Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
7.2

Advertising on the Telegram channel «Ethio-Kickoff»
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$3.60$3.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
play_circleVideo preview is unavailable
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ለተከታታይ ሁለት አመታት ኮከብ ጎል አስቆጣሪው ኤርትራዊው አሊ ሱሌማን በቀጣይ የውድድር አመት በግብፅ ሊግ ለመጫወት ከካህራባ ኢስማኢሊያ ስፖርት ክለብ ጋር በይፋ ስምምነቱን አድርጓል::
788
18:58
08.08.2025
imageImage preview is unavailable
ለተከታታይ ሁለት አመታት ኮከብ ጎል አስቆጣሪው ኤርትራዊው አሊ ሱሌማን የግብፁን ካህራባ ኢስማኢሊያ ስፖርት ክለብ ጋር በይፋ ስምምነቱን ያደረገበት ተጨማሪ ፎቶዎች በተጨማሪም ኢትዮጵያዊው የተጨዋቾች ወኪል አዛርያስ ተስፋጽዮ 📸📸📸📸

1100
22:39
08.08.2025
imageImage preview is unavailable
⭕️ሀይቆቹ የዋሊያዎቹ ምክትል አሰልጣኝ መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል!
የሀዋሳ ስፖርት ክለብ ቦርድ አመራር ዛሬ ማምሻውን ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል።
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና በሀዋሳ ቤት አንድ አመት ውል ማግኘቱ ተገልጿል ።
ወልቂጤ ከተማን ፣ኢትዮጵያ ቡናን በሊጉ ካሰለጠነ በኋላ የቀድሞ ቤቱን በዋና አሰልጣኝነት ተረክቧል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የዋሊያዎቹ ምክትል አሰልጣኝ ሆኖ እያገለገለ እንደሆነ ይታወቃል
#ባላገሩ ስፖርት

810
10:51
09.08.2025
imageImage preview is unavailable
⭕️ሰበር ዜና
➖️ በግብፅ ሊግ የሚጫወተው አቤል ከክለቡ ጋር ውል እየቀረው በስምምነት ተለያያቷል!
👇
የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ በ2016 በ8 ጎሎች እየመራ የግቡፁን ZED FC ክለብን የተቀላቀለው ፈጣኑ የፊት መስመር ተጨዋች አቤል ያለው ከግብጽ ክለቡ የ1 ዓመት ኮንትራት እየቀረው በስምምነት ተለያይቷል :: አቤል ቀጣዩ ማረፊያ ክለቡ በኢትዮጵያ ፕሪምርሊግ አልያም በግብጽ ሊግ ይቅጥል የሚለው በቅርቡ ይፋ ይሆናል ::

997
14:17
09.08.2025
imageImage preview is unavailable
⭕️የጦና ንቦቹ እና ኢትዮጵያ መድን በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እና በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል !
👇
ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር የሚሳተፈው ወላይታ ድቻ የቅድመ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል።የጦና ንቦቹ ከ ሊቢያው ቡድን ጋር የመጀመሪያውን ጨዋታ በሜዳቸው የሚያደርጉ ይሆናል። ሊቢያ ተወካይዋን ገና ያላሳወቀች ሲሆን ወላይታ ዲቻ ከሁለተኛው የሊቢያ ተወካይ ጋር ይጫወታል።
ለሌላኛው የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊው ኢትዮጵያን መድን በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያው ጨዋታውን ከዛንዚባሩ ምላንዴጌ ጋር ከሜዳ ውጪ ከመስከረም 9 - 11 ባሉት ቀናት ሲያደረግ የመልሱን ጨዋታ ደግሞ በሜዳው ያካሂዳል።

1450
14:32
09.08.2025
imageImage preview is unavailable
ለ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ካደጉት ሁለት ክለቦች አንዱ ሸገር ሲቲ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በቀጣይ የውድድር አመት ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን እና ከስምምነት መድረሳቸው ተሰምቷል::
1410
23:43
09.08.2025
imageImage preview is unavailable
⭕️የሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ 37 ሚሊዮን ብር ተሸለመ!
👇
በ2017 በሴቶችም በወንዶችም ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ማደግ የቻለው ሸገር ከተማ የእውቅና መርሐ-ግብር በስካይ ላይት ሆቴል በተደረገው የእውቅና መሐ-ግብር ለሁለቱም ቡድን ማለትም ለሸገር ከተማ ሴቶች እና ለወንዶች ቡድን ተጨዋች በተሰለፉባቸው ደቂቃ ተሰልቶ
1ኛ ደረጃ 500,000 ሺህ ብር
2ኛ ደረጃ 300,000 ሺህ ብር
3ኛ ደረጃ 200,000 ሺህ ብር የተበረከተላቸው ሲሆን ከ20 ዓመት በታች ወይም ቢጫ ቴሰራ ለሚጫወቱ ተጨዋቾች 200,000 ሺህ ብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
ለሁለቱም ቡድን ዋና አሰልጣኞች
500,000 ሺህ ብር እና ኮንዶሚኒየም ባለ 3 መኝታ ቤት ለምክትል አሰልጣኞ 500,000 ሺህ ብር እና ኮንዶሚኒየም ባለ 2 መኝታ ቤት ሲበረከትላቸው ለክለቡ ሥራ አስኪያጅ 250,000 ሺህ ብር እና ኮንዶሚኒየም ቤት ሽልማት ተበርክቷል።
ለግብ ጠባቂ አሰልጣኞች 500,000 ሺህ ብር ፣ ለቡድኑ ህክምና ባለሙያዎች 500,000 ሺህ ብር እና ለክለቡ ቡድን መሪዎች ለሴቶች 500,000 ሺህ ብር ለወንዶች 300,000 ሺህ ብር ተበርክቶላቸዋል።
የሸገር ከተማ አስተዳደር ለክለቡ የበላይ አመራሮችን ጨምሮ ባጠቃላይ 37 ሚሊዮን ብር ሽልማት ማበርከት ችሏል ።
DaguSport

1280
23:22
12.08.2025
imageImage preview is unavailable
⭕️መቻል ሶስት ተጨዋቾችን አስፈርሟል!
በዋና አሰልጣኝ ሙልጌታ ምህረት የሚመራው መቻል በክረምቱ የዝውውር መስኮት ቸርነት ጉግሳን ከባህርዳር ከተማ ፣ ያብስራ ተስፋዬን ከመቐለ 70 እንደርታ እና ብሩክ ማርቆስን ከሀዲያ ሆሳዕና በሁለት አመት ውል የግሉ ማድረግ የቻለ ሲሆን የግብ ጠባቂውን ዉብሸት ጭላሎ ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል ።

832
16:08
16.08.2025
imageImage preview is unavailable
⭕️ሰበር መረጃ
➖️የቅዱስ ጊዮርጊሱ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ለኢራቁ ክለብ ፈረመ !
👇
ከቀናቶች በፊት የፕሮፌሽናል ህልሙን ለማሳካት ከግብፅ ከፕሪምየር ሊግ ክለብ ጋር የመኩራ ጊዜ እያሳለፈ የነበረው በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የታዳጊ ቡድን ፍሬ እና የተከላካይ መስመር ተጫዋች አማኑኤል ተረፈ በኢራቁ ናፍት አል- ባስራ ክለብ እይታ ውስጥ በመግባቱ ለኢራቅ ክለብ መፈረሙን ኢትዮኪክ አረጋግጣለች::
የቅዱስ ጊዮርጊስ የታዳጊ ቡድን ፍሬ የሆነው የኋላው መስመር ደጅን አማኑኤል ተረፈ ከዘጠኝ ዓመት የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ቆይቶ በኋላ ከአሳዳጊው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በመለያየት ለመጀመሪያ ጊዜ በሌላ ክለብ በፕሮፌሽናልነት ለመጫወት ተስማምቷል::
ለዚህ ዝውውር ስኬት ከፍተኛውን ሚና የተወጣው ኢትዮጵያዊው የተጨዋቾች ወኪል አዛርያስ ተስፋጽዮ መሆኑም ለማወቅ ችለናል ::
የአማኑኤል አዲሱ ክለብ ናፍት አል ባስራ በአል-ታሚያ አውራጃ ባስራ ኢራቅ ውስጥ የሚገኝ ክለብ ሲሆን በኢራቅ ፕሪሚየር ሊግ የሚወዳደር ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ክለብ ነው። ክለቡ ቀደም ሲል ናፍት አል-ጁኑብ እና አል-ሩማኢላ በመባል ይታወቅ የነበረ ሲሆን ከ2020 ጀምሮ ናፍት አል ባስራ ተብሎ መጠራት በመጀመር በሊጉ እየተወዳደረ ይገኛል::
እንደሚታወሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመሐል ሜዳ ተጫዋች ጋቶች ፓኖም በቅርቡ ሌላኛውን የኢራቅ የሊጉ ክለብ አል ናጃፍ ስፖርት ክለብን በአንድ አመት ኮንትራት መቀላቀሉን ይታወሳል ::

823
00:33
17.08.2025
imageImage preview is unavailable
⭕️በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ሰኞ ነሐሴ 12/2017
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ሰኞ ነሐሴ 12/2017
⭕️በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ሰኞ ነሐሴ 12/2017
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ሰኞ ነሐሴ 12/2017
547
19:48
18.08.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
7.2
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
4.1K
APV
lock_outline
ER
--%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий