Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
7.1

Advertising on the Telegram channel «መንፈሳዊ ልብ ወለድ»
Economy & Finance
Language:
Amharic
0
0
Our Group👉
Welcome to our channel
This channel is a spiritual
storytelling channel, so please
JOIN
and follow us.
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$3.60$3.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
ተስፋ የሚቆርጥ ብዙ ነው ተስፋ የሚሰጥና የሚያስቀጥል አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው እና እምነታችን በሱ አንዳች አትጉደል🫀🤍✨
312
08:54
25.07.2025
play_circleVideo preview is unavailable
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
303
10:32
25.07.2025
🌺₁₉ .... ሐምሌ 19 [፲፱]
✞ ቅዱስ ገብርኤል ✞
፩) ደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ አጠና ተራ
፪) ድልበር መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ ጉለሌ ድልበር
፫) አስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ
፬) ኮልፌ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለሃይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ፊሊዶሮ
፭) ደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም እና ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ቀራንዮ
፮) ብርሐናተ ዓለም ጴጥሮስወጳውሎስ እና ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ አዲስ ከተማ ክ/ከ ዊንጌት ት/ቤት
፯) ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል
ልዩ ስም፦ አዲስ ከተማ/ክ/ከ አውቶብስ ተራ
፰) ደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል
ልዩ ስም፦ አዲስ ከተማ/ክ/ከ መሳለሚያ እህል በረንዳ
፱) ቦሌ መንበረ ብርሀን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ
ልዩ ስም፦ ቦሌ ክ/ከ ቦሌ እግዚአብሔር አብ
፲) ኮተቤ ደብረ ልዑል ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤልና ኆኅተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ የካ ክ/ከ ኮተቤ መሳለሚያ
፲፩) የረር ጎሮ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ ቦሌ ጎሮ
፲፪) ቱሉዲምቱ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤል እና ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ አ.ቃ ወረዳ 13 ልዩ ስሙ ዓለም ባንክ ገብርኤል
፲፫) አንቆርጫ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ የካ ክ/ከ አንቆርጫ
፲፬) ቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ
፲፭) መንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
ልዩ ስም፦ አራዳ ክ/ከ ቤተመንግሥት
፲፮) ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ወደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ ጉለሌ /ክ/ከ ቀጨኔ መድሃኔአለም
፲፯) አንቀፀ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል
ልዩ ስም፦ የካ ክ/ከ ራስ ካሳ
፲፰) ደብረ ዕንቁ ልደታ ለማርያም
ልዩ ስም፦ የካ ክ/ከ 01 ራሽያ ኤምባሲ ጀርባ
፲፱) ጉራራ ምስራቀ ፀሐይ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ የካ ክ/ከ ፈረንሳይ ጉራራ
፳) ፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ የካ /ክ/ከ ፈረንሳይ ብረት ድልድይ
፳፩) ቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ ቦሌ ክ/ከ ቦሌ ቡልቡላ
፳፪) ጎፋ መካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጎፋ
፳፫) አየር ጤና አንቀፀ ብርሀን ቅድስት ኪዳነምሕረት
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ አየር ጤና
፳፬) ደብረ ተዓምራት ዳግማዊት ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ታቦት ማደሪያ
፳፭)ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ብስራተ ገብርኤል
፳፮) አዲስ አምባ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ደብረ ፍስሃ ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ሳሪስ አዲስ ሰፈር
፳፯) ፉሪ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጋራ ኦዳ
፳፰) ጀሞ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ክ/ከ ጀሞ
፳፱) ደብረ ፍስሃ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ ቂርቆስ /ክ/ከ ቂርቆስ
፴) ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል፤ ቅድስት አርሴማ እና አቡነ አዳም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ መካኒሳ ጀርመን አደባባይ
፴፩) ዓለም ባንክ ጀሞ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ዓለም ባንክ
፴፪) ፈጬ ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ፈጬ
፴፫) ጃቴ መካነ ሕይወት ቅድስት ኪዳነምሕረት ካቴድራል
ልዩ ስም፦ አቃቂ ክ/ከ
፴፬) መጠሊ ደብረ አሮን ፍልፍል ዋሻ ቅዱስ ገብርኤል እና አቡነ ተክለሃይማኖት
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ገላን ጉራ ገበሬ ማህበር መጠሊ
፴፭) ቂሊንጦ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት ድንግል ማርያም
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ወረዳ 9 ቂሊንጦ
፴፮) ቀበና ምዕራፈ ጻድቃን አቡነ ተክለሃይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ የካ ክ/ከ ኮንጎ ሰፈር
ሲግናል አደባባይ ወደ ዉስጥ ገባ ብሎ ወይም አደዋ ፖሊስ ጣቢያዉ ወረድ ብሎ ይገኛል
፴፯) የቃሊቲ መካነ ብርሀን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 07 ከማረሚያ ቤት ዝቅ ብሎ
፴፰) ካራ ቆሬ ደብረ በረከት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ካራ አጃንባ ኮንደሚኒየም
[ልዑል እግዚአብሔር ]
በፍቅር፣ በሠላም፣ በጤና ያገናኘን።
🙏ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን 🙏
₃..አሜን | Amen..₃ 🤲
🙏❤️☘❤️☘❤️☘❤️☘
የአበው ድንቅ ትምህርቶች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአበው ትምህርቶችን ለማግኘት ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚@Mekre_Abew_Orthodox💚
💛@Mekre_Abew_Orthodox💛
❤️@Mekre_Abew_Orthodox❤️
✞ ቅዱስ ገብርኤል ✞
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።

በዓለ ንግሱ ይከበራል።
[ልዑል እግዚአብሔር ]
በፍቅር፣ በሠላም፣ በጤና ያገናኘን።
🙏ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን 🙏
₃..አሜን | Amen..₃ 🤲
🙏❤️☘❤️☘❤️☘❤️☘
የአበው ድንቅ ትምህርቶች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአበው ትምህርቶችን ለማግኘት ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚@Mekre_Abew_Orthodox💚
💛@Mekre_Abew_Orthodox💛
❤️@Mekre_Abew_Orthodox❤️
327
11:07
25.07.2025
imageImage preview is unavailable

378
11:42
25.07.2025
👆የቀጠለ
እኒኽም ቅዱሳን ይኽንን በሚነጋገሩበት ጊዜ በውስጡ አንገትን የሚቆለምም ልብንም የሚያቀልጥ ሆድን የሚሰነጥቅ ሥርን የሚበጣጥስ መሳሪያ ካለበት የብረት ጋን ውስጥ ጨመራቸው፡፡ ከዚህ በኋላ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወረደና የብረቱን ጋን እሳት አጠፋው፡፡ ከቅዱሳኑም አንዳቸውንም ሳያቃጥላቸው የብረቱ ጋር ማቃጠሉና መፍላቱ ጸጥ አለ፡፡
ወንድሞቻችን ሆይ እንግዲህ በጭንቃቸው ጊዜ ገድላቸውን እስኪፈጽሙ ድረስ ይህ መልአክ ከሰማእታትና ከጻድቃን ጐን እንደማይለይ እወቁ ለኃጥአንም ኃጢአታቸውን ይቅር ይላቸው ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ይጸልይላቸዋል፡፡ እኛም የዚህ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በዓሉን እያከበርን አማላጅና ወዳጅ እናድርገው። በዚህም በሚመጣውም ዓለም ሊረዳን ይችላልና፡፡
ዳግመኛም መስፍኑ ሐሳቡ ሳይሳካለት ስለቀረ 14 የሾሉና የጋሉ የብረት ችንካሮች አምጥተው ሰባቱን በእናቱ በኢየሉጣ አካል ሰባቱን በራሱ በቂርቆስ አካል ማለት ሁለቱን በጆሮዎቹ ሁለቱን በዐይኖቹ ሁለቱን በአፍንጫዎቹ አንዱን በልቡ ይቸነክራቸው ዘንድ ጭፍሮቹን አዘዘ፡፡ ዳግመኛም የህፃኑን የእራስ ቆዳ ገፈው እሳት ውስጥ ይጨምሩ ዘንድ አዘዘ፡፡
አሁንም መልአኩ መጥቶ ይህንን መከራ ከእርሱ አራቀለት፡፡ ቀጥሎም በመቃን ውስጥ ጨምረው በገመድ እንዲጎትቱት አዘዘ፡፡ በዚህም ጊዜ መልአኩ አዳነው፡፡ ሕዝቡም ይህንን ሁሉ ተአምር ባዩ ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰገኑት ቅዱስ ገብርኤልንም አከበሩት፡፡ ቅዱስ ቂርቆስና ቅድስት እየሉጣ ብዙ መከራ ከተቀበሉ በኋላ ጥር 15 በሰይፍ ተመትተው ስማትነትን ተቀብለዋል።
የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ፣ ቅዱስ ቂርቆስና የእናቱ የቅድስት እየሉጣ ተራዳኢነት ጸሎት አይለየን። ከዚህ በኋላ ሕፃኑን አስፈልገው ቢጠይቁት ነቢዩ ዳዊት የተናገረው ኃይለ ቃል መንፈስ ቅዱስ ተገልጾለት፤ ‹‹የአሕዛብ ጣዖታት የወርቅና የብር የሰው እጅ ሥራዎች ናቸው፡፡ የሚታመኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁኑ›› መዝ. ፻፴ በማለት ሲዘልፏቸው አገር ገዥው ሰምቶ ተቆጣና የብረት ጋን አስመጥቶ ውኃ ሞልቶ ከዕቶን እሳት ላይ ጥዶ ልዩ ልዩ ማገዶዎች በመጨመር ነበልባሉ ከመጠን በላይ ሆነ፡፡ የብረት ጋኑም ድምፅ እንደ ክረምት መብረቅና ነጎድጓድ እስኪያስፈራ ድረስ አስነድዶ ሕፃኑን ከነእናቱ ወስዳችሁ ጨምሩአቸው ብሎ አዘዘ፡፡
በዚህ ጊዜ ቅድስት ኢየሉጣ በጣም ፈራች፡፡ የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ግሩም ረቂቅ ነው፡፡ ገና አፉን ያልፈታ የሦስት ዓመት ሕፃን ‹‹እናቴ ሆይ! ገድላችን እንፈጽም ዘንድ ጨክኝ በርቺ›› አላት፡፡ ቅድስት ኢየሉጣም ‹‹ልጄ የነፍስ አባት ሁነኝ›› አለችው፡፡ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስም ከዘመናቸው ሳይደርስ፣ ታሪካቸውን ሳይማር የሠለስቱ ደቂቅን ታሪክ መንፈስ ቅዱስ ገልጾለት ‹‹አናንያን፣ አዛርያንና ሚሳኤልን ያዳነ አምላክ ያድነናል›› ቢላት ፍርሃቱ ሊለቃት ባለመቻሉ፣ ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ጸለየ፡፡
‹‹ጌታ ሆይ! የወይኑን ፍሬ ስትሻ ግንዱን ታጠፋለህን? እንደዚህስ ሁሉ እኔን አድነህ እናቴን ታጠፋታለህን?›› ብሎ በጸለየጊዜ መንፈስ ቅዱስ አደረባትና መንግሥተ ሰማያትን በዓይነ ሥጋ እንድታይ አደረጋት፡፡ ከዚህ በኋላ ፍርሃቱ ለቀቃትና ‹‹ልጄ ሆይ! ከዛሬ ጀምሮ መምህሬ፣ አባቴ፣ መካሪዬ እልሃለሁ እንጂ ልጄ አልልህም›› ብላ በጭካኔ ከልጅዋ ጋር ወደ ፈላው የብረት ጋን ገባችበት፡፡
በዚህ ጊዜ ሕፃኑ ቂርቆስ አናንያን፣ አዛርያንና ሚሳኤልን ያዳነ አምላክ ያድነናል ያለውን ቃል ለመፈጻም እግዚአብሔር አምላክ መልአኩ
ቅዱስ ገብርኤልን ላከላቸው፡፡ መልአኩም በትእምርተ መስቀል እሳቱን ቢባርከው እንደ በረዶ ቀዝቅዞላቸዋል፡፡ በመልካቸውም እንደ ፀሐይ አበራ፡፡ ከእግር ጥፍራቸው እስከ ራስ ጠሩራቸው አንድም ሳይጎዳቸው በደህና ወጡ፡፡
በመጨረሻም ሕፃኑ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ እንዲህ አለ፡፡ ይህን ያህል ገድል ተጋድዬ ምን ዋጋ ትሰጠኛለህ ቢለው፣ ጌታ በልብህ ያለውን ሁሉ እሰጥሃለሁ አለው፡፡ ዳግመኛም ሥጋህ በምድር ላይ እንዳይፈርስ እንዳይበሰብስ በኤልያስ ሠረገላ ላይ አኖርሃለሁ አለው፡፡
ስለሆነም በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያናችን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለእናታችን ለቅድስት ኢየሉጣ እና ለሕፃኑ ለቅዱስ ቂርቆስ ያደረገውን ይህን ታላቅ ተአምር ድንቅ ሥራ በማሰብ ከዋዜማው ጀምራ እግዚአብሔርን ስታመሰግን ትውላለች ታድራለች፡፡
የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል በረከት ተራዳኢነት ከሁላችን ጋር ይኑር አሜን፡፡

414
20:36
25.07.2025
ሐምሌ 19
ቅዱስ ገብርኤል
እንኳን ለታላቁ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!!!
በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት መሠረት ሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል ነው፡፡ ይህ ቀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ቅድስት እየሉጣንና ልጇን ቅዱስ ቂርቆስን ከሞት አደጋ እንደታደገበት የሚታሰብበት ዕለት ነው። የሐምሌ 19 ስንክሳርና የሐምሌ ወር ድርሳነ ገብርኤል እንዲህ ተርከውታል፡፡
በዘመነ ሰማእታት ከሐድያን ነገሥታትና መኳንንት በክርስቲያኖች ላይ መከራ አጽንተውባቸው ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት ብዙዎች ሰማእትነትን ሲቀበሉ የተቀሩት አገር ጥለው ተሰደዱ። እየሉጣም የሦስት ዓመት ህፃን የነበረውን ቅዱስ ቂርቆስን ይዛ ሸሸች በዚያም የሸሸችውን መኮንን አገኘችው ሰዎችም ነገር አሰሩባት ወደእርሱ አስቀረባት እና ስለ አምልኮ ጠየቃት እርሷም መኮንን ሆይ ዕድሜው ሦስት አመት የሆነው ህፃን አለ አማልክቶችህን ማምለክ መልካም እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ ያስረዳን ዘንድ እሱን ጠይቅ አለችው፡፡
ህፃኑም ወዳለበት ጭፍራውን ልኮ ወደእርሱ አስመጣው ህፃኑም ፊቱ ብሩህና ደስተኛ እንደሆነ አየውና አንተ ደስተኛ ህፃን ሆይ እንዴት ነህ አለው፡፡ ህፃኑም መልሶ አዎ ለኔ ተጠብቆልኛል ላንተ ግን ሐዘንና ለቅሶ ጥርስ ማፋጨትም ነው፡፡ መጻሐፍ ለዝንጉዎች ተድላ ደስታ የላቸውም ብሏል እና አለው፡፡ እግዚአብሔር ኃይልና ንግግርን ሰጥቶታልና ብዙ ተናገረ በዚያም ያሉትን እስካስደነገጣቸው ድረስ ንጉሱን መኳንንቱንና ጣኦታቱን ረገማቸው፡፡ከብርታቱም የተነሳ አደነቁ፡፡
መኮንኑም በአፈረ ጊዜ በያይነቱ በሆነ ስቃይ ታላላቆች የማይችሉትን ታላቅና አስጨናቂ የሆነ ስቃይን አሰቃየው እናቱንም ከእርሱ ጋር አሰቃያት፡፡ እግዚአብሔርም ያለ ምንም ጉዳት ያነሳቸው ነበር፡፡ ብዙዎች አህዛብም ይኸንን አይተው አደነቁ ክብር ይግባውና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስም አምነው በሰማእትነት አረፉ፡፡ የሰማእትነትንም አክሊል ተቀበሉ፡፡ በህፃኑም ላይ የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ አደረበት፡፡ ታላላቅ ድንቆችና ተአምራቶችንም አደረገ ብዙዎች በሽተኞችንም አዳናቸው፡፡
መስፍኑም በውስጡ ሰም፣ ጨው፣ ባሩድ፣ ሙጫ የዶሮ ማር፣ እርሳስ፣ ብረት፣ ቅንጭብ፣ ቁልቋል ጨምራችሁ ታላቅ የብረት ጋን አንጡልኝ ብሎ ጭፍሮቹን አዘዛቸው፡፡ ጭፍሮቹም እንዳዘዛቸው ካአደረጉ በኋላ ያዘዝከንን ሁሉ ፈጽመን እሳቱ ነዶ ፈልቷል፡፡ ድምፁ እንደነጐድጓድ ይጮኸል ወላፈኑም እንደጸሐይ ነጸብራቅ በሩቁ ይጋረፋል፡፡ የፍላቱም ኃይል በ14 ክንድ ያኽል ከፍታ ወደ ላይ ይዘላል፡፡ እንግዲህ በውስጡ የሚጣሉትን እዘዝ አሉት በዚህ ጊዜ ህፃን ቂርቆስና እናቱ እየሉጣ በክርስቶስ ስም ስለሚያምኑ አስረዋቸው ነበርና ከፍላቱ ሊጨምሯቸው ከእስር ቤት አወጧቸው፡፡
በዚያም ፍላቱ ወደላይ በሚዘል ብረት ጋን ውስጥ ለመጨመር ሲወስዷቸው የነዚህን ቅዱሳን አሟሟት ያዩ ዘንድ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲሰበሰቡ አዘዛቸው፡፡ በዚህን ጊዜ ቅድስት እየሉጣ የፍላቱን ጩኸት በሰማችና ባየች ጊዜ ተሸበረች፡፡ ተዘጋጅቶላት ከነበረው ክብር ልታፈገፍግ ሞከረች፡፡ ልጇ ቅዱስ ቂርቆስ ግን እናት ሆይ ከዚህ የብረት ጋን ግርማ የተነሳ አትፍሪ ድንጋጼም አይደርብሽ አናንያንና አዛርያን ሚሳኤልንም እግዚአብሔር ከእቶነ እሳት እንዳወጣቸው ሁሉ እኛንም ከዚህ ከብረት ጋን ሊያወጣን ችሎታ ያለው መሆኑን አትጠራጠሪ፡፡
እናት ሆ ከዚህ ከሚያልፈው ዓለም ጭንቅና መከራ ለመዳን ስትይ በማያልፈው ዘላለማዊ እሳት ለመቀጣት ትመርጫለሽን ይኽስ አይሆንም ይቅርብሽ፡፡ በአሁኑ ጊዜ እግዚአብሔር በመካከላችን አለና ይረዳናል፡፡ እናት ሆይ ሶስናን ከእደ ረበናት /መምህራነ አይሁድ/ ዳንኤልን ከአፈ አናብስት ያዳነ እርሱ እኛንም ከጋን ፍላት ያወጣናል፡፡ ይልቁንም እግዚአብሔር በዚህ የብረት ጋን ውስጥ ግዳጃችንን ልንፈጽም ፈቅዶ ከሆነ ኢዮብ ንብረቱንና ገንዘቡን ልጆቹንና ሚስቱን በመጨረሻም የተፈጥሮ አካሉን ባሳጣው ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እግዚአብሐር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ እግዚአብሔርም እንደወደደ አደረገ ከማለት በስተቀር ምንም የተናገረው ነገር እንደሌለ ሁሉ እኛም የሱን ዓላማ በመከተል ይኽንን መከራ ልንታገስ ይገባናል፡፡
ነገር ግን እናቱ በዚህ ምክር ልትጽናና ባለመቻሏ ቅዱስ ቂርቆስ ዐይኑን ወደ ሰማይ አቅንቶ አቤቱ አምላክ ሆይ ይችን ባሪያህን ከርስትህ የምትለያት ከሆነ ከባለሟልነትህ መጽሐፍ ፋቀኝ፤ አቤቱ አዝመራውን አቃጥለ ፍሬውን ልትባርክ ትወዳለህን ይኽን እንዳታደር ግን ቸርነትህ ትከለክልኸለች አቤቱ እንጨቱን ቆርጣችሁ አንድዱት ቅጠሉን ግን ጠብቁት ብለኽ ልታዝ መለኮታዊ ባሕሪህ አይደለም፡፡ ነገር ግን እንጨቱንም ቅጠሉንም በአንድ ጠብቁት ብለኽ ታዝዛለኽ እንጂ፡፡ እንግዲህ በዚህ ምክንያት ይኽንን ያየ ሁሉ ማዳን የሚችል አምላክ ቢኖራቸውስ ኖሮ ከእሳት ባልሸሹም ነበር ብሎ አይጠራጠር፡፡
አቤቱ ዲያብሎስም ከባለስልጣኑ ይልቅ እኔ በረታሁ ቅዱሳኖቹንም ድል ነሳኋቸው ብሎ እንዳይመካ ከመንጋውም አንድ በግ ቀማው በማለት እንዳይደነፋ ለእናቴ ጽኑ የሆነ ኃይለ መንፈስ ቅዱስን ስጣት ብሎ በጸለየ ጊዜ ዲያብሎስ ከእየሉጣ አጠገብ ብን ብሎ ጠፋ፡፡ ከዚህ በኋላ ቅድስት እናቱ በሰማያዊ መንግሥት አባት የሆንከኝ ልጄ ሆይ ጌታኽ ኃይልን ሰጥቶኛልና የሚጠብቀንን ገድላችንን ፈጽመን ድል እናድርግ እነሆ በብረት ጋን ውስጥ የሚነደውን እሳት በማይበት ጊዜ በለምለም /በምንጭ/ ላይ እንደሚወርድ ጠል ሆኖ አይቸዋለሁና አለችው፡፡
https://t.me/ORTHO_mezmure

339
20:36
25.07.2025
ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ (ሐምሌ_19)
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረበዓል በሰላም አደረሳችሁ። የቅዱስ ቂርቆስ የእምነት ጽናት፣ የእናቱ የቅድስት ኢየሉጣ መመለስ፣ የመልአኩ ገብርኤል ረዳትነት ከሁላችን ጋር ለዘለዓለሙ ፀንቶ ይኑር❤️
የአበው ድንቅ ትምህርቶች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአበው ትምህርቶችን ለማግኘት ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚@Mekre_Abew_Orthodox💚
💛@Mekre_Abew_Orthodox💛
❤️@Mekre_Abew_Orthodox❤️
ሐምሌ ዐሥራ ዘጠኝ በዚህች ቀን ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ በሰማዕትነት መከራ ተቀበሉ። ይህም ሕፃን ዕድሜው ሦስት ዓመት ሲሆነው ከሮሜ አገር ወደሌላ ሀገር እናቱ ይዛው ሸሸች በዚያም የሸሸችውን መኰንን አገኘችው።
ሰዎችም ነገር ሠሩባት ወደርሱ አስቀረባትና ስለ አምልኮ ጠየቃት እርሷም መኰንን ሆይ ዕድሜው ሦስት ዓመት የሆነው ሕፃን አለ አማልክቶችህን ማምለክ መልካም እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ ያስረዳን ዘንድ እርሱን ጠይቅ አለችው።
ሕፃኑም ወደአለበት ጭፍራውን ልኮ ወደርሱ አስመጣው ሕፃኑንም ፊቱ ብሩህና ደስተኛ እንደሆነ አየውና አንተ ደስተኛ ሕፃን ሆይ እንዴት ነህ አለው። ሕፃኑም መልሶ አዎ ለእኔ ደስታ ተጠብቆልኛል ላንተ ግን ኀዘንና ልቅሶ ጥርስ ማፋጨትም ነው መጽሐፍ ለዝንጉዎች ተድላ ደስታ የላቸውም ብሏልና አለው እግዚአብሔር ኃይልና ንግግርን ሰጥቶታልና ብዙ ተናገረ በዚያም ያሉትን እስከ አስደነገጣቸው ድረስ ንጉሡን መኳንንቱንና ጣዖታቱን ረገማቸው ከብርታቱም የተነሣ አደነቁ።
መኰንኑም በአፈረ ጊዜ በየአይነቱ በሆነ ሥቃይ ታላላቆች የማይችሉትን ታላቅና አስጨናቂ የሆነ ሥቃይን አሠቃየው እናቱንም ከርሱ ጋር እንደ እርሱ አሠቃያት እግዚአብሔርም ያለምንም ጉዳት ያነሣቸው ነበር። ብዙዎች አሕዛብም ይህን አይተው አደነቁ ክብር ይግባውና በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም አምነው በሰማዕትነት ሞቱ የሰማዕትነትንም አክሊል ተቀበሉ።
በሕፃኑ ላይም የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ አደረበት። ታላላቅ ድንቆችና ተአምራቶችንም አደረገ ብዙዎች በሽተኞችንም አዳናቸው።
ከዚህም በኋላ መኰንኑ በታላቅ የናስ ጋን ውስጥ ውኃ ጨምረው በእሳት ያፈሉት ዘንድ አዘዘ የፍላቱም ድምጽ እንደ ክረምት ነጐድጓድ ሆነ ያን ጊዜም ፍርሀትና የሃይማኖት ጉድለት በእናቱ ላይ ደረሰባት ሕፃኑም ስለ እናቱ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ።
ያን ጊዜ ጌታችን ልቧን ወደ ሰማይ አሳርጎ ለቅዱሳን ሰማዕታት የተዘጋጁ የብርሃን ማደሪያዎችን አየች ከዚህም በኋላ ጸናች እግዚአብሔርንም አመሰገነችው ልጅዋንም ልጄ ሆይ ከእንግዲህ አንተ አባቴ ነህ እኔም ልጅህ ነኝ አለችው።
ያቺ ከኔ የተወለድክባትም ቀን የተባረከች ናት አለች ወደዚያ ወደ ጋኑ ውስጥ በገቡ ጊዜም የውኃው ፍልሐት እንደ ንጋት ጊዜ ውርጭ ቀዘቀዘ ከእግዚአብሔር የታዘዘ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወርዶ የእሳቱን ኃይል አቀዝቅዞታልና።
ከዚህም በኋላ መኰንኑ ሥጋቸው ተቆራርጦ እስከሚወድቅ ድረስ በመቃጥን ውስጥ አድርገው እንዲጐትቷቸው አዘዘ ከእግዚአብሔርም የታዘዘ መልአክ አዳናቸው መኰንኑም በታላቅ ሥቃይ ያሠቃያቸው ዘንድ አስቦ እስኪመክር ድረስ በወህኒ ቤት ዘጋባቸው።
ያን ጊዜም ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሕፃኑ ቂርቆስ ወርዶ አጽናናው አረጋጋውም። ስሙን ለሚጠራና መታሰቢያውን ለሚያደርግ ቃል ኪዳን ሰጠው።
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በከበሩ ሰማዕታት በጸሎታቸው ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን።
(#ስንክሳር_ዘወርኀ_ሐምሌ ➛ ስንክሳር ዘተዋሕዶ ፌስቡክ ገጽ የተወሰደ)
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረበዓል በሰላም አደረሳችሁ። የቅዱስ ቂርቆስ የእምነት ጽናት፣ የእናቱ የቅድስት ኢየሉጣ መመለስ፣ የመልአኩ ገብርኤል ረዳትነት ከሁላችን ጋር ለዘለዓለሙ ፀንቶ ይኑር❤️
የአበው ድንቅ ትምህርቶች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአበው ትምህርቶችን ለማግኘት ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚@Mekre_Abew_Orthodox💚
💛@Mekre_Abew_Orthodox💛
❤️@Mekre_Abew_Orthodox❤️
352
05:21
26.07.2025
imageImage preview is unavailable
ገብርኤል ፡ ሆይ፤ ጻድቃኖችን ፡ ሁሉ ፡ ለመርዳት ፡ የታመንክ ፡ ነህና ፡ አስቀድሞ ፡ ቂርቆስንና ፡ እናቱ ፡ ኢየሉጣን ፡ እንዳዳንካቸው ፡ እኔንም ፡የመከራ ፡ ቁስል ፡ እንዳይጠዘጥዘኝ ፡ እንዳነዘንዘኝ ፡ ከእሳት ፡ ነበልባል ፡ አድነኝ።
https://t.me/EOTC21_media
https://t.me/EOTC21_media
መልክአ ገብርኤል
https://t.me/EOTC21_media
https://t.me/EOTC21_media
388
05:23
26.07.2025
imageImage preview is unavailable
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!

184
15:25
26.07.2025
ይህ ማስታወቂያ ነው ቤተሰብ 🤚
173
15:27
26.07.2025
close
Reviews channel
No reviews
Channel statistics
Rating
7.1
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
2.9K
APV
lock_outline
ER
11.1%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий