- Main
- Catalog
- News and Media
- ሰበር ዜና ET🇪🇹
Channel statistics
በዋይት ሀውስ የጋዜጠኞች ማህበር የእራት ግብዣ ላይ ተኩስ ተከፈተ።
በዋይት ሀውስ የጋዜጠኞች ማህበር አመታዊ የእራት ግብዣ ስነ-ስርዓት ላይ በተሰማ የተኩስ ድምፅ ምክንያት ከፍተኛ መደናገጥ መፈጠሩ ተዘገበ። በወቅቱ በስፍራው የነበሩት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ(ከነባለቤታቸው)፣ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆ ቫንስ በደህንነት አካላት ጥበቃ አማካኝነት በአስቸኳይ ከቦታው እንዲወጡ ተደርጓል።
ትራምፕ "እኔ ላይ የሚተኩሱት ተፅዕኖ ፈጣሪ ስለሆንኩ ነው፣ይህ ተኩስ የኢራንን ጦርነት አያስቆምም፣ፕሬዝዳንት መሆን አደገኛ ስልጣን ነው" ብለዋል።
የተኮሰው ግለሰብ መቁሰሉን እና የተኮሰው ጥይት አንድ የቢሮ ሀላፊን አቁስሏል ብለዋል። የግለሰቡ አላማ ፕሬዝዳንቱ እና ካብኒያቸው ላይ ነበር ተብሏል።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
#የውሳኔው ዝርዝር ሁኔታ
የሰበር ሰሚ ችሎት ለውጦች፦
ቀደም ሲል የነበረው የሕግ ትርጉም (በ249795) አዲሱ የሕግ ትርጉም (በ271726) ዋና ይዘት አሠሪው ሰራተኛው ለሚቀርበት እያንዳንዱ ቀን ጽሁፋዊ ማስጠንቀቂያ ካልሰጠ በስተቀር የሥራ ውልን ማቋረጥ አይችልም። ሰራተኛው በአዋጁ ከተሰጡት እረፍቶች እና ልዩ ፈቃዶች ውጭ ለአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ከሥራ ከቀረ፣ አሠሪው ጽሁፋዊ ማስጠንቀቂያ ሳያስፈልገው የሥራ ውሉን ማቋረጥ ይችላል።
የሕግ ማጣቀሻ የትርጉም መሠረቱ በአዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀጽ 27(1)(ለ) ላይ ነበር። አዲሱ ትርጉም የተሰጠው በተመሳሳይ አዋጅ አንቀጽ 27(1)(ለ) ላይ ነው። ውሳኔ ውጤቱ ይህ ትርጉም ሲሰጥ የነበረው ሰባት ዳኞች በተሰየሙበት ጊዜ ነው።
በአዲሱ ትርጉም መሰረት፣ አንድ ሰራተኛ ያለበቂ ምክንያት ለአምስት ተከታታይ ቀናት ከቀረ አሰሪው የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ የመስጠት ግዴታ ሳይኖርበት የሥራ ውሉን ማቋረጥ ይችላል ተብሏል።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
📌አሜሪካ እና እስራኤል በድጋሚ ኢራን ላይ ጥቃት ከሰነዘሩ በአፀፋ መልስ የዒላማ ዝርዝር አዘጋጅታለች - ፋርስ
▪️የሀይል ተቋማት በሙሉ ይመታሉ።
▪️የዩናይትድ ስቴትስ የባህር ኃይል እገዳ ከቀጠለ የቀይ ባህር ዋና መስመር Bab el-Mandeb ይዘጋል።
▪ጠላት በኢራን ላይ የእግረኛ ጦር ካሰማራ የአሜሪካን የጦር ሰፈሮች በህዝብ ማዕበል እንወራለን፣ዙሪያ ክብ ህዝብ በማሰለፍ እንከላከላለን።
🗺 ከአሜሪካ ጋር የሚተባበሩ የአረብ ሀገራት ነዳጅ ማምረት ታሪክ ይሆናል ብላለች።
📌የኔታንያሁ ማስጠንቀቂያ❗❗👇
ኔታንያሁ በኢራን ላይ አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ ሰጡ፤ “ዓለም አቀፍ ጥፋት ሊከሰት ይችላል!”
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የኢራን አመራሮች በዓለም ላይ “ከፍተኛ የታሪክ ጠባሳ” ሊጥል የሚችል አደገኛ ስጋት መሆናቸውን በድጋሚ በማሳሰብ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አስተላለፉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢራን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ባለቤት ለመሆን የምታደርገው ጥረት ለእስራኤል ህልውና ቀጥተኛ ስጋት መሆኑን ገልጸው፣ ይህ እንዳይሳካ እስራኤል ማንኛውንም እርምጃ ለመውሰድ ወደኋላ እንደማትል አስታውቀዋል።

እስራኤል በኢራን ላይ ጦርነቱን እንደገና ለመጀመር እንደተዘጋጀች እና ከአሜሪካ ፍቃድ እየጠበቀች መሆኑን የእስራኤል የመከላከያ ዋና አዛዥ የሆኑት ካት ገልፀዋል። 'የካሜኔይ ሥርወ መንግሥትን እስከመጨረሻው ማስወገድ የሚያስችሉ ዒላማዎች መለየታቸውን ገልፀዋል።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
ከ900 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጣ ነዳጅ የጫኑ 34 የኢራን ነዳጅ ጫኝ መርከቦች የአሜሪካን የሆርሙዝ እገዳ ጥሰው እንዳለፉ WSJ ዘግቧል። ይህ ክስተት ሆርሙዝ በኢራን ቁጥጥር ስር እንደሚገኝ አመላክቷል።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
ኢራን በሆርሙዝ ሰርጥ ለማለፍ የሞከሩ ሶስት መርከቦች ላይ ጥቃት የሰነዘረች ሲሆን ሁለቱን ለተጨማሪ ምርመራ በቁጥጥር ስር አውላ መውሰዷን አስታውቃለች። ኢራን ይህንን ጥቃት የፈፀመችው አሜሪካ ዛሬ የሚያበቃውን የተኩስ አቁም አራዝሚያለሁ ባለችበት ወቅት ነው።
ይህንን ጥቃት ተከትሎ ላለፉት ሁለት ሳምንታት ከ90$-95$ ይሸጥ የነበረው አንድ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ከጥቃቱ በኋላ የ3% ጭማሪ በማሳየት አሁን ላይ 101$ ደርሷል።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
አሜሪካ እና ኢራን ነገ እሮብ በፓኪስታን በድጋሚ ለድርድር ሊቀርቡ እንደሚችሉ ሲዘገብ ቢቆይም ኢራን ለድርድር ወደ ፓኪስታን እንደማታመራ በይፋ ማሳወቋን የሀገሪቱ መንግሥት የዜና ምንጭ የሆነው ታስሚን ኒውስ ዘግቧል።
እንደዘገበው ከሆነ 'አሜሪካ የሚያስማሙንን ሁሉንም ሀሳቦች ውድቅ ስላደረገች ድርድሩ ጊዜ ማባከን ነው"ማለቷን ጠቅሷል። የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ቫንስ ወደ ፓኪስታን ለድርድር ሊጓዙ እንደነበር የተዘገበ ቢሆንም እስካሁን ወደ ፓኪስታን አላቀኑም። ነገ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ያበቃል። የተኩስ አቁም ስምምነቱ እንዲራዘም ፓኪስታን ሁለቱም ሀገራት ለማስማማት እየጣረች ትገኛለች። ትራምፕ በበኩላቸው ኢራን አዲስ ፕሮፖዛል ስላስገባች የተኩስ አቁም ስምምነቱ ለተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል ብለዋል።

ከቀናት በፊት አንድ የእስራኤል ወታደር በሊባኖስ ውስጥ የሚገኝ አንድ የእየሱስ ክርስቶስን ሀውልት በመዶሻ ማፍረሱ ይታወሳል። ይህ ድርጊት መላው አለምን በተለይ የክርስትና እምነት ተከታዮችን በከፍተኛ ሁኔታ አስቆጥቶ የነበረ ሲሆን ፈርሶ የነበረው ሀውልት በዛሬው ዕለት እስራኤል በአዲስ ሰርታ በቦታው ላይ መስቀሏን አስታውቃለች። እስራኤል በድርጊቱ በእጅጉ መፀፀቷን ገልፃለች።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
አንድ የእስራኤል ወታደር በሊባኖስ የሚገኝ የእየሱስ ክርስቶስን ሀውልት በመዶሻ ሲያፈርስ መታየቱን ተከትሎ እስራኤል ወታደሩ ድርጊቱን መፈፀሙን ያመነች ሲሆን ሁኔታውን እመረምራለሁ ብላለች። ይህ ድርጊት የክርስትና እምነት ተከታዮችን አስቆጥቷል።
74% የሚሆኑት እስራኤላውያን የጀውሽ (አይሁድ) እምነት ተከታይ ሲሆኑ 18% እስልምና እንዲሁም 1.9% ቱ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንደሆኑ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

የመንግስት ሰራተኞችን ደሞዝ ለማሻሻል በተደረገው ሪፎርም በ1አመት 290 ቢሊዮን ወጭ ጠይቋል ተባለ‼️
👉ብልፅግና ፓርቲ ምርጫ ካሸነፈ የደመወዝ ጭማሪ ይኖራል።
መንግስት የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ለማሻሻል በተደረገው ሪፎርም 290 ቢሊዮን ተጨማሪ ወጭ እንደጠየቀ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታውቋል።
በ2017 እና 2018 ጥቅምት ወር ለመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ማሻሻያ በተደረገው ሪፎርም 290ቢሊዮን ተጨማሪ ወጭ ጠይቋል ሲል የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር መኩሪያ ሃይሌ ተናግረዋል።
ይህንን የገለጹት መልካም አስተዳደር ለአፍሪካ-የአፍሪካ ቀንድ ድርጅት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫን አስመልክቶ በሲቪል ሰርቪስ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ከፓርቲዎች ጋር ባካሄደው የውይይት መድረክ ላይ ነው።
የመንግስት ሰራተኞች ህይወትን ለማሻሻል መንግስት ባደረገው የሪፎርም ለውጥ ከፍተኛ በጀት ማውጣቱን ገልጿል።
በዚህም መንግስት ከፍተኛ ስራ እንደሰራ የሚያመላክት ሲሆን ብልጽግና ፓርቲ በቀጣይ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የሚያልፍ ከሆነ ማሻሻያዎችን እንደሚያደርግ ጠቁሟል።
በ2017 ዓ.ም. በተደረገው የደሞዝ ጭማሪ 90 ቢሊዮን ተጨማሪ በጀት የጠየቀ ሲሆን በ2018 ዓ ም መስከረም ወር ላይ ደግሞ ከነበረው በጀት ውጭ 200 ቢሊዮን ተጨማሪ በጀት እንደጠየቀ ኮሚሽነሩ አብራርተዋል።
እንዲሁም የሲቪል ሰርቪስ ተቋም ከተመሰረተ ከ108 አመት በላይ እንደሚሆነው በመጥቀስ በሰራተኛው እና በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ ከፍተኛ ለውጥ መምጣቱን አመላክተዋል።
በዚህም በተደረገው የሪፎርም ለውጥ መሰረት ለሸጣይ የተሻለ አገልግሎት እና የክፍያ ማሻሻያዎች እንደሚደረጉ አመላክቷል።
አሐዱ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
Reviews channel
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
Catalog of Telegram Channels for Native Placements
ሰበር ዜና ET🇪🇹 is a Telegram channel in the category «Новости и СМИ», offering effective formats for placing advertising posts on TG. The channel has 40.7K subscribers and provides quality content. The advertising posts on the channel help brands attract audience attention and increase reach. The channel's rating is 12.6, with 1 reviews and an average score of 5.0.
You can launch an advertising campaign through the Telega.in service, choosing a convenient format for placement. The Platform provides transparent cooperation conditions and offers detailed analytics. The placement cost is 18.0 ₽, and with 1 completed requests, the channel has established itself as a reliable partner for advertising on Telegram. Place integrations today and attract new clients!
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Комментарий