለምን ጨለማዋን ትገልጥባታለህ ስለዚህ ወዳጇ ሳትሆን ጠላቷ ነህ ቢመስልህም ባይመስልህም በግልጥ ወይ በስውር ትዋጋናለች።
ስለዚህ በመጠን ኖረን ጨለማዋን መግለጥ ካልቻልን ልታስርን በምትፈልገው ሁሉ አስራን ባርያ ታደርገናለች አልያም ፍቅሯን በመስበክ ወዳጇ ታደርገንና ያላትን ትሰጠናለች የወደደች መስላ የእግዚአብሔር ጠላት ታደርገናለች።
ፈተናው በእግዚአብሔር ላይ ያለንን መታመንና መውደድ ማስጣል ነው። ፈተናውን ማለፍ ካልቻልን ባርያ መሆን ግዴታችን ይሆናል።
በአጭሩ በፈተና ጽና አይዞህ ወዳጄ ለጌታ ለመኖር በታገለ መጠን ተሰነካክሎ በፈተና የወደቀ እንደ እኔ ምስክር አታገኝምና ጽና አይዞህ መንገዳችን ረጅም ነው መዳረሻው ሰማይ ነው።
ተራራውን ሸለቆውን ጭንቀት መከራውን ሳቅና ደስታውን ድልና ሽንፈቱን አልፈን ሰማይ እንገናኛለን ምክንያቱም መዳራሻችን ሰማይ ነው።
“በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።”
— ያዕቆብ 1፥12
በርታ አይዞህ!!
በአጭሩ በፈተና ጽኑ!!
269
18:43
27.01.2025
ዛሬ እስኪ ወደ ልጅነታችሁ ተመለሱ ትንሽ ሚመስሉ ነገር ግን ከባድ አደጋዎችን ተጋፍጣቹ ይሆናል ምናልባትም ለሞት ሚያደርስም ይሆናል ። ታዲያ እድሜ ቀጥሎልን በህይወት መኖራችን ተስፋ እንድንቆርጥ ነው? ተስፋን የሰጠን የታመነ ነው ሰይጣን ግን ያንን ተስፋችንን ይጋፋናል ሊነጥቀንም ይጥራል ግን አያገኘንም ተስፋን የሰጠን የታመነ ነውና ተስፋ አንቁረጥ ዛሬን መኖራችን ለምክንያት ነው ትላንትን ፤ልጅነታችንን ከክፉ ሰውሎ ያሻገረን ከወጣትነት አሳልፎ ጎልማሳ ያረገናል ዛሬን ያሳለፍነው ሁሉ ወሬ መሆኑ ላይቀር ተስፋችንን አንነጠቅ ተባረኩ
እህታቹ ኤደን ነኝ
646
18:59
26.01.2025
የማለዳ ምስጋና
እስቲ አንድ ላይ ተመስገን እንበል🙏
በፍጹም ፍቅርህ ወደድከኝ። ተመስገን ማለት እስኪተናነቀኝ ድረስ ፍቅርህን ልቤ ላይ በደምህ አፈሰስክ....
ጌታ ሆይ ያንተን ፍቅር መረዳት የሚችል አቅም የለኝም ። እንዴት ቢታሰብ ያለምክንያት በዚ ልክ ወደድከኝ ልጅህን አሳልፈህ እስከመስጠት ድረስ? ልጅህም እስከመስቀል ድረስ ወደደን። መንፈስህም አገዘን።
ሌላ ምን እላለው ተመስገን እንጂ🙏
" አፌን ምስጋና ምላ ሁልጊዜ ክብርህንና ግርማህን እዘምር ዘንድ።"
(መዝሙረ ዳዊት 71:8)
1079
06:52
24.01.2025
እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰🥰ቤተሰብ እየሱስ ሊመጣ ዋዜማ ላይ ነን ። ከዚ ጨቋኟና ክፉዋ አለም ሊያሳርፈን ለነብሳችን እረፍት ይሆነን ዘንድ ይመጣና ይወስደናል
በዚያ ሀዘን😔የለም 🙅♀
መከራና ለቅሶ😭😭
መከፋት መጨነቅ ☹️😣
ያበቃል ጨርሶ
የናፈቀው ብቻ ጉጉታችንን በአይናችን ማየታችን አይቀሬ ነው
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ናልን🙏🙏🙏🙏
1146
18:41
23.01.2025
አምኜህ አላፈርኩም እንደምታረገው አውቃለሁ
አቅሙ ያንተ ስለሆነ የኔ እግዚአብሔር
1449
20:19
21.01.2025
የዩትዩብ ገፃቸውን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሰብስክራይብ ያደረጉትን Screenshots በማድረግ በInbox ወይም በቻናላችን መወያያ ግሩፕ ላይ ይላኩልን
Send to us 👉 @Betsitiy2
Or 👉 @christ_fam
631
07:43
21.01.2025
imageImage preview is unavailable
የት ነበርክ ? አዲስ የአማርኛ አጭር ፊልም
ቪዲዮን ቀጥታ Youtube ላይ ይመልከቱ 👇
👉 ▷Click to watch◁
👉 https://youtu.be/MP3mLpnlH14?si=ettL3cwxkgrcopZk
1469
07:41

close
Reviews channel
Added: Newest first
keyboard_arrow_down- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
2 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeenold@******.io
On the service since June 2022
13.01.202500:20
5
Everything is fine. Thank you!
Show more
New items
Channel statistics
Rating
27.6
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
14
Subscribers:
12.5K
APV
lock_outline
ER
5.2%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий