
Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
18.5

Advertising on the Telegram channel «ET Netsa Apps™»
5.0
20
Cryptocurrencies
Language:
English
4.7K
15
ET Netsa Apps™ Is a premiere tutorial educational and informational channel on telegram that provides up to date revolutionary educations as well as air drops and crypto news. (Apart of ETHIO ቴክ with JayP YouTube l)
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$9.60$9.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ:
እንደምታውቁት ችጋር በያቅጣጫው ቤቶቻችንን እየተፈታተነ ነው። ክረምቱ ጠንክሯል። ኑሮ ተወዷል። ምግብ ጣሪያ ነክቷል። ብቻ በተለይ ኢትዮጵያ ለምትኖሩት በአካል የምታዩት ነውና ለቀባሪ ማርዳት ነው የሚሆንብኝ።
እናም እንደው ብዙ ከሆኑት ማህበረሰባዊ ቀዳዳዎቻችን የተወሰኑትን እንኳን ማቃለል ብንችል እስቲ አንድ ደብተር ለአንድ ልጅ የሚል የ100 ብር ቻሌንጅ ብንጀምር ስንቶቻችሁ ትካፈላላችሁ?
በኢሞጂዎቻችሁ ልኬት ብዛት ፈጣሪ ከፈቀደ በጎ ስራውን በጋራ የምናደርግ ይሆናል።🙏✌️ (ፈቃደኛ የሆነ ብቻ ኢሞጂውን ያስቀምጥ)
755
17:17
07.08.2025
imageImage preview is unavailable
Our first custom smart contract on the TON blockchain is currently being created.
749
04:51
08.08.2025
⚠️ ማስታወቂያ
ሰላም ጋይስ ፡
ከሁለተኛው የአልቲሜት ነፃ ቡትካምፕ ኮርስ ጋር በተያያዘ ያለምንም ማስታወቂያ ምናልባት ነገራቶች በጣም ዝም ሲሉባችሁ ግራ መጋባት ውስጥ እንዳትገቡ የሚከተለውን ጉዳይ በዚህ በኩል ለሁላችሁም ለማሳወቅ ወደድን።
እንደሚታወቀው ይህ ኮሚዩኒቲ በተቻለ ለአገሩ ልጆች የተለያዩ የክሪፕቶ እና የፎሬክስ ትምህርቶችን ላለፉት ሶስት አመት ከመንፈቅ ገደማ በነፃ ሲያቀርብ እንደነበር የሚታወስ ነው። በዚህም አሁን ያሉትን ተማሪዎች ጨምሮ እስካሁን በምዝገባ ደረጃ ከ12 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውን፤ በመማር ደረጃ ደግሞ ከ4000 ሺህ በላይ ተማሪዎች ትምርህታቸውን የተከታተሉበት እና እየተከታተሉበት ያለ ፕሮጀክት ነው። ከዚሁ ጋር ተያይዞ በተለይ ከሰሞኑ የፎሬክስ ትምርህቱ ሲቀር ሌሎቹ ሶስቱ ኮርሶቻችን በታሰበላቸው ጊዜ እና መርሀግብር እየተከናወኑ አለመሆኑ ይታወቃል።
እንደምታውቁትና ከላይም ለመግለፅ እንደሞከርኩት ፕሮጀክቱ በሶስት ግለሰቦች አስተማሪነት እና በራሱ በኮሚዩኒቲው አባላት የግሩፕ ሞደሬተርነት ብቻ ማንም ምንም ሳይከፍል የሚማርበት እና ማንም ምንም ሳይከፈለው የሚያገለግልበት ፕሮጀክት ነው። እንደአጋጣሚ ሆኖ የፊታችን ጳግሜን 2017 በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የብሎክቼይን ሰሚት ሳምንት ደግሞ የሚካሄድበት ወቅት ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ በተለይ የETN ኤኮሲስተም በኢትዮጵያ ብቸኛ እና በቋሚነት እየሰራ ያለ የክሪፕቶከረንሲ ፕሮጀክት እንደመሆኑ አንፃር በዝግጅቱ ላይ አንዱ ዋነኛ አጋር በመሆን የሚሳተፍ ይሆናል። አብዛኛዎቻችሁ እንደምታውቁት ደግሞ አጠቃላይ ኤኮሲስተማችን የሚሰጠው ሰርቪሶች ብዛት ከ30 ይብለጥ እንጂ በቋሚነት እና በትክክል ስራ ላይ ውለው የምናያቸው የተወሰኑት ብቻ እንደመሆናቸው፤ በተቻለ ፕሮጀክታችንንም ሆነ ኮሚዩኒቲያችንን ለኢትዮጵያ ህዝብ ለእይታ ስናቀርብ ቢያንስ በተወሰነ መልኩ የተሟላ ፕሮፌሽናል እና ሙሉ ለሙሉ በትክክል የሚሰራ መሆን እንዳለበት እሙን በመሆኑ ሙሉ ለሙሉ ትኩረታችንን እዛ ላይ ለማድረግ በመገደዳችን ሰሞኑ የተከሰተው የመርሀግብር መስተጓጎል ሊገጥመን መቻሉን ለማሳወቅ እንወዳለን።
በዚህም ይህንን ሁሉ ያልኩት ከልባችን ያለውን ነገር እንድትረዱን እንጂ በአጭሩ ኮርሱ ሊንቀራፈፍ የቻለው በሁለት ቋሚ የሰው ሀይል እና በተወሰነ የኮሚዩኒቲ አርሚ አባልት አማካኝነት ብቻ የሚንቀሳቀሰው የኮይናችን ፕሮጀክት ትኩረት የሚፈልግ በመሆኑና ከዚሁ ጋርም ተያይዞ በጣም ከሚገባው በላይ የጊዜ መጣበብ እና የሰው ሀይል ማነስ ገጥሞን መሆኑን ለመግለፅ እና በዚህም በተከሰተው ሁነት ሁላችሁም እንደምትረዱን እና በአጭር ጊዜ ውስጥ በተቻለ ቀጣዮቹን የክሪፕቶ፤ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ እና የኮድ ቫይቢንግ ኮርሶች መስጠት እንደምንቀጥል ከታላቅ አክብሮት እና ትህትና ጋር ለመጠየቅ እንወዳለን።
በተረፈ በኮርሱ ሲሰጥ የነበረው የማሌዢያን ሰፖርት እና ሬዚስታንስ ትምህርት የመጨረሻ ክፍል ቪዲዮ "ሊውኪዲቲ" የሚለውን ርእስ የሚያጠቃልል የኮርስ ቪዲዮ በመማሪያ ፕላትፎርማችን ዛሬ ምሽት የሚለቀቅላችሁ እና በተለይ የፎሬክስ ትምርህቱን የምትከታተሉ ልጆች ወደ ዴሞ አካውንትልምምዳችን በሚቀጥለው ሳምነት የምንገባ መሆኑንም በዚሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ADMIN TEAM.
ETN-LEARN™
509
19:26
08.08.2025
imageImage preview is unavailable
Choose RICH. Not necessarily material-rich ... yet mentally rich bruh. ✌️🙏✍️
761
15:31
07.08.2025
imageImage preview is unavailable
#Bitcoin_Update
በቢትኮይን ዙሪያ የነበረውን የገበያ አካሄድ እና ሊመጣ የሚችለውን የአጭር ጊዜ እይታ ባሳየኋችሁ መሰረት ቢትኮይን እንደምትመለከቱት የባንዲራውን ሙሉ አካል በመሙላት አሁን ላይ አቅጣጫውን ለመለየት እና ወደላይ breakout ለመመስረት ጥረቱን እያደረገ ይገኛል። ባለፈው ለመናገር እንደሞከርኩት ለአጭር ጊዜ ግብይት የገባችሁ ስዊንግ ትሬድ ያደረጋችሁ ልጆች እሳሁን የሄደው ጉዞ በቂ የሚባል እና ፓርሺያል ፕሮፊት መውሰድ ያለባችሁ ቦታ ያለን ሲሆን ይህም በተለይ የላይኛው የባንዲራው የሬዚስታንስ አግድሞሽ መስመር ጠንካራ የሚባል እርከን እንደመሆኑ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልገን መነጋገራችን ይታወሳል። በተረፈ ከዚህ ባንዲራ የሚወጣበት ማንኛውም አጋጣሚ ካለ ግን ቢትኮይን በቀጣይ ወደ 150ሺህ የፊቦናቺ ኤክስቴንሽን መንገዱን ሀ ብሎ የሚጀምርበት፤ አልት ሲዝን የሚያሸበርቅበት ወቅት የሚሆን ይሆናል።
ትሬዲንግ ላይ አቅጣጫን መገመት እና ቴክኒካል አናሊስስ ጥናትን እንደማድረግ የሚቀል ነገር የለም። እመኑኝም አትመኑኝም ዋናው ትእግስት እና ዲሲፒሊን አጠባበቃችን ላይ ነው።
ያሉ ሁነቶች በአጠቃላይ ገበያው ከሚያሳየው ባህሪይት እየተነሳሁ update የማደርጋችሁ ይሆናል።
መልካም ምሽት።
ship link with :
ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማስተባበያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።
KORMA™
494
17:33
08.08.2025
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ፡
ይህኛው መልእክት በዋነኝነት ከየትኛውም ተቋም ለማስተማር የሚያስችል ማረጋገጫ ያላችሁ መምህራኖች፤ አልያም ደግሞ ሰርተፍኬት ሳይኖራችሁ በልምድ ማስተማር የምትችሉ ነገር ግን ከዚህ በፊት በማሰተማር ተጨባጭ እና ሊታይ የሚችል ለውጥን ፈጥሬያለው ብላችሁ የምታስቡና የራስ መተማመኑ ያላችሁ ማንኛውም ኢትዮጵያውያን፤ ይህ ፖስት የሚመለከተው እናንተን ይሆናል።
የETN LEARN ኤኮሲስተም ሲጀመር በተለይ ትኩረቱን በፎሬክስ፤ ክሪፕቶ እና ብሎክቼይን ትምህርቶችን በመስጠት ላይ ያድርግ እንጂ ከጥንስሱም የተነሳበት አላማ የትኛውንም የሰው ልጅን ሊያድስ የሚችልን እውቀት ማስፋፊያ እና ማዳረሻ ይሆን ዘንድ ነውና እነሆ የሙከራ ኮርሶቻችን በተሳካ ሁኔታ ከሰጠን በኋላ በተለይ ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ራሳቸውን ለማሳየት ለሚፈልጉ፤ የራሳቸውን ኮርሶች በማዘጋጀት የራሳቸው ገቢ መፍጠር ለሚያቅዱ እና በመስኩም ያላቸውን ልምድ ለማስፋት እየሞከሩ ላሉ የትኛውም ግለሰቦች ስራዎቻቸውን በፕላትፎርማችን በኩል በማቅረብ እና በETN ኮይንም ኮርሶቻቸውን በመሸጥ ከቴክኖሎጂ ጋር የተጣጣመ ግን ደግሞ መሬት ላይ የወረደ የስራ እድልን ለራሳችሁ ትፈጥሩ ዘንድ ጥሪያችንን ለማቅረብ እንወዳለን።
በዚህም የትኛውም የኮሚዩኒቲያችን አባል የምሰጠው ትምህርት ይመጥናል ብሎ የሚያቀርብልንን ኮርሶች ሳንሱር እንዲደረጉ በማድረግና የጥራት ደረጃቸውን በመገምገም ለገበያውና ለተጠቃሚው ቀርቦ ወጣቶችም እንዲማሩበት፤ ስራውን ያቀረቡ ሰዎችም የገቢ ምንጭን የሚፈጥሩበት እድል ይሆናል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የኮርሶቹ ይዘት ከኤለመንተሪ እስከ ከፍተኛ ተቋማት ድረስ ሊሰጡ የሚችሉ የቀለም ትምህርቶችን፤ የሙያ ስልጠናዎችን፤ የሳይኮሎጂ፤ የጤና፤ የስፖርት፤ ብቻ ምን አለፋችሁ እናንተ በተካናችሁበት መስክ ሁሉ ከፖለቲካ እና ሀይማኖት ጋር የተያያዙ ሀሳቦች ብቻ ውድቅ ሲሆኑ፤ ኢትዮጵያዊ እሴቶቻችንን የማይንዱ ብሎም የሚጠብቁ እና የሚያንፁ በየትኛውም መስክ ላይ ያላችሁን እውቀት በማካፈል ገቢን ለማግኘት ጥረት ታደርጉ ዘንድ ለመጋበዝ እንወዳለን። ይህ ሁነት ከኤለመንተሪ እስከ ኮሌጅ አስተማሪዎች፤ ከጂም አሰልጣኝ እስከ ምግብ ባለሙያዎች፤ ከስነልቦና ስልጠና እስከ ቢዝነስ ማኔጅመንት ድረስ የማይነካው መስክ የለምና ሁላችንም የምንጠቀምበትን ምህዳር ለመፍጠር እንጣር ለማለት ወደድን። የምዝገባ ሂደቱና እና አጠቃላይ የአሰራር አካሄዶቻችን በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል።
መልካም ምሽት።
The ETN ECOSYSTEM™😍
510
22:07
08.08.2025
play_circleVideo preview is unavailable
🔖የኮርማ ሲግናልስ ሳምንታዊ ዘገባ #001
ቀን: ኦገስት 9, 2025
ከዛሬ ጀምሮ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ሁሌም በየሳምንቱ የምንለቅላችሁ የኮርማ ሲግናልስ የ"ሳምንቱ በክሪፕቶ አለም" የክሪፕቶከረንሲ ሳምንታዊ ሪፖርት የመጀመሪያ እትም ይፋ ሆኗል። በዚህ መሰሉ ዘገባዎቻችን የቅርብ ጊዜ የገበያ ሁኔታዎችን፣ ዋና ዋና የክሪፕቶ ክስተቶችን እና የወደፊቱን አዝማሚያ በሚመለከት አጭር ትንታኔ ያገኛሉ።
በዛሬው ሳምንታዊ ሪፖርታችን የሚከተሉትን ዋና ዋና ርዕሶች አጠር ያሉ ዳሰሳዎችን አድርገንባቸዋል፡-
💰ETH $4,000 ዶላር ላይ: ኢቴሬም (Ethereum) የረዥም ጊዜ የዋጋ እንቅፋቱን አፍርሶ ስለማለፉ እና የገበያ ተስፋዎች።
💰የቪታሊክ ቡተሪን አስተያየቶች: ቪታሊክ በኢቴሬም (Ethereum) የወደፊት እጣ ፈንታ እና በድርጅቶች የETH ኢንቨስትመንት ዙሪያ የሰጣቸው ቁልፍ አስተያየቶች።
💰የ Meme Coin Launchers ፉክክር: በ Solana ላይ በ Pump.fun እና LetsBonk.fun መካከል እየተካሄደ ስላለው ውድድር እና አዝማሚያዎች።
🇨🇳 ቻይና እና ክሪፕቶ: ቻይና በክሪፕቶ ገበያ ላይ የምታሳየው አቋም ምን ማለት እንደሆነ እና ዓለም አቀፉ የክሪፕቶ ኢንዱስትሪ በእሷ ላይ ጥገኛ ስለመሆኑ።
Stay Safe. Stay Tuned.
📣ከዚህ በታች በሚመሟችሁ ፕላትፎርሞች ላይ በቀረቡት ሪፈራል ሊንኮቻችን ተመዝግበው የኮርማ ሲግናል አገልግሎትን ሙሉ ለሙሉ ነፃ በሆነ ሁነት መቀላቀል የምትችሉ መሆኑን ስናሳውቅ በደስታ ነው።
ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።
KORMA™
1
20:50
09.08.2025
imageImage preview is unavailable
🔖የኮርማ ሲግናልስ ሳምንታዊ የክሪፕቶከረንሲ ሪፖርት
🖥 የእትም ቁጥር ፡ #001
🗓ቀን: ኦገስት 9, 2025
KORMA™
1
20:50
09.08.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
o
**egilron@*****.com
On the service since February 2025
02.03.202500:42
5
Excellent price
Show more
New items
Channel statistics
Rating
18.5
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
38
Subscribers:
27.9K
APV
lock_outline
ER
1.7%
Posts per day:
5.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий