Al Qalam School
A smart person Knows what to say A wise person Knows whether or not to say it
Channel statistics
(ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
በዚህ መሰረትም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ከሰኔ 8 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሰጠው በዚህ ከተማ አቀፍ ፈተና በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች 201 የመፈተኛ ጣቢያዎች ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc

ልጆች ረጅም ሰዓት ስልክ ላይ ማሳለፋቸው በመናገር የሚችሉ ሆነው ከተወለዱ በኋላ መናገር እንዳይችሉ እያደረገ በመምጣቱ በተፈጥሮ ከሚመጣ ኦቲዝም ባልተናነሰ " ለዲጂታል ኦቲዝም " እያጋለጣቸው መሆኑን ፍቅር ኢትዮጵያ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።
የማህበሩ ኤክስኩዩቲቭ ዳይሬክተር ወ/ሮ ሸዋጌጥ ክብረት፣ ልጆች ከስልክ ጋር ረጅም ጊዜ ማሳለፋቸው መናገር እየቻሉ እንዳይችሉ እያደረገ በመሆኑ፣ " ወላጆች እባካችሁ ስልክን፣ ጌምን ለልጆች ዝም ማስባያ መንገድ አታድርጉ " ሲሉ አስገንዝበዋል።
ስልክ ላይ ረጅም ሰዓት በማሳለፋቸው የጂዲታል ኦቲዝም ተጠቂ በመሆን መናገር አቅቷቸው ወደ ማህበራችሁ የመጡ ልጆች አሉ ? ስንል ላቀረብንላቸው ጥያቄ፣ " አዎ! ቁጥሩን ይህን ያህል ለማለት ያስቸግራል፤ ግን የሚመጡ አሉ። ክልሎችም ላይ ስለምንሰራ ክልልም ላይ እንደዚህ አይነት ነገር አለ " ሲሉ ነግረውናል።
ወላጆች ልጆቻቸው ሲያለቅሱ፣ ሲያስቸግሩ ስልካቸውን ሰጥተው ዝም ማሰኘነትን እንደሚመረጡ አስረድተው፣ " ዲጂታል ኦቲዝም የሚባለው፥ ልጆች ከጌም፣ ከስልክ ጋር በተያያዘ ረጅም ጊዜ በማጥፋታቸው የተግባቦት ክፍተት እንዲፈጠር እያደረገ ነው " ብለዋል።
በተፈጥሮ የሚመጣ ኦቲዝምም ቢሆን አንዱ ክፍተት የተግባቦት በመሆኑ በተፈጥሮ ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች የንግግር ችሎታ ላይ ክፍተት እንዳለባቸው ገልጸው፣ አሁን አሁን ደግሞ፣ " የህፃናት ስልክ አጠቃቀም ማህበራዊ ግንኙነታቸው፣ ተግባቦት ላይ ትልቅ ክፍተት እየፈጠረ ነው " ሲሉም ተናግረዋል።
" ምክንያቱም ልጆች ዝም ብለው ስልክ ላይ ከተጣዱ አያወሩም። ቃላት ማውጣት ያለበት ላንቃቸውም ራሱ ዝም እያለ ነው የሚሄደው" ያሉት ወ/ሮ ሸዋጌጥ፣ ስልክ ላይ ረጅም ጊዜ በማሳለፋቸው መናገር ያልቻሉ፣ በህክምና ሲረጋገጥም "ዲጂታል ኦቲዝም " ሆኖባቸው የተገኙ እንዳሉ ገልጸዋል።
" ትልቁ ስራ የሚጠበቀው ወላጆች ላይ ነው። በተለይ ህፃናት ት/ቤት ከመግባታቸው በፊት ከ1 እስከ 4 ያሉት እቤት የሚውሉበት እድሜ ላይ ነው ትልቁ ሥራ መሰራት ያለበት " በማለትም የመፍትሄ ሀሳብ ጠቁመዋል።
በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የአረጋዊያንና ቤተሰብ መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተስፋዬ ሮብሌ በበኩላቸው፣ የቴክሎጂ አጠቃቀም የተስተካከለ ካልሆነ እንኳን በህፃናት አዋቂዎች ዘንድም በቤተሰብ ደህንነት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያስከትል አስረድተዋል።
ከዚህ ቀደም ወላጆች ልጄ ምን አጠና፣ ምን እያደረገ ነው ? የሚሉና መሰል ጉዳዮች ላይ ክትትል ያደርጉ እንደነበር አውስተው፣ " አሁን አሁን ግን ባልም፣ ሚስትም፣ ሌላውም ስልክ ከፍተው ጊዜያቸውን ያባክናሉ " ብለዋል።
በተለይ የልጆች ስልክ አጠቃቀም ጨቅላ ህፃናትን ለዲጂታል ኦቲዝም ጭምር እያጋለጠ የሚገኝ ሲሆን፣ በውጭው ዓለም ያሉት ሀገራትም እንደ ቲክቶክ ያሉ ፕላት ፎርሞች አጠቃቀም ላይ እገዳና የእድሜ ገደብ እየጣሉ ናቸው፤ ከዚህ ረገድ በኢትዮጵያ የታሰበ ነገር እንዳለም አቶ ተስፋዬን ሮበሌን ጠይቀናቸዋል።
አቶ ተስፋዬ በምላሻቸው፣ ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ገደብ ለማስቀመጥ፣ "መነሻ ጥናት ያስፈልጋል። የተለያዩ ጥናቶች ለማድረግ አስበናል፤ በቀጣይ ጥናቱ ወደሚመራን ልንሄድ እንችላለን" ብለዋል።
ተመሳሳይ ጥያቄ የቀረበላቸው ፍቅር ኢትዮጵያ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበር ኤክስኩዩቲቭ ዳይሬክተር ወ/ሮ ሸዋጌጥ ክብረት ደግሞ፣ "በኛም ሀገር ህግ ቢወጣ በጣም ጥሩ ነው" ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
"ምክንያቱም አሁን ቴክኖሎጂው ቀድሞናል፤ አጠቃቀሙን አልቻልንበትም። ሰው ቲክቶክ ለማየት ስልኩን አንሶላ ውስጥ ይዞ ነው የሚገባው፤ ከእንቅልፉ ሲነሳ ፀሎት ማድረግ ሲገባው ዓይኑን ሳይገልጥ ዲሶ ስልኩን ነው የሚያነሳው፤ ማህበራዊ ሚዲያ በጣም እየተቆጣጠረን ነው፤ የሚመለከተው አካል ትኩረት መስጠት አለበት" ሲሉ አሳስበዋል።
በማህበራዊ ሚዲያ "የማይሆኑ መረጃዎች እየወጡ ማህበረሰቡን እያጋጩ ነው። ልጆቻችንም አጠቃቀሙን ስላልቻሉበት ስልክ ላይ ነው ስለሚውሉ አዕምሯቸውን እየተቆጣጠራቸው ነው" ብለው፣ "መንግስት እንደ ሌሎች ሀገራት ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ለኛም ገደብ ቢያበጅ መልካም ነው" ሲሉም መክረዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ።
በሚቀጥለው ሳምንት ከማክሰኞ፣ ግንቦት 11/2018 ጀምሮ እስከ ጁመዓ፣ግንቦት 15/2018 ድረስ ለተማሪዎች የሁለተኛው መንፈቀ ዓመት የሦስተኛው ሙከራ ይሰጣል።
በመሆኑም በአራትዮሽ አማካይ እቅዳችሁ መሠረት ልጆቻችሁ አመርቂ ውጤት ያስመዘግቡ ዘንድ በየእለቱ በፕሮግራም እንዲያጠኑ ክትትልና ድጋፍ ያድርጉላቸው።
ማስገንዘቢያ :-
👉የሙከራ ውጤቱ በአማካይ ከ5 በታች የሆነ ማንኛውም ተማሪ ወላጁ (አሳዳጊው) በአካል ተገኝቶ ከሚመለከተው የክፍል ኃላፊ መምህር ጋር በመወያየት ለቀጣይ የማጠቃለያ ፈተና በክትትልና ድጋፍ ማሻሻያ ለማድረግ ቃል በመግባት በመወያያ ቅፅ ላይ መፈረም ይኖርበታል::
👉የግንቦት ወር የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ከሚያዝያ 25 እስከ ግንቦት 05/2018 ድረስ እንደሚከፈል ይታወቃል።ስለሆነም እስካሁን ካልከፈሉ እንዲያጠናቅቁ እናስገነዝባለን።
በአብሮነት ለልህቀት እንተጋለን!!!
ከሰኞ አንስቶ እስከ ጁመዓ ድረስ ተጋባዥ ወላጆች ተገኝተው ስለንባብ አስፈላጊነት በማነሳሳት ለተማሪዎች የህይወት ስንቅ የሚሆናቸውን መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን
መምህራንና ተማሪዎችም ካነበቡት መፅሀፍት የማረኳቸውን ሃሳቦች አካፍለዋል።
በተጋባዥ እንግዳነት ተገኝተው መርሃግብሩን ላደመቁልን ለአቶ ገመቹ ሁሴን፣ለአቶ አወቀ አህመድ፣ለአቶ ሙሀመድ ሙራድ እና ለኡስታዝ ካሚል ጣሃ፣እንዲሁም ለክብረበዓላት አዘጋጅ ኮሚቴ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

Reviews channel
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
Catalog of Telegram Channels for Native Placements
Al Qalam School is a Telegram channel in the category «Образование», offering effective formats for placing advertising posts on TG. The channel has 1.4K subscribers and provides quality content. The advertising posts on the channel help brands attract audience attention and increase reach. The channel's rating is 12.2, with 1 reviews and an average score of 5.0.
You can launch an advertising campaign through the Telega.in service, choosing a convenient format for placement. The Platform provides transparent cooperation conditions and offers detailed analytics. The placement cost is 3.6 ₽, and with 2 completed requests, the channel has established itself as a reliable partner for advertising on Telegram. Place integrations today and attract new clients!
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Комментарий