Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
0.0

Advertising on the Telegram channel «Yismake Worku»
Books, Audiobooks & Podcasts
Language:
English
73
0
Bilingual content in English & Amharic, author tips, book reviews, behind-the-scenes writing insights, and interactive community discussions.
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
"ማንም ልጅ የወለደ ሰው እንደሚፈራው እፈራለሁ። ይህም ልክ አለው። ስንት ሞት በጠማው ሀገር ይህን ፍርሃት መፍራት ተገቢ ካልሆነማ ስጨክን በጣም ጨካኝ ነኝ። እንደ አፄ ቴዎድሮስ ክንዴ ይፋጃል።"
4700
15:15
04.03.2025
መምህር ኤስድሮስ የተባሉት ሊቅ ያስተማሩትን የመንፈስ ልጃቸዉን ሲመክሩ እንዲህ አሉት፡፡
"ልጄ ከመሃይም አትጣላ ፣ ደጋፊው ብዙ ስለሆነ ያሸንፍሃል"
@yismakeworku
"ልጄ ከመሃይም አትጣላ ፣ ደጋፊው ብዙ ስለሆነ ያሸንፍሃል"
@yismakeworku
12300
08:06
25.11.2024
"...አሜሪካ አእሮን እንዴት ማጠብ እንዳለባት ታውቃለች። ገና ምድሯን ስትረግጥ አሜሪካዊ የሆንክ ያህል እንዲሰማህ የሚያደርጉ ታላላቅ ሰዎች ያሉባት ሀገር ናት ።
እኛ ሀገር ውስጥ ደግሞ ባደክበት ቀየ ባደክበት ምድር ወዘ ልውጥ እየተባልክ ትኖራለህ።ለሀገርህ ባዳ ሆነህ ትሞታለህ።
አሜሪካን ሀያል ያደረጓት አሜሪካውያን ብቻ አይደሉም፤አምባገነን መሪዎቻቸው ያሳደዷቸው የሌሎች ሀገር ስደተኞች ጭምር ናቸው።
ኢትዮጵያ የተማረ ሰው አጥታ አይደለም፤የተማረ ስለማትወድ እንጂ። ግን ለለውጥ እራስን መስጠት ያስፈልጋል።
አየህ...ለውጥን የሚጠላ ኢትዮጵያዊ የለም።ለውጡ ሆዳቸውን ከሚያጎልባቸው ትቂቶች በቀር።
ችግሩ የለውጡ አካል ለመሆን የሚፈልግ የለም።በሌሎች ሞትና ደም ለመጠርቃት እና ኑሯቸውን ለማደላደል የሚመኙ ብዙ ናቸው።..."
- ኢንጅነር ሻጊዝ እና ዶ/ር ሚራዥ ወደ ሀገር (ኢትዮጵያ )ስለመመለስ ሲመካከሩ (ዴርቶጋዳ መፅሀፍ ላይ)

13600
13:18
23.11.2024
ያሳዝናል...የስንት ሰው ላብ መና ሆኖ ሲያድር 💔
"አይ መርካቶ.." እንዲል ሎሬቱ
"አይ መርካቶ.." እንዲል ሎሬቱ
18100
20:00
21.10.2024
imageImage preview is unavailable
በህይወታችሁ "ፀሀይ" ሊሆኑ ያሰቡላችሁን ሳይሆን "ጨረቃ" የሚሆኑት ጋ አመዝኑ።
ምክንያት...
ጨረቃ በቀን ተደብቃ ብትኖርም ቅሉ በይበልጥ ደምቃ የምትወጣው ሲመሻሽ/ሲጨልም ነውና...
በብርሃናችሁ ጊዜ የሚመጣውን ፀሀይ ሰው ተዉት
ጨለማችሁ ላይ አለሁ የሚለውን "ጨረቃ" ውደዱት

21400
07:17
08.10.2024
#ዴርቶጋዳ
"...ጉንዳኖች ውሀ ሲሻገሩ አይተህ ታውቅ ከሆነ በውሃው ላይ ተያይዘው ተያይዘው ይቆማሉ። ጉንዳኖች ተያይዘው በወንዝ ላይ በሚሰሩበት መንገድ ሌሎች ብዙ ጉንዳኖች ይሻገራሉ። ተያይዘዉ ይሻገራሉ። ተደጋግፈው አስፈሪውን ወንዝ ይሻገሩታል። ባይያያዙና ባይደጋገፉ ግን አይቻላቸውም። አንዲት ጠብታ ዝናብ ለአንድ ጉንዳን ውቅያኖስ ብትሆንም ብዙ ጉንዳኖች አንድ ላይ ከተያያዙ ግን ውቅያኖስ መሻገር ይችላሉ።..."

16200
05:27
07.10.2024

ይህ የምወደው ፎቶዬ ነው!!!
በውቀቱ ስዩምም አንድ ግጥሙ ጋር እንዲህ የምትል ጠንካራ ስንኝ ነበረችው።
".. ከፈጣሪ ይልቅ ፎቶ አንሺ ይራራል
ለጋነታችንን ባለበት ያስቀራል..."
@yismakeworku
በውቀቱ ስዩምም አንድ ግጥሙ ጋር እንዲህ የምትል ጠንካራ ስንኝ ነበረችው።
".. ከፈጣሪ ይልቅ ፎቶ አንሺ ይራራል
ለጋነታችንን ባለበት ያስቀራል..."
@yismakeworku
14900
05:00
05.10.2024
imageImage preview is unavailable
በዚህ አለም እውቀትን እንደ መሻት እና መፈለግ እጅግ አስደሳች ነገር የለም። ፈላስፋው ዲዮጋን የሆነ ወቅት ገበያ በቀኑ ፋኖስ እያበራ ሰው ይፈልግ ነበር። አንድን ነገር ለመሻት ጥግ ድረስ መሄድ ያለ፣ የሚኖርም ነው። ጥቂት መፅሀፍትን እንደ ፃፈ ሰው፣ እውቀት ትልቅ ሀይል ነው። ህልምን የሚቀርፅ አናፂ ነው። አላማን የሚያፋፍም ነዳጅ ነው። እድሎችን የሚከፍት በር ነው።
እናንተ የምትፈልጉትን እውቀት በማግኘት ገቢ እና አዕምሮን ማደስ ትችላላችሁ። Top Training Institute የተባለው ተቋምም ዘመኑን የዋጁ ትምህርቶች እነሆ ይላችኋል።
ግራፊክስ ዲዛይን ፣ ቪዲዮ ኢዲቲንግ ፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ እና ፕሮግራሚንግ ወዘተ አሁናዊ እውቀቶችን ከማስቀሰሙ በላይ ሀገር በቀል ቋንቋዎችን እንደ ኦሮሚኛ ፣ ትግረኛ እና ግዕዝን ጨምሮ የተለያዩ አለም አቀፍ ቋንቋዎችንም መማር ትችላላችሁ።
እጅግ ብዙ ትምህርት የሚሰጠው ይህ ተቋም በሚከተሉት አድራሻዎችም ይገኛል። በአካል መገኘት የማትችሉም በኦንላይን ትምህርቱን ይሰጣል።
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)
☎️ 0991929303
2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ ሁለተኛዉን ሊፍት)
☎️ 0991929304
3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ
☎️ 0991926707
የሶሻል ሚዲያ አድራሻቸውም የሚከተለው ነው፡
Telegram:- https://t.me/topinstitutes
Facebook:- https://www.facebook.com/Topinstitutes
TikTok:- https://Tiktok.com/@topinstitute

5500
04:01
05.10.2024
የሰው ልጅ የልምምድ ውጤት ነው። በልምምድ እንጅ በመወለድ ብቻ ሰው መሆን አይችልም። ከማፍቀር እስከ መቆርቆር ይለማመዳል። ማፍቀርን ያህል ያህል ነገር እንኳ አውቆ አይወለድም። እርሱን ብቻ አይደለም፤ መጥላትን ሳይቀር ይለማመዳል። ከማወቅ እስከ መናቅ፣ ከመወለድ እስከ መታነቅ፤ ከመድቀቅ እስከማድቀቅ፤ ከመጋባት እስከ መፍታት፤ ከስንፈት እስከ ጥረት ... ከመርመጥመጥ እስከ መፈርጠጥ፣ ከቆመጥ እስከ ነፍጥ...ተለማምዶት እንጅ ተሰጥቶት አይደለም። ከክህደት እስከ እምነት ካልተለማመደ አይችልም።
ከራሱ ያገኘው ማንነት የለውም። ሁሉም በሂደት እና በልምምድ የመጣ ነው። መልኩን ቆላ ሲወርድና ደጋ ሲወጣ ይቀያየራል። ልቡን በየግድሙ ይጥላል። ቀልቡን መቋጠሪያ የለውም። በመለማመድ አሁን የደረሰበትን እንጅ ወደፊት የሚሄድበትን ማንም ሊያውቅ አይችልም።
ክቡር ድንጋይ | ይስማዕከ | @yismakeworku

10600
04:15
04.10.2024
close
New items
Selected
0
channels for:$0.00
Followers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий