
Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
9.6

Advertising on the Telegram channel «የኢትዮጵያ ሕጎች / Ethiopian Laws 🇪🇹»
3
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$60.00$60.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
በደሃ ደንብ ፋይል ማስከፈትና ሊደረግበት የሚገባ ጥንቃቄቄ!!!
አንዳንድ ሰዎች የዳኝነት ገንዘብ ላለመክፈል የሐሰት ቃለ መሃላ በመፈጸም ደሃ ነኝ በሚል በደሃ ደንብ ጉዳያቸውን ለፍርድ ቤት ያቀርባሉ። ይህ በወንጀል ሊያስቀጣ የሚችል ድርጊት ነው።
የኢፌዴሪ ወ/ል/ህ/አንቀጽ 452 ፣ ሰመቁ 220108 (ያልታተመ) እና ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 481 ይመልከቱ።
4793
10:43
22.04.2025
ተወካይ በውክልና የተሰጠው ንብረት ወካዩ አካል እንዲመልስለት ሲጠይቀው አልመልስም ማለት ይችላል? ሊጠየቅ የሚችለው በወንጀል ወይስ ፍትሐብሔር??
ስለ ኢትዮጵያ ንግድ ሕግ ግሩፕን ይቀላቀሉ!!
የኢ.ፌ.ድ.ሪ ወንጀል ህግ አንቀጽ 676/2/ አንድ ወኪል በውክልና ስልጣኑ የወሰደውን ንብረት ለመመለስ ፈቃደኛ ካልሆነ በውክልና ስልጣኑ መሰረት አደራ የተቀበለውን ተዋዋይ ወገን እምነት አጉድሏል ተብሎ በወንጀል የሚጠየቅ ስለመሆኑ በግልፅ ያሳያል።
በመሆኑም በውክልና የተቀበለውን ንብረት ለወካዩ አልመልስም ማለቱ በማስረጃ ተረጋግጦ በወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ ቢቀጣ ጉዳዩ የፍትሃብሄር ጉዳይ ብቻ ሳይሆን በወንጀል ህግ 23 /2/ እና 676/2/ መሰረት የወንጀል ጉዳይ ጭምር በመሆኑ ተከሳሽ በፍትሃብሄር እንጅ በወንጀል አያስጠይቀኝም በሚል የሚያቀርበው ቅሬታ ተቀባይነት የለውም። ስለዚህ ወኪል ከወካዩ በውክልና ስልጣኑ የወሰደውን ንብረት ለመመለስ ፈቃደኛ ካልሆነ በእምነት ማጉደል ወንጀል ሊያስጠይቀው ይችላል። ሰ/መ/ቁ 16408 ቅጽ/13 ላይ ውሳኔ ተሰጥቶበታል !!
📱 https://fb.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
👉 @tebekasamuel
👉 @tebeka
Contact @samuelgirma
☎️ 0911190299
#Ethiopia 🇪🇹 #samuelgirma
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ
☎️ 0911-190-299
⚡️
https://t.me/boost/tebekasamuel
https://t.me/boost/tebekasamuel
7579
13:53
21.04.2025
play_circleVideo preview is unavailable
📱 https://fb.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
👉 @tebekasamuel
👉 @tebeka
Contact @samuelgirma
☎️ 0911190299
#Ethiopia 🇪🇹 #samuelgirma
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ
☎️ 0911-190-299
⚡️
https://t.me/boost/tebekasamuel
https://t.me/boost/tebekasamuel
8862
15:12
16.04.2025
በፍትሐብሔር ክርክር የመጀመሪያ ደረጃ መቃዎሚያዎች ማን መቼ ያነሳቸዋል?
በፍርድ ቤት በራሱ አነሳሽነት እና በተከራካሪዎች
1. በተከራካሪዎች
ከሳሽ በተከሳሽ ላይ በቃል ክርክር ጭምር (በቅፅ 25 በሰ/መ/ቁ.222297)
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.358 መሰረት የመቃዎሚያ ከሳሽ የሆነ ተከራካሪ (በቅፅ 26 በሰ/መ/ቁ.196255)
ከሳሽ በጣልቃ-ገብ ላይ (ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.244 (1) (2) ማንኛውም ተከራካሪ)
ተከሳሽ በከሳሽ ላይ ፡-መርህ ነው 234 (1) (ሐ) እና ብዙ የሰበር ውኔዎቾ
ጣልቃ-ገብ በከሳሽ እና በተከሳሽ (በቅፅ 20 በሰ/መ/ቁ.108647)
አንዱ ተከሳሽ በሌላኛው ተከሳሽ ላይ (በቅፅ 12 በሰ/መ/ቁ.49295)
ባልተነጣጠለ ሃላፊነት በቀረበባቸው ክስ አንዱ ተከሳሽ ያነሳው የይረጋ መቃዎሚያ ሌሎች ተከሳሾች ባያነሱትም ክሱን ያቋርጣል (በቅፅ 4 በሰ/መ/ቁ.19081)
ፍርድ ቤት በራሱ አነሳሽነት የሚያነሳቸው መቃዎሚያዎች
ፍ/ቤቱ የሥረ-ነገር ሥልጣን የለውም (የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.9 እና 231 (1) (ለ) )
የክስ ምክንያት የለውም (የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.9 እና 231 (1) (ለ))
ጉዳዩ በውሳኔ ያለቀ ነው (ቅፅ 13፣ ሰ/መ/ቁ.58119)
በፍሕብሔር የሥነ-ሥርዓት ሕጉ የተቀመጡ ይርጋዎች (ቅፅ 1፣ ሰ/መ/ቁ.17361)
7906
13:14
15.04.2025
play_circleVideo preview is unavailable
የእንስሳት መድኃኒት ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 1036/2017
የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን
📱 https://fb.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
👉 @tebekasamuel
👉 @tebeka
Contact @samuelgirma
☎️ 0911190299
#Ethiopia 🇪🇹 #samuelgirma
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ
☎️ 0911-190-299
⚡️
https://t.me/boost/tebekasamuel
https://t.me/boost/tebekasamuel
7664
12:59
15.04.2025
play_circleVideo preview is unavailable
ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የሚወሰዱ መከላከያ ስልቶች ላይ ለአመራር የተዘጋጀ ሥልጠና power point ❗️
አዲስ አበባ
5803
12:56
15.04.2025
play_circleVideo preview is unavailable
👉አዲሱ የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ
8974
16:50
10.04.2025
imageImage preview is unavailable
በሰዎች የባንክ አካውንት ያስተላለፉትን ገንዘብ እንዲመልስልዎ መጠየቅ ይችላሉ?
***
በመርህ ደረጃ ሊከፍል የማይገባዉን ገንዘብ ከከፈሉ፤ ግለሰቡ ገንዘቡን እንዲመልስልዎ መጠየቅ ይችላሉ (የፍትሃብሄር ህግ አንቀፅ 2164)።
ይሁን እንጅ ገንዘቡን ያስተላለፉት የግለሰቡን ስም እና አካውንት ቁጥር በመፃፍ በባንክ ከሆነ ገንዘቡን አስበዉት በራስዎ ፍቃድ እንደላኩለት የሚያስቆጥር በመሆኑ ገንዘቡ እንዲመለስልዎ የመጠይቅ መብት አይኖርዎትም (የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሠበር ሠሚ ችሎት በቅፅ 26 የመ/ቁ. 175660)።
N.B. ገንዘቡን የግለሰቡን አካውንት እና ስም በመፃፍ በባንክ የላኩት በገንዘብ ተቀባዩ ተጭበርብረው፣ ተገደው እና መሰል ድርጊቶች ተፈፅሞበዎት ከሆነ ገንዘቡ እንዲመለስልዎ የመጠየቅ ሙሉ መብት ይኖርዎታል።
📱 https://fb.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
Contact @samuelgirma
☎️ 0911190299
#Ethiopia 🇪🇹 #samuelgirma
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ
☎️ 0911-190-299
⚡️
https://t.me/boost/tebekasamuel
https://t.me/boost/tebekasamuel
8802
14:05
09.04.2025
play_circleVideo preview is unavailable
የፍትሕ ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር 1249/2013 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በፌደራል ጠበቆች እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅቶች ስለሚሰጥ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ መመሪያ
ረቂቅ መመሪያ ላይ አስተያየት እንድትሰጡ ስለመጋበዝ፤ የፍትሕ ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር 1249/2013 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በፌደራል ጠበቆች እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅቶች ስለሚሰጥ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቷል፡፡
ስለሆነም ረቂቅ መመሪያው ላይ አስተያየት መስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው የረቂቁን ቅጂ ከዚህ በታች የተመለከተውን ሊንክ በመጫን ማግኘት የሚችል ሲሆን እስከ ሚያዚያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በኢ-ሜይል አድራሻ [email protected] መላክ ወይም በዋና መ/ቤት የጥብቅና ፍቃድ አስተዳደርና ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በጽሁፍ መስጠት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ፍትህ ሚኒስቴር 🇪🇹
7950
15:25
07.04.2025
play_circleVideo preview is unavailable
🆕
🌐 https://SamuelGirma.com
📱 https://fb.me/tebekasamuel
📱 https://t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
👉 @tebekasamuel
👉 @tebeka
DM @samuelgirma
📻 0911190299
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
11745
12:38
03.04.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
9.6
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
4
Subscribers:
37.8K
APV
lock_outline
ER
10.3%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий