
Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
11.6

Advertising on the Telegram channel «Bemnet Library»
5.0
Books, Audiobooks & Podcasts
Language:
Amharic
136
0
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
**በጓደኞችህ ብዙ እምነት አታሳድር፤ ጠላትህን እንዴት እንደምትጠቀምበት እወቅ!**
ብያኔ
ጓደኞችህን ስጋ፣ ተጠንቀቅ በፍጥነት ሊከዱህ ይችላሉና በቀላሉ ለቅናት ስለሚጋለጡ። ሞልቃቃ፣ ባለጌና አምባገነንም ይሆናሉና። የቀድሞ ጠላትህን ቅጠረው ከጓደኞችህ የበለጠ ታማኝ ይሆንልሃል ምክንያቱም ማረጋገጥ አለበትና። በእርግጥ ከጠላትህ አብልጠህ መፍራት ያለብህ ጓደኛህን ነው። ጠላት ሚዋጋህ ፊት ለፊት ነው ጓደኛህ ግን ከጀርባህ ይወጋሃል። ጠላት ከሌለህም ጠላት ምታፈራበትን መንገድ ፈልግ።......
"ወዳጄን አንተ ተከላከልልኝ ጠላቴን እኔው እከላከለዋለው።"
📚 ርዕስ፦ 48ቱ የሃይል ህጎች
✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪኔ
ትርጉም፦ ጌታሁን ንጋቱ
@Bemnet_Library
2427
19:41
21.03.2024
play_circleVideo preview is unavailable
#በተደጋጋሚ ጥያቄ የቀረበ
📖ርዕስ= የጥበብ መንገድ
✍️ ደራሲ= ካህሊል ጅብራን
📓ተርጓሚዎች -ደመላሽ ጥላሁን
-ተስፋሁን ምትኩ
-ሀብታሙ ተስፋዬ
ማጋራት መተሳሰብ ነው!
📚 @Bemnet_Library
3125
18:32
21.03.2024
imageImage preview is unavailable
🔔እንኳን ደስ አላችሁ 🔔
ባሳለፍነውው ሳምንት እሁድ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እንደነበር ይታወቃል ። ሆኖም ገን በወቅቱ በተዘጋጁት ሃገራዊ ኩነቶች ምክንያት መንገዶች በመዘጋታቸው እና ተሳታፊዎች ወደ ዝግጅቱ መታደም እንዳልቻሉ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች በመጠየቁ የፕሮግራሙ የፊታችን እሁድ መጋቢት15 2016 ዓ/ም ስለሚደገም ይህን የመጨረሻ እድል እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን ።
ኢን አፍሪካ ቱጌዘር ለ ሰባተኛ ጊዜ ታላቅ ኢቨንት መጋቢት15 ( march 24) ይዞላቹሁ መጣ🎓።
📍**ካሶፒያ ሆቴል(ቦሌ ከሀርመኒ ሆቴል ጀርባ)**🏨
⏰ከ ጠዋቱ 2:00 እስከ 8:00
ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎት ያላችሁ 💭በሙሉ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችሁአል።
፨ ያለ ምንም ቅድመ ክፋያ
፨ ያለ ምንም አይነት መግቢያ ፋተና 📝
፨ 100%የተረጋገጠ ቅበላ 📑
፨ የቅበላ ወረቀቶ ሲመጣ አነስተኛ ክፋያ የሚከፋሉበት 🪪
፨ በመጀመሪያ ዲግሪ ፣ በማስተርስ እንዲሁም በ በዶክተሬት ዲግሪ👨🏾🎓
እኛጋ ሲመጡ ምን ያስፋልጎታል፦
📕ፓስፖርት/ የልደት ሰርተፍኬት
📝ትራንስክሪፕት
🌍የዚህ እድል ተሳታፊ በመሆን የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ✈️
ይፍጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው፧‼️
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ #ይጫኑ 👇👇
https://form.jotform.com/240624657131149
Follow us:
Telegram: https://t.me/inafricatogether
Instagram: https://www.instagram.com/in_africa_together
3129
18:04
21.03.2024
play_circleVideo preview is unavailable
📖ርዕስ= ታላቁ ኃይል
✍️ደራሲ=Rhonda Byrne
📓ተርጓሚ= ብርሃኑ በላቸው
🔍ዘውግ= ራስ-አገዝ
ማጋራት መተሳሰብ ነው!.
📚 @Bemnet_Library
5942
09:01
20.03.2024
imageImage preview is unavailable
The Power/ታላቁ ሀይል
ከ100 ሚሊዮን ኮፒዎች በላይ በመሸጥ ጊነስ ቡክ ላይ ለመስፈር የበቃ፣ ከ40 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች የተተረጎመ፣ ከ85 በላይ ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን የተቀዳጀ የምንጊዜም ምርጥ መጽሐፍ የሆነው "The power" በPdf!
ከትንሽ ደቂቃዎች በኃላ ይቀርባል!
📚 @Bemnet_Library
6002
08:11
20.03.2024
ልነግራት የምፈልገውን ነገር ሳልነግራት አመታቶች አለፉ።አገባች...ወለደች...ልጆቿም አደጉ...እሷም አረጀች.....በመጨረሻ በሲሲሊያ የመቃብሮች ስፍራ እስትንፋሷን ከደነች......
ግን ያ ያገባት ሰው ማነው? በርግጥም እንደሚያፈቅራት ነግሯታል....
✍️ Bemni Alex
📚 @Bemnet_Library
5675
07:57
20.03.2024
"መሄጃ" ስላሌላት ብቻ........«ሁልጊዜ ልቧ እየተወጋ»..የምትኖረዋ ምስኪን ሴት የእንስቶች መልዕክት ብቻ ሳትሆን የተባዕቶችም ህይወት ናት።ይቺ ሴት በየቀኑ፣በየደቂቃው፣በእያንዳንዷ ቅፅበት፤ልቧ እየቆሰለና አካሏ እየነደደ ትኖራለች።ይቺ ሴት፤ መኖር እየናፈቃትና ነፃነት እያማራት፤እያቃሰተች ትኖራለች።ይቺ ሴት ለራሷ ተስፋ እየሰጠች፤ለህልሟ እያሰበች፤ ውስጠቷን ካቆሰለው ህመም በላይ ነገዋን እየሳለች ትኖራለች።
✍️ በእምኒ አሌክስ
@Bemni_Alex
8515
17:43
18.03.2024
play_circleVideo preview is unavailable
📖ርዕስ= አልወለድም
✍️ ደራሲ= አቤ ጉበኛ
📚 @Bemnet_Library
10356
09:01
17.03.2024
imageImage preview is unavailable
#እናንተዬ ምን አይነት የሚገርም መጽሐፍ ነው.....የቃላቶቹ ውበት፤የሀሳቦቹ አጣጣል፤የእውነታው አካሄድ፤ሁሉም ነገር በጥንቃቄ እንደተፃፈ ያስታውቃል።
📖ርዕስ= አልወለድም
✍️ ደራሲ= አቤ ጉበኛ
ዛሬ ከሰአት ይቀርባል!
📚 @Bemnet_Library
9822
08:19
17.03.2024
close
New items
Selected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий