

Advertising on the Telegram channel «Astu Classic tutorial»
"Join our academic journey channel for exam updates, news, and resources. Stay informed and connected with Let's learn together!"
Channel statistics
Full statisticschevron_right📚 ፍሬሽማን መሆን እንደእናንተ ስብዕና ይወሰናል ። የተለያየ ሰው የተለያየ experience ነው ያለው ። ግን ብዙዎች ጋር የሚኖረውን የፍሬሾች የጋራ ኑሮ ቆንፅለን ለማየት እንጥራለን ...!
💡 ናፍቆት .....!
📚 አንዳንድ ከቤታቸው ሱቅ ለመላክ ካልሆነ ወጥተው የማያቁ ልጆች ድንገት ከቤተሰብ ሲርቁ ምናምን አይችሉም ይነፋረቃሉ ...ከሰው ጋር የማይግባቡ ዝጋታም ልጆች ስላሉ እነሱም ... ለብቸኝነት ሲጋለጡ ሊከብዳቸው ይችላል ። አንድ ነገር እወቁ ከምትወዷቸው ሰዎች መለየት ይሄ የመጀመርያቹ ሊሆን ይችላል ግን ብርቅ አይደለም ...አቅፎ የሚያስተዛዝን ፤ ህመምን የሚጋራ ደስታን የሚካፈል ጓደኛ ቤተሰብ ወዳጅ መለየት በጣም ከባድ ነገር ነው ። ግን ቻሉት በህይወታችሁ ነፍ ግዜ ከምትወዷቸው የህይወት አጋጣሚ ይለያቹሃል ። ካምፓስም የምታገኟቸው ልጆች ከአመታት ውብ የጓደኝነት ቆይታ በኃላ ትለያያላችሁ ። ናፍቆት ያለ ነው ግን መቻል ነው ። በካምፓስ ጥሩ ጓደኛ ያዙ ...እስክትለምዱት ነው ። ከዛ ይለቃቹሃል ።
💡 ምግብ ....!
📚 እንደ እናትህ ውይ ልጄ ተነስ ቁርስ ብላ ና ትተኛለህ አቡኪያዬ ...ምናምን የለም በጠዋት ተነስተህ ሰልፍ ካልወጣህ ሲሞረሙርህ ይውላል ካፌ ሊያልቅም ይችላል ....ሻይ በዳቦ ለመብላት ይሄ ያክል ሰልፍ ልትልም ትችላለህ ግን በመክሰስ ሰዓት 12 ስለሆነ ራት የሚገረሰው ችከላ ካደርክ ይሞረሙራል...ዳቦ ራሱ ስንት ጣዕሙ ..ከረሃብ ይሻላል ። ሩዝ ፤ ፍርፍር ...ስላለ አትቸጋገር ....ግን ጥሩ ነገር መብላት የለመደ ሰው....ወይኔ ግቢው ጥሩ ባልቴት የሌለው ይመስል ..ጥቅል ጎመን ብለው ቀጭን ሾርባ ጎመን ጣል ጣል ያለበት ሊያቀርቡ ይችላሉ ...ታዲያ አሪፍ ነገር የለመደ አይችልም 3000 ብር አከባቢ ይገጨውና ውጪ ይበላል .... ምግቡ እንደ ካምፓሱ ነው በተለይ በቅርቡ የተከፈቱ አርሲ ፤ ቦንጋ ምናምን ምንም አይልም ባህርዳርም አሪፍ ነው ። ሃረማያማ በሳምንት አራቴ ነው ስጋ የምትግጡት ...ብቻ ብዙ ልጆች የጣፈጠ ነገር ለምደው እንደ ነገሩ የሚሰራው ምግብ አይጥማቸውም ።
💡 ጓደኛ መረጣ ...!
"ጓደኛ መረጣ ላይ መጠንቀቅ አለባችሁ ። በጣም መጥፎ ሰዎችም ጥሩ ልጆችም ይኖራሉ ። ከሱሰኛ ፤ ጨባሽ ፤ ዘረኛ ..ራቁ..በቢሊዮን ማይል ራቁ ...ከእናንተ ጋር የሚሄድ ሰው ፈልጋችሁ ከዶርም ውስጥ አንድ የልብ ጓደኛ በቂ ነው ። ታዲያ ምንም መጥፍ ባህሪይ ቢኖርባቸው ከዶርም ልጅ አትጣሉ ...ትቸገራላችሁ ተንከባክባችሁ ....ተከባብራችሁ በፍቅር አርጉት ...ጓደኛ ምርጫችሁን ተጠንቀቁ ዝም ብሎ ሲያነብ የሚውል የሚተሽንም ሰው አትጠጉ በቃ አራዳ ሆናችሁ ማንበብ ሲኖርበት የሚያነብ ፈታ ግድ ሲል የሚፍታታ ነገሮች የሚገቡ ምርጥዬ ሰው ፈልጉ ።
💡 ሱስ....
📚 ብዙ ሰዎች ካምፓስ በጓደኛ ምክንያት ያልሆነ ነገር ውስጥ ይገባሉ ይሄ መሆን የለበትም ...ምንም ቢሆን ሱስ አለም እንዳትገቡ ...ያለባችሁ ችግር ይበቃል ... አንዳንዴ ግዜ ሊተርፋችሁ የምትሰሩት ታጡም ይሆናል ...ጭራሽ ሱሰ ውስጥ ራሳችሁን እንዳታገኙ በርቱ ....!
💡 መወዛገብ ......!
📚 ከጠበቃችሁ በጣም የተለየ ነገር ሊገጥማችሁ ይችላል ....ያኔ ውዝግብ የተለመደ ነው ።ተሳስታችሁ የሰው ዶርም ከች ትሉም ይሆናል ።ብዙ ግዜ ልጆች እስኪለምዱ ድረስ እንዳይጠፋባቸው አንዴ ባየት መንገድ ብቻ ነው የሚጓዙት ....ሌላ አጭር መንገድ ቢኖርም አይሄዱም በረጅም ይሄዳሉ የፍሬሽ ነገር የተለመደ ነው ። በቃ በየስርቻው ሲዋሰቡ ፤ ትምህርት ብሎ መጥቶ አባቱን በሬ አሽጦ ፤ እናቱን ፆም አሳድሮ እሱ ጫት ቤት ፤ ቅምቀማ ስታዩት (2 or 3 ተማሪ እንዳይመስሏቹሁ ወደ ግማሽ የሚጠጋው ተማሪ .)...በቃ ላይብረሪው ውስጥ 3 ሰው ብቻ ስታዩ...ትደነግጣላችሁ ወይኔ ካምፓስ ልትሉም ትችላላችሁ ...!ለምግብ ሰልፍ ስታዩ ..ዋይፋይ ሰዎች ለሊት ሙሉ ሲጠቀሙ ስታዩ....በቃ ትወዛገባላችሁ ...ትምህርት ቤት ያላችሁ መሆኑ ትዝ የሚላችሁ ...የፈተና ሰሞን ነው ላይብረሪ 3 የነበረው ሰው መቀመጫ አጥቶ አንድ ወንበር ለሁለት ተቀምጦ ስታዩ ...ዶርም አዳር ሲቸከል ስታዩ ይገባቹሃል ።
💡 የአስተማመር አይነት ....!.
📚 እንደ Highschol 40 ደቂቃ ሳይሆን 3 ሰዓት ሙሉ አንድ ሳብጀክት ትዳረቃላችሁ .....እሱም ደህና መመህር ካጋጠማችሁ ነው የሚገባችሁ ። በቃሉ እየተጀነነ ሲያወራ የሚውል.... ኖት የሚቸከችክ ...ደብተር ሁላ የሚያርም አለ ። የለመዳችሁት አይነት ...የመማር ማስተማር ሂደት ሲቀየር አትደናገጡ እንደ አየሩ መሆን ነው ። እስከትለምዱት ነው ።
💡 ሙድ መያዝ .....❗️
📚 ፍሬሾች ገና ከመግባታችሁ ...የሲኒየሪዎች ነቆራ አይጣል በቃ ምንም ስለማታውቁ ...የማይሆን ነገር ሊነግራቹሁ ይችላል የመመዝገቢያ ቦታ ጠይቃችሁ ሽንት ቤት ሊሊሉካችሁ ይችላሉ ። ግን አይደብራችሁ እናንተም በተራቹሁ አየር ስለምትይዙ ....ፈታ በሉበት እስክትለምዱ አየር አታብዙ አትኳትኑ ልጎብኝ እያላችሁ አታካሉ ወሬ ሰብስቡ መጀመርያ ። የመጀመርያ ምግብ ካፌ ማሰታወሻ ፎቶ አንሱት ።
📚 ሁሉንም አውርተን አንጨርሰውም ....በቃ የቀረ ካለ ግቢ ታዩታላችሁ ፥ ብዙ አትጨናነቁ እኛም አለን አዳዲስ ነገር እንነግራቹሃለን ። አይዞን!
Join our official channel
@astuclassic1
Join our tutorials channel
@astuclassic
....
👉 Students who sat for the Grade 12 National Examination in 2017 E.C. and took the entrance exam for the two Science and Technology Universities in 2018 E.C., and who have been placed at Adama Science and Technology University (ASTU), can now check their placement.
By using the link below and entering your admission number and first name, you can view your admission status to ASTU. 👇
🔗 Link 👇
https://stuexam.astu.edu.et/
Join our official channel
@astuclassic1
Join our tutorials channel
@astuclassic
....
This isn’t just another group, it’s a space where your voice matters, your ideas shine, and your presence makes a difference.
We’d love for you to be part of this journey with us. Let’s build, learn, and create impact together!
👉 Join us now: @afridev
Dear new STU applicants,
This is your name list, place of exam and time of exam.
Join our official channel
@astuclassic1
Join our tutorials channel
@astuclassic
....
Dear new STU applicants,
This is your name list, place of exam and time of exam.
Join our official channel
@astuclassic1
Join our tutorials channel
@astuclassic
....
To all students who registered to study in the Universities of Adama and addis ababa Science and Technology:
For the 2018 academic year, students who enrolled at Adama Science and Technology University and Addis Ababa Science and Technology University to study in the fields of Applied Sciences and Engineering are hereby informed that the entrance examination will be held on Tuesday, Meskerem 20, 2018 E.C., starting from 2:00 a.m. local time.
Reminder:
Candidates must bring a printed copy of their registration slip downloaded from the system as proof of registration.
Candidates must also bring an official ID and their admission card and arrive at the examination center they selected during registration before the scheduled time.
Bringing mobile phones and smart watches into the examination center is strictly prohibited.
Adama Science and Technology University & Addis Ababa Science and Technology University
Join our official channel
@astuclassic1
Join our tutorials channel
@astuclassic
....
👉 Available only for those who have a LinkedIn account older than 1 year with at least 100+ connections.
👉 We will rent and use your account on a weekly basis.
📌 Payment (per week):
2000+ connection 35$
1000+ connections → $30
500+ connections → $25
300+ connections → $15
100+ connections → $7
💵 First payment will be after 24hour
💬 Only if you are interested.
📩 Contact on Telegram: @Abdb_4
https://stuexam.astu.edu.et
Join our official channel
@astuclassic1
Join our tutorials channel
@astuclassic
....
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለአገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት መሳካት በሳይንስና ቴክኖሎጂ የሰለጠነ የሰው ሀይል ፍላጎትን ለማሟላት የበኩላቸዉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ በመንግስት ልዩ ተልዕኮ ተሰጥቷቸው የተደራጁ ሲሆን በዘርፉ ብቃት ያላቸውን ሙያተኞችን በማፍራት ላይ ይገኛሉ፡፡
በመሆኑም በ2018 ዓ.ም. በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ተፈጥሮ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ የተወሰነውን 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተጨማሪ የመግቢያ ፈተና በበይነ-መረብ (online) በመስጠት የዩኒቨርሲቲዎቹን መስፈርት የሚያሟሉ ተማሪዎችን ተቀብለን በቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ለማስተማር እንፈልጋለን፡፡ በየዩኒቨርሲቲዎቹ የሚሰጡ ትምህርቶችን ዝርዝር ከታች ተያይዟል፡፡
የምዝገባ ጊዜ፡-
• ከመስከረም 13 እስከ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም
ምዝገባው የሚጠናቀቀው፡-
• መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ይሆናል፡፡
የምዝገባ ቦታ፡
• የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት (online) በ https://stuexam.astu.edu.et/ ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡
• ፈተናው የሚሰጥበት ቀን፡ በድረ-ገጻችን የምዝገባው ቀን ካበቃ በኋላ እናሳውቃለን።
ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ፡-
• በምዝገባ ወቅት በመረጡት ዩኒቨርሲቲ (የፈተና ጣቢያ) በአካል በመቅረብ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
• አመልካቾች የሀገር አቀፍ ፈተና አድሚሽን ቁጥራቸውንና ሌሎች መረጃዎችን በትክክል መሙላታቸውን ማረጋገጥ አለባቸው ፡፡
• የፈተና ጣቢያዎቹ ያላቸው የመፈተኛ ቦታ ውስን በመሆኑ ይህንኑ አውቃችሁ ቅድሚያ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
• በቂ አመላካቾች የሌሉባቻው የፈተና ጣቢያዎች በቅርበት ወደሚገኙ የፈተና ጣቢያዎች ሊታጠፉ እንደሚችሉ እናሳውቃለን፡፡
• ለምዝገባና ለፈተና ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቅም፣
• ከሚመዘገቡት አመልካቾች ውስጥ ለፈተና የሚቀርቡት ስም ዝርዝራቸው እና የፈተና ጣቢያዎች በሚከተሉት ድረ-ገፆች፡- www.astu.edu.et: www.aastu.edu.et እንደአስፈላጊነቱም በe-mail የሚገለፅ ይሆናል፡፡
• አመልካቾች ከወዲሁ ፈተናው በሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፣ ማለትም (ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል) ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሂሳብና እንግሊዝኛ እንዲዘጋጁ ይመከራል፡፡
• ፈተና የሚሰጠው በበይነ-መረብ (online) ስለሆነ አመልካቾች በፈተና ጊዜ ሊያጋጥም የሚችል ግራ መጋባትን ለማስቀረት በምዝገባ ጊዜ ከመመዝገቢያ ፎርማቱ ጋር ተያይዞ የቀረበውን የሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ ይመከራል፡፡
• አመልካቾች ለፈተና ሲቀርቡ የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት፣ የሀገር አቀፍ ፈተና አድሚሽን ካርድ (ወይም መታወቂያ) እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
• የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሚደረገው የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውስጥ አይካተቱም፡፡
• በውጤታቸው የተመረጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከላይ በተጠቀሱት ድረ-ገፆች ይገለፃል፡፡
• በመስፈርቱ መሰረት ያልተመረጡ አመልካቾች ከዚህ በፊት እንደሚደረገው በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደቡ ይሆናል፡፡
• በፈተናው ዕለት ማንኛውንም የሞባይል ስልኮችንና ስማርት ሰዓቶችን ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ ነው፡፡
• በፈተና ወቅት ያልተገባ ተግባር መፈፀም በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ድረ-ገፆች መጎብኘት ይቻላል፡፡
www.astu.edu.et; www.aastu.edu.et
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፡፡
Join our official channel
@astuclassic1
Join our tutorials channel
@astuclassic
....
➩ ለአዲስ አበባ እና አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የ2018 ዓ.ም አዲስ-ገቢ አመልካቾች ሊጠቅም የሚችል የፊዚክስ ትምህርት የመግቢያ ፈተና...
#Share
Join our official channel
@astuclassic1
Join our tutorials channel
@astuclassic
....
➩ ለ አዲስ አበባ እና አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የ2018 ዓ.ም አዲስ-ገቢ አመልካቾች ሊጠቅም የሚችል የኢንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት የመግቢያ ፈተና...
➩ ለአዲስ አበባ እና አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የ2018 ዓ.ም አዲስ-ገቢ አመልካቾች ሊጠቅም የሚችል የኬሚስትሪ ትምህርት የመግቢያ ፈተና...
➩ ለአዲስ አበባ እና አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የ2018 ዓ.ም አዲስ-ገቢ አመልካቾች ሊጠቅም የሚችል የሂሳብ ትምህርት የመግቢያ ፈተና.
Join our official channel
@astuclassic1
Join our tutorials channel
@astuclassic
....
Reviews channel
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
Catalog of Telegram Channels for Native Placements
Advertising on the Telegram channel «Astu Classic tutorial» is a Telegram channel in the category «Образование», offering effective formats for placing advertising posts on TG. The channel has 2.6K subscribers and provides quality content. The advertising posts on the channel help brands attract audience attention and increase reach. The channel's rating is 12.4, with 1 reviews and an average score of 5.0.
You can launch an advertising campaign through the Telega.in service, choosing a convenient format for placement. The Platform provides transparent cooperation conditions and offers detailed analytics. The placement cost is 3.6 ₽, and with 1 completed requests, the channel has established itself as a reliable partner for advertising on Telegram. Place integrations today and attract new clients!
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Комментарий