
Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
23.4

Advertising on the Telegram channel «Ethiopian Construction Vacancy & Tender»
5
Construction In Ethiopia 📌ETCONp WORK የኮንስትራክሽን ስራ 📍 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 👉ሰራተኛ ማቅረብ ከባለ ሙያ እስከ መሀንዲስ ድረስ 👉ማቴሪያል ማቅረብ 👉በግልም ሆነ በመንግሥት የሚወጡ ጨረታዎች እና የ ስራ ማስታወቅያዎች መለጠፍ 👉የማሽን ኪራይ እና አቅርቦት ✌ ምን ይፈልጋሉ ??? 📩 ወይም ያናግሩን
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$1.20$1.20local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
👉የመኖሪያ ቤት እጥረትን የሚያስወግዱ የፕሪካስት ሕንፃዎች
ፈጣን የሆነ የህዝብ ቁጥር መጨመርን ተከትሎ ኢትዮጵያን በመሳሰሉ ሀገራት ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት እጥረት እየተከሰተ መሆኑ እሙን ነው፡፡
የሰው ልጅ ከሚያስፈልጉት ሦስት መሠረታዊ አስፈላጊ ነገሮች አንዱ የሆነውን መኖሪያ ቤት ሰዎች ለኑሮ አመቺ በሆነ ቦታ እና ተገቢ በሆነ ወጪ የማግኘት በአለም አቀፍ ደረጃ ስምምነት የተደረገበት መብት መሆኑም ይታወቃል፡፡
ይህንን እጥረት እና ፍላጎት ለማሟላት ከሚያስችሉ የግንባታ ዘዴዎች ውስጥ ተጠቃሹ ደግሞ፦ ቀደም ብለው በተለያዩ የማምረቻ ቦታዎች የሚዘጋጁ ተገጣጣሚ የኮንክሪት የወለል ምንጣፎች፣ ግርግዳዎች እና ቋሚ ማዕዘኖች "ፕሪ ካስት ኮንክሪቶች" ትኩረት ከሚሹ የግንባታ ዘዴዎች በቀዳሚነት የሚቀመጡ ናቸው፡፡
በፕሪካስት ቴክኖሎጂ በፋብሪካ ውስጥ እየተመረቱ፣ በሰለጠነ መንገድ የሚገጣጠሙ የሕንፃ ቁሳቁሶች የመኖሪያ ቤትን እጥረትን በፍጥነት ለመቅረፍ ከሚያስገኙት ተጨማሪ ጠቀሜታዎች እና የአመራረት ዘዴዎች የሚከተሉት በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ፡፡
⏺የጥራት ደረጃን መጨመር እና መጪን መቀነስ
ለሕንፃ ግንባታ የሚያስፈልጉ ተገጣጣሚ ኮንክሪቶች የሚዘጋጁት ለቁጥጥር አመቺ በሆኑ ገላጣ ቦታዎች፣ መጠኑ ባልተዛባ እንደ ሲሚንቶ፣ ብረት፣ ውሃ በመሳሰሉ የግንባታ ቁሳቁሶች ከመሆናቸውም ጋር በተያያዘ አላስፈላጊ ብክነት ወይም ዕጥረትን በማስወገድ ወጪን ይቀንሳሉ፡፡ ኮንክሪቶቹ የሚዘጋጁት ከሰው ፍላጎት እና ተጽዕኖ በጸዳ፣ በፕሮግራም በሚታዘዝ (አውቶማቲክ) የማምረት ዘዴ በመሆኑ የተፈለገውን ምርት በተፈለገው ፍጥነት በማምረት የጊዜ ብክነትን ያስወግዳሉ፡፡ በተለመደው የሕንፃ ግንባታ ዘዴ በግንባታ ሳይት ላይ የተለያየ ቅርፅ ያላቸው ዲዛይኖችን ለመሥራት የሚያስፈልጉ ውስብስብ የእንጨት እና የብረት ድጋፎችን በማስወገድ ለሚፈለገው ቅርፅ፣ ቅርፅ ማውጫ ሞልድ በማዘጋጀት የተፈለገውን ዲዛይን በፍጥነት ለማምረት ስለሚያስችል የባለሙያን ወጪን ይቀንሳል።
⏺አስተማማኝ የሥራ ዕድል ይፈጥራል
አንድ የፕሪካስት ማምረቻ ድርጅት ወደ ማምረት ሂደት የሚገባው አንድ አስገንቢ ድርጅት ለሚያሠራው ሕንፃ የሚያስፈልገውን የሚገጣጠም የኮንክሪት መጠን እና ዲዛይንን መነሻ በማድረግ ቀደም ብሎ የውል ስምምነት በመፈረም ነው፡፡
ከዚህ የተነሳ አምራች ድርጅቱ ግንባታው እስኪጠናቀቅ ድረስ የማያቋርጥ አስተማማኝ የሥራ ዕድል እንዲፈጠርለት ያደርጋል፡፡
⏺የኮንክሪት እና የኃይል ወጪን ይቀንሳል
በፕሪካስት የሚገነቡ ሕንፃዎች ትርፍ የሆነ ሙቀትን በማመቅ በዝግታ ወደ ከባቢ አየር የሚለቀቀውን በካይ ነገር እንዲወገድ በማድረግ፣ በሕንፃ ላይ የሚፈጠረውን አላስፈላጊ ክብደት ወይም ጭነት በማስወገድ፣ በተለመደው መንገድ በሳይት ላይ ከሚገነቡ ሕንፃዎች ከ50 በመቶ የበለጠ የኮንክሪት እና የኃይል ወጪን ይቀንሳሉ፡፡
ይህን ብቃት እንዲላበሱ ከሚያደርጋቸው ውስጥ ለምሳሌ፣ የተለያዩ ፎቅ ባላቸው ሕንፃዎች ለወለል የሚዘጋጁ ውስጣቸው ክፍት በሆነ ብሎኬት እና ኮንክሪት የሚዘጋጁ ተገጣጣሚ የኮንክሪት ምንጣፎች ከተለመደው ግንባታ ከ50 እስከ 60 በመቶ ክብደታቸው በቀነሰ እና ጥራታቸው በተጠበቀ እንደ ሲሚንቶ፣ ብረት እና የመሳሰሉት የግንባታ ቁሶች የሚዘጋጁ ናቸው፡፡
ከዚሁ በተጨማሪ፣ እንደየአስፈላነቱ ግንባታው በሚካሄድበት ቦታ ያለውን የከባቢ አየር ድምጽ መስተጋባት፣ የመሬት ርደት ወዘተን መነሻ አድርገው ስለሚመረቱ አላስፈላጊ የሆነ የኮንክሪት እና የኃይል ወጪን በመቀነስ የበለጠ ዕድሜ እና ጥንካሬን እንዲኖራቸው የሚያደርግ ብቃት የጠላበሱ ያደርጋቸዋል።
⏺ለዕድሳት፣ ለግንባታ እና ለማጓጓዝ የሚያስፈልገውን ጊዜ እና ወጪን ይቀንሳል
በፕሪካስት ኮንክሪት የሚገነቡ ሕንፃዎች ከሚያስፈልጋቸው ቁሳቁሶች ውስጥ በብረት እና በኮንክሪት የሚዘጋጁ ተገጣጣሚ ወለሎች፣ በአራት ማዕዘን እና በተፈለገው ቅርጽ የሚዘጋጁ ጠፍጣፋ የኮንክሪት ወለሎች ተገጣጣሚ ግድግዳዎች፣ የቋሚ እና የአግድም ማዕዘን የኮንክሪት ፍሬሞች ይገኙባቸዋል፡፡ እነዚህ ተገጣጣሚ የግንባታ ቁሳቁሶች የሚዘጋጁት ሳይት ላይ በቀላሉ ሊገጣጠሙ በሚችሉ እና ለማጓጓዝ አመቺ በሆነ መጠን እና ዲዛይን ነው፡፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ፣ ሳይት ላይ ጥሬ ቁሶችን በማቅረብ እና በተለመደው መንገድ ለመገንባት የሚያስፈልጉ የቁሳቁስ ማጓጓዣ፣ በኮንክሪት ሙሌት የሚወጣ የጉልበት እና የመሳሪያ አቅርቦት ወጪን ይቀንሳሉ፡፡ ክፍት የሆኑት የኮንክሪት ምንጣፎች እስከ 20 ሜትር የሚረዝም ቁመና የተላበሱ በመሆናቸው በተለመደው መንገድ ከ6 እስከ 10 ሜትር ብቻ በሚረዝም ፓሌት (የብረት ማዕዘን) እየተገጣጠመ የሚሟላ የኮንክሪት ማዕዘን ለማዘጋጀት የሚያስፈልግ የጉልበት፣ የግንባታን ወጪን በመቀነስ ግንባታው በፍጥነት እንዲከናወን በማድረግ ያላቸውን ጠቀሜታ የጎላ ነው፡፡
@etconp
614
16:03
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
👉በአዲስ አበባ ለጨረታ ከወጡ ቦታዎች በአራዳ ክፍለ ከተማ የቀረበው መሰረዙ ተሰማ
ከጨረታው ስድስት ቢሊዮን ብር ገቢ ይጠበቃል ተብሏል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለጨረታ ካቀረበው 18 ሔክታር መሬት ውስጥ፣ በአራዳ ክፍለ ከተማ የተዘጋጀው 1.2 ሔክታር መሬት፣ መንግሥት ለልማት ስለፈለገው ሙሉ ለሙሉ ከጨረታ መሰረዙን አስታወቀ፡፡
የመሬት ልማት አስተደደር ቢሮ የመሬት ዝግጅት ባንክና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ተስፋዬ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በአዲስ አበባ ከተማ ለጨረታ ከቀረቡ ዘጠኝ ክፍላተ ከተሞች ሥር ከሚገኙ ቦታዎች መካከል፣ የአራዳ ክፍለ ከተማ መሬት መንግሥት ለልማት በመፈለጉ ምክንያት ከጨረታ ተሰርዟል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የመሬትና ልማት አስተዳደር ቢሮ በሊዝ አዋጅ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት፣ በከተማዋ ለጨረታ ከቀረቡ ቦታዎች ውስጥ ከዚህ በፊት ሙሉ ለሙሉና በከፊል ቦታዎችን መሰረዙን አስታውሰዋል፡፡
ለጨረታ ከቀረቡ ቦታዎች ውስጥ ካዛንቺስ የሚገኝ አንድ ቦታ በካሬ ሜት...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/140509/
@etconp
1375
09:26
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
https://www.hw5ginvestors.com/?invitation_code=37A93 Explore Huawei's technology platform! 🎉 Whether you need extra income, savings or flexibility opportunitiesHuawei 5g is your perfect solution!Huawei's new event short-term daily incomeDon't miss the welfare products, registration linkhttps://www.hw5ginvestors.com/?invitation_code=37A93
Channel link: https://t.me/huawei5G_investors
If you want to get started, 1,000 birr is enough.Without risk, there is no history, no Ferrari😎If you miss the opportunity, it's really gone
Let's start reporting Ethiopian millionaires🥰
1219
09:22
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
👉በፓሪስ ከተማ ከ37 ሜትር ወይም ከ12 ወለል በላይ ከፍታ ያላቸው ሕንፃዎች እንደማይገነቡ ያውቃሉ?
በፓሪስ ከ37 ሜትር በላይ ከፍታ ያላቸው ሕንፃዎች እንዳይገነቡ ውሳኔ ላይ የተደረሰው የከተማዋ ውበት በረጃጅም ሕንፃዎች ምክንያት እንዳይጠፋ የሚለው ዋናው ምክንያት ነው። ፓሪስ ከተማ ከ37 ሜትር በላይ ከፍታ ያላቸው ሕንፃዎች እንዳይገነቡ የከለከለችው ከአንድ አመት ከመንፈቅ በፊት ነው።
ፓሪስ ውበቷን ይዛ ለመቀጠል በሚል የሕንፃዎችን ርዝመት ገድባለች፡፡ በተጨማሪም በግዙፍ ግንባታዎች የሚከሰት የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ ታስቦም ነው።
ከተማዋ ከፈረንጆቹ 1977 ጀምሮ ከ37 ሜትር በላይ ርዝመት ያላቸው ህንጻዎች እንዳይገነቡ ህግ አውጥታ የነበረ ቢሆንም ይህን ሕግ በ2010 ሰርዛ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ፣ የቀድሞ የፓሪስ ከንቲባ በርትራንድ ዴላኖ በ2010 የቀደሞውን ህግ በመሻር በከተማዋ እስከ 180 ሜትር ርዝመት ያላቸው ሕንፃዎች እንዲገነቡ ሌላ ህግ ማውጣታቸውን ይታወሳል።
ይህ አዲስ ህግ መውጣቱን ተከትሎ በፓሪስ አልፎ አልፎ ብቻቸውን ወደ ሰማይ የወጡ ሕንፃዎች መገንባታቸው የከተማዋን ውበት አጥፍቶታል በሚል ትችቶች ሲቀርቡ ቆይተዋል፡፡
ይህን ተከትሎም ፓሪስ ከ50 ዓመት በፊት አውጥታው ወደ ነበረው ህግ መመለሷን የገለጸች ሲሆን፣ በከተማዋ ከ37 ሜትር በላይ ርዝመት ያላቸው ሕንፃዎች እንዳይገነቡ በድጋሚ ከልክላለች፡፡
ጉዳዩ የፓሪስ ከተማ ነዋሪዎችን ለሁለት ከፍሎ ያከራከረ ሲሆን፣ የተወሰኑት ህጉ ለከተማዋ ውበት ጥሩ ሲሉ ገሚሶቹ ደግሞ ፓሪስ በዚህ ህግ ምክንያት ከእኮዮቿ ለንደን እና ኒዮርክ ጋር ስትነጻጸር ተመራጭነቷን ይቀንሳል በማለት ላይ ናቸው፤ ፈረንሳዊያን የዋና ከተማቸውን ውሳኔ ሲደግፉ ሌሎቹ ደግሞ በዚህ ህግ ምክንያት ፓሪስ ውዳቂ እና ያልለማች ከተማ ያስብላታም ብለዋል፡፡
@etconp
1198
08:24
25.04.2025
ማስታወቂያ ነው ያለመግባት መብት አላቹ👆
1123
08:20
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
💸Recruitment for commodity order purchase💸
Purchaser requirements:
1: Ethiopian people
2: Those with online shopping experience are preferred
3: Age 25 and above
4: Have a bank card for withdrawal
🚀Each task takes 5-20 minutes to work, and you can easily earn 700-200000 birr per day.
1 task = 100 birr
5 task = 1000 birr
10 task = 3000 birr
New users get 200 birr starting capital for free
👉Contact now:@Receptionist372
1175
08:19
25.04.2025
👉JOB VACANCY
🚧PROJECT COORDINATOR
📜Kame T Con Construction would like to hire
⭐️POSITION: 1. PROJECT COORDINATOR
⏺REQUIRED NO:-1
⏺Sex:-Male
⏺JOB TYPE: Permanent
⏺JOB REQUIREMENT FOR OFFICE ENGINEER
⏺QUALIFICATION: BSc Degree in Civil Engineering or COTM and Related
⏺WORK EXPERIENCE: 4 Years AND above in BSC Degree work experience in building projects.
⏺SALARY: Negotiable
📍PLACE OF WORK: Head office and Project
⏺POSTED DATE: April 22, 2024
APPLICATION DATE: August 7, 2024– October 14, 2024
📩HOW TO APPLY
💫Attached your CV on via email [email protected] telegram @architectDave and Submit your non-returnable CV in person to Kamet con Head office located Gurd Shola around Top Ten Hotel.
@etconp
1347
07:04
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
👉በደቡብ ምዕራብ ቻይና Guizhou ግዛት ውስጥ Huaxi University Town በተባለ ስፍራ ሹፌር አልባ የሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት ሙከራ በተሳካ ሁኔታ መካሄዱ ታውቋል።
💫የትራንስፖርት አማራጮችን በማስፋት እንዲሁም የትራፊክ መንገድ መዘጋጋትን ለመቀነስ ይረዳል የተባለ የ5 ኪሎ ሜትር መንገድ ሹፌር አልባ መኪና የትራንስፖርት አገልግሎት በመጪው ሜይ 4 ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራ ይገባል ተብሏል።
@etconp
1401
04:40
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
👉በመዲናዋ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ባለው የመንገድ ሃብት ላይ ጉዳት ደርሷል
የአዲስአበባ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በተሽከርካሪዎች ግጭት ሳቢያ ከ 6 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት መድረሱን አስታወቀ
ባለስልጣኑ ከጉዳት አድራሾችና ከሌሎች የመንገድ ጉዳት ካሣ ክፍያዎች ከ23 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ ክፍያ ሰብስቧል ተብሏል።
ባለፉት 9 ወራት በአጠቃላይ 182 የግጭት አደጋዎች የደረሱ መሆኑን ተቋሙ ገልፆል።
51 የሚሆኑት በቀለበት መንገድ ላይ የተከሰቱ ሲሆን፣ 131 የግጭት አደጋዎች ደግሞ ከቀለበት መንገድ ውጪ ባለው የከተማዋ መንገዶች ላይ የደረሰ ጉዳት መሆኑን አስታዉቋል።
በእግረኛ መንገዶች ላይ የግንባታ ግብዓትና ተረፈ ምርት ባከማቹና ሌሎች የመንገድ መብት ጥሰቶች በፈፀሙ አካላት እርምጃ ወስጃለሁ ብሏል።
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በተሽከርካሪ ግጭት ምክንያት ጉዳት የደረሰበትን የመንገድ ሀብት በመጠገን ላይ እንደሚገኝ በስራ አፈፃፀሙ ገልፆል።
@etconp
1751
16:16
24.04.2025
imageImage preview is unavailable
Invest in the future with Trump Coin – where your patriotism meets cryptocurrency!
Buy today and get 20% off!
Visit Website
1592
16:12
24.04.2025
close
Reviews channel
No reviews
Channel statistics
Rating
23.4
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
7
Subscribers:
12.3K
APV
lock_outline
ER
15.3%
Posts per day:
6.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий