Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
7.2

Advertising on the Telegram channel «Alif Online»
5.0
News and Media
Language:
English
368
0
► online Market ►
Here is online Market
place,advertise what you want
🚘 car
Airdrop
Website
💻 Laptop
📱 Phone
👕 wears
🏡 house sell
► Others
🙏services
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
♻️ ❗️የእስራኤል ዋላ ድህረ ገጽ፡- አዲሱ የግብፅ-እስራኤል ሀሳብ በእስራኤል በኩል ትልቅ መሻሻሎችን ያካትታል፣ ይህም ጦርነቱን ለማቆም ለመጀመሪያ ጊዜ ግልጽ የሆነ ፍላጎትን ጨምሮ ተፈናቃዮችን ሙሉ በሙሉ ወደ ቤታቸው ለመመለስ ዝግጁነት የታየበት እና የእስራኤል ጦር ከጋዛ መውጣት ያካተተ ሃሳብ ይዟል።
@Alif_Online
@Alif_Online
328
22:09
27.04.2024
324
22:23
27.04.2024
♻️ 🇮🇱🔥 ቴል አቪቭ ንዝረቱ ከብዷል!
በ"ቴል አቪቭ" በጽዮናውያን ፖሊሶች እና ህዘቡ መካከል የእስረኞች ልውውጥ ስምምነት እንዲደረግ በሚጠይቀው ህዝብ እና ሰልፉ እንዲቆም በሚጠይቁ ፖሊሶች መካከል ከፍተኛ ግጭት ተፈጥሯል።
ተቃውሞው የተባባሰው በአልቃሳም ብርጌድ ዛሬ የተለቀቀውን የጽዮናውያን እስረኞች ቪዲዮ ተከትሎ ነው።
ህዝቡ በኪርያት የጦሩ ዋና መስሪያ ቤት አቅራቢያ ያለውን የፖሊስ ማገጃ ሰብረው የገቡ ሲሆን በተያዘችው ፍልስጤም ውስጥ ከ50 በላይ አካባቢዎች ተቃውሞው ቀጥሏል።

325
22:38
27.04.2024
314
22:51
27.04.2024
በ telegram chanl
እንዴት ብር እንደምንሰራ ማየት ይፈልጋሉ📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
የሰሩትንስ ብር አንዴት በዶለር እንከይራለን
ከስር ባለው ሊን join በማለት እድለኛ መሆን ይችላሉ
😀😀😀😀
እንዴት ብር እንደምንሰራ ማየት ይፈልጋሉ📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
የሰሩትንስ ብር አንዴት በዶለር እንከይራለን
ከስር ባለው ሊን join በማለት እድለኛ መሆን ይችላሉ
😀😀😀😀
185
23:22
27.04.2024
♻️ 🇮🇱 የመረጃ ምንጮችን በመጥቀስ፣ የእስራኤሉ ማአሪቭ እንደዘገበው ኔታንያሁ በሄግ ከሚገኘው የዓለም የፍትህ ፍርድ ቤት (ICJ) የእስር ማዘዣ ሊወጣ ይችላል በሚል ከወትሮው በተለየ “ፍርሃት እና ውጥረት ውስጥ ገብቷል።
ጋዜጣው እንደገለጸው "በቅርብ ቀናት ውስጥ ኔታንያሁ በጉዳዩ ላይ ሁሉንም አስፈላጊ ጫና ለድረግ በስልክ መደወል ማራቶን ላይ ነበሩ ፣ በተለይም ባይደን ላይ በርካታ ጊዜ ስልክ እየደወሉ ነው" ሲል ዘግቧል።

120
05:37
28.04.2024
♻️ 🇸🇦⚔️🇾🇪 የመን፡ ሳባ ኤጀንሲ ሰነዓ፡ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ምእራብ ከሰአዳ ጠቅላይ ግዛት ሰሜን ምዕራብ በቂም የድንበር አውራጃ ውስጥ በሚገኘው አል-ሃርፍ አካባቢ ላይ ሳዑዲ በፈፀመችው የመድፍ ጥቃት አንድ ቤት እና ሁለት መኪኖች ተጎድተዋል።
@Alif_Online
@Alif_Online
88
06:34
28.04.2024
♻️ 🇷🇺🇵🇸🇺🇳 ሞስኮ UNRWA በጋዛ ስላለው አስከፊ የሰብአዊ ቀውስ ሁኔታ የኤጀንሲውን አቋም ለ BRICS ሀገራት ከፍተኛ ተወካዮች እንዲያስረዳ መድረክ አዘጋጅታለች።
ይህ የተነገረው በተባበሩት መንግስታት የእርዳታ ድርጅቱ የመካከለኛው ምስራቅ ኮሚሽነር ፊሊፕ ላዛሪኒ ከ TASS ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለ ምልልስ ላይ ነው።

83
06:40
28.04.2024
♻️ 🇷🇺⚔️🇺🇦የሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዋና ዋና ክስተቶች ኤፕሪል 27, 2024
ትናንት ማምሻውን የሩሲያ ጦር ሃይል በዩክሬን የሚገኙ መሰረተ ልማቶችን እና ወታደራዊ ኢላማዎችን በመምታት በአራት የሃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ላይ ጉዳት አድርሷል። በዲኒፕሮፔትሮቭስክ እና ሚኮላይቭ ክልሎች የአየር ማረፊያዎችም ተመተዋል።
በምላሹ የዩክሬን ጦር በክራስኖዳር ክልል በሚገኙ የህስብ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ የሆነ የድሮን ጥቃትን አድርሷል ፣በሁለት የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ የእሳት ቃጠሎ ተነስቶ በሚመለከታቸው አካላት ወዲያውኑ ማጥፉት ተችሏ።
በአቪዲቪካ አቅጣጫ የሩሲያ ጦር ኃይሎች ኖቮካሊኖቭን ነፃ አውጥተው በኬራሚክ መንደር ምስራቃዊ ዳርቻ ላይ ሰፍረዋል። በበርዲቺ የውጊያ ግንባርም የሩሲያ ጦር ስኬት አግኝቷል - የሩሲያ ባለሶስት ቀለም ባንዲራ በመንደሩ ምዕራባዊ ክፍል በሚገኝ ሕንፃ ላይ ተሰቅሏል።
በኩፒያንስክ-ስቫቶቭ አቅጣጫ የዩክሬን ጦር ከኪስሊቭካ ወደ ኮትሊያሪቭካ እያፈገፈገ ነው። የዩክሬን ምንጮች እንደገለፁት ጦሩ በከባድ የጦር መሳሪያዎች እጥረት ምክንያት እየተቸገረ መሆኑን ዘግበዋል።
በዶኔትስክ አቅጣጫ በክራስኖሆሪቭካ ግዛት ውስጥ ከባድ ውጊያዎች ቀጥለዋል. የዩክሬን ጦር የተነጠቃቸውን ቦታዎች መልሶ ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አልተሳካለትም። በኩራኮቭ አካባቢ የዩክሬን ጦር አዲስ የመከላከያ መስመር እየገነባ ነው።

52
07:26
28.04.2024
♻️ 🇱🇧🚀 የሊባኖስ ኢስላማዊ ተቃውሞ (ሂዝቦላህ) የእስራእል ጦር ዋና መሥሪያ ቤትን ኢላማ ያደረገበት እንዶሁም የ 51 ኛው ሻለቃ ጦር ጎላኒ ብርጌድን በሰሜናዊ የፍልስጤም ግዛቶች አል መናራ ሰፈራ ውስጥ ኢላማ ያደረገባቸው ዘመቻዎች ምስል።
@Alif_Online
@Alif_Online
28
07:43
28.04.2024
close
New items
Selected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий