Save up to 70% on New Year Sale
Make the most of the season — grab the best ad placements by January 10!
Get discount
18.0
Advertising on the Telegram channel «Bahir Dar University Students Channel»
5.0
5
ይህ የባህርዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ቻናል ነው 👨🎓🧑🎓 በዚህ ቻናል የተለያዩ ባህርዳር ዩኒቨርስቲን የሚመለከቱ መረጃዎች፣ ያለፉ አመታት #Mid እና #Final ፈተናዎች፣ #Modules 📚📚 እንዲሁም የተለያዩ የቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ የቻናሉ ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን Link በመጫን ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
Advertising publication cost
local_activity
$1.20$0.84local_mall
30.0%
Recent Channel Posts
🙏🙏🙏ሰላም
ከ ሰኞ ማለትም( 07/04/2017 E.C) ጀምሮ ከሚሰጠው የሚድ ፈተና ( mid exam Exam )ጋር በተያይዘ
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ለሁላችሁም/ንም መልካም ፈተና ይሆን ዘንድ እንመኛለን ።✍️✍️✍️
በተጨማሪም እነዚህን መልዕክቶች አክለን ለማሳሰብ እንወዳለን :-
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
1. በተቻለ መጠን ያላችሁን ውስን ጊዜ ያለመዘናጋት እንድታሳልፉት የመጀመሪያ መልዕክታችን ነው።🕡🕡🕡🕡
2. ከፈተና በፊት በሰዓት መገኘት ፤ በፈተና ሰዓት ደግሞ ማንኛውንም አላስፈላጊ እንቅስቃሴ እና ሙከራ ከማድረግ መቆጠብ ( የተፃፈበት ወረቀት ከመያዝ ጀምሮ...) 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
3,‼👇‼👇‼👇‼👇‼
ፈተና ክላስ ውስጥ አላስፈላጊ እንቅስቃሴ ስታደርጉ ከተፈረመባችሁ
ከባድ እርምጃ እንደሚወሰድባችሁ
Semister ላግ እስከ ማድረግ ድረስ
መገንዘብ ያስፈልጋል
⁉☝⁉☝⁉⁉☝⁉
4, በተቻለ መጠን መፈተኛ ክላስ ውስጥ Mobile phone ይዛችሁ ላለመገኘት ሞክሩ
5, በተጨማሪ በፈተና መካከል ፍፁም መረጋጋት ላይ ለመሆን መሞከር( ቢያንስ የተረዳችሁትን እና የምታውቁትን ለመመለስ ያግዛችሁ ዘንድ)
➤➤➤ከዚህ ባለፈ ግን በፈተና መካከል ለሚፈጠሩ ማንኛውንም የአካዳሚክ እና የዲሲፕሊን ጉዳዮች እና ችግሮች በ ክላስ ተወካያችሁ በኩል ወይም su discussion group ላይ ማሳወቅ ትችላላችሁ እኛም ለሚመለከተው አካል የምናደርስ ይሆናል።👈👈
❓❓❓❓❓❓
👇👇👇👇👇👇👇👇
በተጨማሪም
ምንም ሳታጠፉ በስህተት ወይንም አላግባብ እና አሳምኝ ባልሆኑ illogical ምክንያቶች ቢፈረምባችሁ ግን እንደ ተማሪዎች ህብረት ከጎናችሁ ሆነን ጉዳዩን እስከ መጨረሻው የምንከታተል ይሆናል።
☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
❓❓❓❓❓
🔉🔉🔉🔉🔉🔉
በድጋሚ መልካም ፈተና !!!
//የBiT የተማሪዎች ህብረት አካዳሚክ ዘርፍ
Bahirab Academy
📚📚 Join us
👇👇👇
@BahirdarUniversity_Student

2200
15:02
13.12.2024
imageImage preview is unavailable
#Update #MealMenu
ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ተመሳሳይ የተማሪዎች የምግብ ሜኑ ይፋ ተደርጓል‼️
ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የመንግስት ዩንቨርስቲዎች ያስተላለፈው የተማሪዎች የምግብ ሜኑ መግለጫ 👇
<በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተማሪዎች የተመደበው ዕለታዊ የምግብ በጀት በየጊዜው እየጨመረ ያለውን የምግብ ዋጋ ንረት ሊሸፍን ባለመቻሉ ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን የተማሪዎች ዕለታዊ የምግብ ወጪ ጥናት በማካሄድ በጀቱ እንዲሻሻል ለመንግስት ጥያቄ በማቅረብ የተማሪዎች ዕለታዊ የምግብ በጀት ከታህሳስ 01/2017 ዓ.ም ጀምሮ 100 (መቶ ብር) እንዲሆን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት በቁጥር መከ/0-721/1 በቀን 25/03/2017 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን አሳውቋል፡፡
በዚሁ መሠረት የተማሪዎች የምግብ አቅርቦት በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በወጥነት እንዲከናወን ሚኒስቴር መስሪ ቤታችን ከምግብ ተመን ማሻሻው ጋር የተጣጣመ ስታንዳርድ የምግብ ሜኑ በማዘጋጀት 3 ገጽ አባሪ በማድረግ የላክን መሆኑን እየገለጽን ይህ የምግብ ሜኑ ዝቅተኛውን መስፈርት መሠረት በማድረግ የተዘጋጀ ሲሆን ተቋማት ከባቢያዊ ነባራዊ ሁኔታን ከግምት ውስጥ በማስገባት በአንድ ተማሪ ሳምንታዊ ወጪው ከ700 (ሰባት መቶ) ብር ባልበለጠ መልኩ ስራ ላይ መዋል ያለበት መሆኑን አሳስባለሁ፡፡> (ሚንስትር ዴኤታው)
[የምግብ ሜኑውን ከምስሉ ይመልከቱ]

23:54
12.12.2024
imageImage preview is unavailable
#ጥቆማ
እንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም ክፍያ በማንኛውም ጊዜ እና በየትኛውም ቦታ ሆነው ይማሩ!
ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀውን የመምህራን እና የተማሪዎችን እንግሊዘኛ ቋንቋን ለማሻሻል የሚያግዝ ፖርታል ይጠቀሙ፡፡
ፖርታሉ ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ለሁሉም የክፍል ደረጃዎች የተዘጋጀ ሲሆን፤ በቀላሉ ለመረዳት በሚቻሉ በድምፅ፣ በፅሁፍ እና በምስል በተቀናበሩ ማስተማሪያዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋን ለማሻሻል የሚያስችል ትምህርት ያገኛሉ።
ፖርታሉን ለመጠቀም ኢንተርኔት የሚያስፈልግ ቢሆንም ገንዘብ የማይቆርጥ ሲሆን፤ በስማርት ስልክ፣ ስማርት ቴሌቪዥን፣ በታብሌት እና በኮምፒውተር በማንኛውም የዌብ መፈለጊያ (browser) መጠቀም ይቻላል፡፡
ፖርታሉን ለማግኘት 👇
http://learn-english.moe.gov.et
@tikvahuniversity

1400
01:17
12.12.2024
"We are pleased to invite you to become a member of the Electrical and Computer Engineering Student Association (ESA). Your participation and input are highly valued as we aim to foster collaboration, innovation, and growth in the field of Electrical and Computer Engineering."
"Kindly complete the form below to express your interest in joining the association and to share your goals and aspirations with us."
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdpjwyavH9GXdFWhIYQD1t10vZWMb6H1Ukzj0PtadXPT9unig/viewform?usp=header

01:08
12.12.2024
imageImage preview is unavailable
በተማሪዎች ምገባ ላይ የተደረገዉ ማሻሻያ ለአንድ ተማሪ በቀን ከሚያስፈልግ ወጪ ጋር የሚመጣጠን አይደለም ተባለ‼️
በተማሪዎች ምገባ ላይ ምላሽ መሰጠቱ መልካም ቢሆንም አሁንም በቂ በጀት አለመመደቡን መናኸሪያ ሬዲዮ ያነጋገራቸው ዩኒቨርስቲዎች ገልጸዋል። በነበረው የምግብ ሜኑ ወይም ዝርዝር ላይ ምንም አይነት የሚጨምር ነገር አይኖርም በማለት ከ22 ብር ወደ 1 መቶ ብር ከፍ ማለቱ መልካም ምላሽ ቢሆንም አሁንም ካለው የገበያ ንረት አንጻር በቂ በጀት አይደለም ሲሉ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዲን አቶ አለምነው መልካሙ ለመናኸሪያ ሬዲዮ ተናግረዋል።
በነበረው በጀት ከመጪው ጥር ወር ጀምሮ ለተማሪዎች ምገባ የሚሆን በጀት አልነበረንም ሲሉ የተናገሩት የተማሪዎች ዲኑ ምናልባት አዲሱ ውሳኔ በተወሰነ ሽፋን ሊሰጥ እንደሚችል ገልጸዋል። የገበያው ሁኔታ በየቀኑ እየናረ የተማሪዎች ምግብና አመጋገብ ደግሞ በተለመደ አይነት ሁኔታ እየቀጠለ ነው የነበረው አዲሱ በጀትም ከዚህ የተለየ ገበያውን በመቆጣጠር መፍትሄ ይሆናል ብለን አናምንም ሲሉ አቶ አለምነው ተናግረዋል።
ከ22 ብር ወደ 1 መቶ ብር ማደጉ ነገሩን ያረጋጋዉ እንደሆነ እንጂ በጥራትም ሆነ በምግባ አገልግሎቱ ላይ ለውጥ አያመጣም ሲሉ የወልዲያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች አገልገሎት ዲን ዶ/ር ዮሃንስ ሲሳይ ገልጸዋል፡፡
ከሶስት ወር በፊት ነሐሴ ወር ላይ ብቻ በተሰራ ዳሰሳ ለአንድ ተማሪ ወጪ በትንሹ 1መቶ 54 ብር ያስፈልግ ነበር ሲሉ ያከሉት ዲኑ አሁን ያለው የገበያ ሁኔታ ደግሞ ከሶስት ወር በፊት ከነበረው እጅግ የተለየና ጭማሪ ያሳየ በመሆኑ የተጨመረው ጭማሪ መልካም ቢሆንም ጠቃሚ ነው ማለት ግን እንደማይቻል ዶ/ር ዮሃንስ ገልጸዋል። ገበያው ውድ ከመሆኑ የተነሳ በርካታ ስራዎች እየተስተጓጎሉ መሆኑን አስረድተዋል፡፡
ከትምህርት ሚኒስቴር የመጣ ይፋዊ የድጎማ ማሳወቂያ ባይኖርም ዩኒቨርሲቲዎቹ እስካሁን በሰሙት መረጃ መሰረት የተደረገው ድጎማ አሁንም ተጨማሪ ማሻሻያ የሚያስፈልገዉ እና በቀን ለአንድ ተማሪ ይወጣል ተብሎ ከሚታሰበዉ ጋር እንደማይመጣጠን አመላክተዋል፡፡
[ዘገባው የመናኸሪያ ሬዲዮ ነው]
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news

1300
22:53
10.12.2024
#FAQ
#Informations
የምግብ ሜኑ በተመለከተ...
በቅርቡ ጠቅለል ያለ መረጃ እስከምናደርሳችሁ ድረስ... በጠቅላይ ሚኒስቴሩ የተወሰነው አዲሱ በጀት ተግባራዊ የሚደረገው እንደሀገር አቀፍ ለሁሉም ዩኒቨሲቲዎች ተመሳሳይ በሆነ የምግብ ሜኑ (ዓይነት እና መጠን) መሠረት ነው። ይህንንም ትምህርት ሚኒስቴር እየሰራበት ነው፣ በቅርቡ ያልቃል ብለን እንጠብቃለን።
ከመችጀምሮ ነው? ለሚለው ጥያቄ የጠቅላይ ሚኒስቴሩ ጽ/ቤት ከታኅሳስ 1 ጀምሮ ያለ ቢሆንም ተመሳሳዩ የምግብ ሜኑ ሳያልቅ ለውጦች ላይደረጉ ይችላሉ።
እስካሁን ባለው ሥርዓት መሰረት፦ በተመደበላቸውን የቀን በጀት መሠረት ተማሪዎች የካፌ ተጠቃሚ ወይም non cafe መሆን የሚችሉ ሲሆን የቀን የምግብ በጀቱ በወር ተሰልቶ የሚሰጣቸው ይሆናል። በአጠቃላይ በቅርቡ ተጨማሪ መረጃ ስለምናደርሳችሁ እስከዚያው እንድትታገሱ እናሳስባለን።
⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት

1700
21:52
10.12.2024
Gishabay_students_union_communication
ግሽ አባይ ካምፓስ👇👇👇
ቀን:- 8/04/2017 ዓ/ም
ማስታወቂያ
ጉዳዩ: የምግብ ሜኑ ለውጥ መደረጉን ስለማሳወቅ፤
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ዛሬ በወቅታዊ ጉዳይ ምክንያት የምግብ ቤት ሰራተኞች ስራ ላይ ባለመገኘታቸው ዕለታዊ የምግብ ሜኑ ለውጥ የሚኖር ይሆናል።
ከሰላምታ ጋር
የምግብ ዘርፍ ተጠሪ

1500
11:15
18.12.2024
👉🏼👉🏼ለBiT ተማሪዎች በሙሉ👈👈
ጉዳዩ፦የምግብ ሜኑን ይመለከታል
እንደ ተማሪ ህብረት ከሁሉም አካላት ጋር በሜኑ ጉዳይ እያወራን እና አስፈላጊውን ስራ እየሰራን እንደነበር ማሳወቅ እንወዳለን በዚህም በቅርቡ ማለትም ከቀጣይ ወር ከጥር ጀምሮ የሚተገበር ይሆናል።
እናም ባለን መረጃ እና ጥናት መሰረት ከትምህርት ሚንስቴር የተላከው ሜኑ ዩኒቨርስቲው ሲስጥ ከነበረበት ሜኑ ብብዙ የተለየ እንዳልሆነ እና ከቀጣይ ወር ጀምሮ ሲተገበር ብዙ እንዳትጠብቁ ማስረዳት እንወዳለን። ይህን ያልንበትም ምክንያት በየቀኑ የተመደበው የምግብ ሜኑ መልካም እንደሆነ ሁሉ የጥሬ እቃ ተማሪ ጥምርታ ጋር ሲነጻጸር አሁን ካለው ጋር በአንዳንድ ምግቦች ላይ የሚያንስ መሆኑን እንደ ተማሪ ህብረት ማሳወቅ እንወዳለን።
ሳምንታዊው የሜኑ ዝርዝር በተመደበው ለመጀመር ጊዜ እና ጥናት የሚያስፈልገው በመሆኑ ዘግይቷል።
አሁንም ተጨማሪ ጊዜ ከተመደበው የእለት ሂሳብ ጋር ለማመጣጠን እንደ አከባቢው የገበያ እና የምግብ አቅርቦት ሁኔታ አንጻር ጥናት የሚፈልግ በመሆኑ ቢበዛ ለዚህ ወር ይዘገያል።
በተጨማሪም የነን ካፌ ተጠቃሚ ተማሪዎች ከቀጣይ ወር ጀምሮ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደበው የምግብ ሜኑ ተግባራዊ ከሚሆንበት 01/05/17ዓ/ም ቀን ጀምሮ በየቀኑ በተመደበው ማለትም በቀን 100ብር በወር 3000ብር ታስቦ የሚገባላችሁ ይሆናል።
በቀጣይ በእያንዳንዱ ሂደታችን ላይ የደረስንበትን የምናሳውቃችሁ ሲሆን በዚሁ አውታር የምንለቃቸውን መረጃዎች በንቃት እንድትከታተሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ጥያቄዎች እና ሃሳቦቻችሁን በዚሁ በመላክ አስፈላጊውን መረጃ እናደርሳችኋለን።
መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ፣እንወዳችኋለን!!!

2000
12:01
18.12.2024
imageImage preview is unavailable
1600
11:23
18.12.2024
close
Often Purchased with This Channel
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeennew@******.io
25.10.202420:44
5
Everything is fine. Thank you!
Top Rated in the Topic
New items
Channel statistics
18.0
5.0
6
2.9K
32.2%
1.0
lock_outline
Selected
0
channels for:$0.00
Followers:
0
Views:
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий