Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
22.1

Advertising on the Telegram channel «ETHIO AIRDROP HUNTERS»
5.0
12
Airdrops
Language:
English
1.5K
9
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
AS ALWAYS FRIENDLY REMINDER LOWER YOUR EXPECTATIONS ❤️
LOVE YOU ALL WE WILL MAKE MORE AND MORE JUST STAY ON COURSE ❤️ IN TIME YOU WILL MAKE IT. IF YOU LEAVE KNOW YOU WILL LOSS NOT HAMSTER 🐹
GOOD NIGHT

3800
21:00
21.09.2024
play_circleVideo preview is unavailable
LOL I DIDN'T EXPECT VESTING FOR HAMSTER 😂
THAT MEANS WE DON'T GET FULL HAMSTR TOKEN ON THE LISTING DATE AND ITS SO BAD HOW MUCH TOKEN THEY GAVE US ITS NOT WORTH OUR VALUABLE TIME 🙈

3900
20:44
21.09.2024
LOL 😂
3900
20:30
21.09.2024
CHECK HAMSTR
4000
20:28
21.09.2024
PI ከ 2020 ጀምሮ MINE ስናደርግ ነበር። ከእኛ ጋር ከ100 ሰው በላይ እየሰራው ነበር። አሁን መሸጥ ተጀምሯል ። NOT OFFICIAL MARKET
FULL GUIDE በVIDEO እያዘጋጀው ነው::
እስኪ ስንት PI እንዳለቹ በCOMMENT አሳውቁን
KYC ጨርሳቹዋል ?
FULL GUIDE በVIDEO እያዘጋጀው ነው::
እስኪ ስንት PI እንዳለቹ በCOMMENT አሳውቁን
KYC ጨርሳቹዋል ?
4800
14:37
21.09.2024
HAMSTER KOMBAT ENDED
13 ሰአት አላቹ WITHDRAW ለማድረግ
CHEATING IS BAD YEMIL YEBERABET SEW ALE ?

5700
18:30
20.09.2024
HAMSTER KOMBAT DAILY CIPER
1. Letter B: - • • •
2. Letter Y: — • — —
3. Letter B: - • • •
4. Letter I: • •
5. Letter T: —
THIS MESSAGE IS AUTOMATED
1. Letter B: - • • •
2. Letter Y: — • — —
3. Letter B: - • • •
4. Letter I: • •
5. Letter T: —
THIS MESSAGE IS AUTOMATED
6300
19:00
19.09.2024
HAMSTER KOMBAT DAILY CIPER
1. Letter O: — — —
2. Letter K: — • —
3. Letter X: — • • —
THIS MESSAGE IS AUTOMATED
1. Letter O: — — —
2. Letter K: — • —
3. Letter X: — • • —
THIS MESSAGE IS AUTOMATED
7500
19:00
18.09.2024
ይድረስ ለሚመለከታቸው
አንዳንዴ ግርም ትሉኛለቹ ። ትልቅ ቻናል ስላልሆነ ብቻ የምናቀርበው ነገር ትክክል አደለም ብላቹ ለምን እንደምታስቡ ይደንቀኛል :: ቢገባቹ ከበፊት ጀምሮ ብዙ AIRDROP ሰርተናል እናንተንም አሰርተናል ። በNOTCOIN EARLY ስለገባን ብቻ ከእና ጋር የጀመራቹ ታውቃላቹ 10000 NOTCOIN ካለ ምንም TAP TAP በነፃ አጊንታቸዋል, DOGS ገና 2 ሺ ሰው እያለ ለቀናል ። እነዚህን ለምሳሌ ጠቀስኩ እንጂ TAP TAP ከመምጣቱ በፊትም የተለያዩ AIRDROPS ሰርተናል ። ምን ያክል ይሄ ቻናል ጥቅም እየሰጠ እንዳለ የተጠቀመበት ያውቀዋል።
እኛን CRITICIZE ማድረግ ከፈለጋቹ መጀመሪያ የሰራናቸውን ስራ እዩ ። ብቻዬን በራሴን መሰራት አያቅተኝም ያለኝን እውቀት እያካፈልኩ ። አብረን እንደግ ብዬ ስለማምን ነው፡፡ ሌላው ደሞ የሆነ ነገር ስታወሩ መጀመሪያ ስለምታወሩት ነገር ምንነት እና ከማን ጋር እንደምታወሩ እወቁ ።
ሌላው ደሞ ETHIOPIA ውስጥ ስለ CRYPTO እና AIRDROP INFORMATION SHARE ለምታደርጉ ወንድማዊ ምክር
1. የሰውን ቻናል ወይም የሰጠውን INFORMATION EVEN ቢሳሳት እሱን ቀድመህ ለማስተካከል ሞክር እንጂ በአደባበይ ስለነሱ አታውራ ። AIRDROP የውሃ ሽታ ነው አንተም የሆነ ታይም ላይ ትሳሳታለህ ። የዛኔ ትወድቃለህ ።
HAMSTR : FANOS
MONORIX : 433
DOGS : JP
እና ሌሎችም
እንደ
ETHIOAIRDROP HUMTERS ብዙ ተሳስቼ የነበረባቸው AIRDROPS ነበሩ
ነገር ግን ተነጋግሮ ተመካክሮ ከመስራት ይልቅ ሁሉም ጉዞውን ለብቻው ይቀጥላል ።
2. ETHIOPIA ውስጥ እስካሁን CREDIT የሚንሰጥ ቻናል አላየውም ።
ብዙ ጊዜ መረጃ ቀድመን እናገኛለን ። CAUSE THATS MY JOB LOL
ነገር ግን ከእኛ የተገኘ መረጃ SPECIALLY COPY PASTE ከሆነ የአንድ ቻናል OWNER CREDIT መስጠት ግዴታው ነው።
FINTOPIO: 4 3 3 CRYPTO
MONORIX SCAM WARNING ⚠️
AND MANY MORE BUT NO CREDIT FOR US ❤️
3. ETHIOPIA ውስጥ ስለን ብቻ ከነጮቹ በታች ናቹ ተብለናል😂 ለሱ መልሴ ትኩረት ካረክ ከማንም አታንስም ። እነሱ መተኮስ ከቻሉ አንተ የማትችልበት ምንም አይነት REASON የለም ።
4. ETHIOAIRDROP HUMTERS እንደ ETHIOAIRDROP HUMTERS እንጂ በሌላ ነጫጭባ እንዲም ቻናል ፉክክር የሚገባ አደለም ። ፉክክሩ ከራሳችን ጋር ብቻ እና ብቻ ነው።
ከእኛ ጋር አብሮ መስራት የሚፈልጉ ካለ በራችን ክፍት ነው። መስራት የማይፈልግ እራሱ በር ክፍት ነው።
NOTICE: እዚህ ጋር የተፃፈው ለንፅፅር አይደለም ያለውን እውነታ ነው። ውሸት ነው ብላቹ FACE ME 👍 THANKS IN ADVANCE
LOVE YOU ALL ❤️

9000
19:14
17.09.2024
7100
06:21
17.09.2024
close
New items
Selected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий