
Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
12.5

Advertising on the Telegram channel «ETHIO LIVERPOOL»
5.0
Sports
Language:
Amharic
0
0
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
የጀርመኑ ሀያል ክለብ ባየርን ሙኒክ በሳምንቱ መጨረሻ ሊቨርፑሎች ለሉዊስ ዲያዝ ለመደራደር ፈቃደኛ መሆናቸውን አውቀዋል። ሁለቱም ክለቦች ስምምነቱ ይፈጸማል የሚል ተስፋ አላቸው።
[ SPORT BILD ] 🎖️
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
[ SPORT BILD ] 🎖️
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
385
16:41
22.07.2025
imageImage preview is unavailable
🎙️ ኮዲ ጋክፖ በጄሬሚ ፍሪምፖንግ ላይ ፦
"ከበቡድን ስብስባችን ውስጥ ፈጣኑ ተጫዋች ሊሆን ይችላል።" 💨🔥
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
"ከበቡድን ስብስባችን ውስጥ ፈጣኑ ተጫዋች ሊሆን ይችላል።" 💨🔥
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
369
17:10
22.07.2025
imageImage preview is unavailable
ኮዲ ጋክፖ በብሮንክሆርስት ላይ፡-
" በሙያው ፣ በተጫዋችነቱ እና በአሰልጣኝነቱ ካጋጠመው ነገር ብዙ ሊያስተምረን የሚችል ይመስለኛል ። እሱ እንደ ተጫዋች እና የተጫወተባቸው ቡድኖች እንዴት እንደነበረ የሚነገር ብዙ ነገር አለው ፣ ስለሆነም ሁሉም ሰው ለእኛ ስላለው ነገር የማወቅ ጉጉት ያለው ይመስለኛ።
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
" በሙያው ፣ በተጫዋችነቱ እና በአሰልጣኝነቱ ካጋጠመው ነገር ብዙ ሊያስተምረን የሚችል ይመስለኛል ። እሱ እንደ ተጫዋች እና የተጫወተባቸው ቡድኖች እንዴት እንደነበረ የሚነገር ብዙ ነገር አለው ፣ ስለሆነም ሁሉም ሰው ለእኛ ስላለው ነገር የማወቅ ጉጉት ያለው ይመስለኛ።
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
356
17:19
22.07.2025
imageImage preview is unavailable
🚨 ሊቨርፑል የሁጎ ኢኪቲኬን ዝውውር ክፍያ በ3 ዙር የሚከፍል ይሆናል ፣ በየአመቱ እስከ 2027 ድረስ 30 ሚሊዮን ይከፍላል ።
[ BILD ]
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
[ BILD ]
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
392
17:31
22.07.2025
imageImage preview is unavailable
🎙️ ፍሎሪያን ቪርትዝ
"ከቡድኑ ጋር ቶሎ ለመግባባት እና የተቻለኝን ሁሉ ለመስጠት እሞክራለሁ። እንደ ጄሬሚ ፍሪምፖንግ አይነት የቡድን ጓደኛ ሲኖሩህ ደግሞ ከቡድኑ ጋር ቶሎ ለመላመድ የበለጠ ቀላል ይሆናል።"
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
"ከቡድኑ ጋር ቶሎ ለመግባባት እና የተቻለኝን ሁሉ ለመስጠት እሞክራለሁ። እንደ ጄሬሚ ፍሪምፖንግ አይነት የቡድን ጓደኛ ሲኖሩህ ደግሞ ከቡድኑ ጋር ቶሎ ለመላመድ የበለጠ ቀላል ይሆናል።"
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
370
18:19
22.07.2025
imageImage preview is unavailable
የዲዮጎ ጆታ ሚስት የነበረችው ሩት ካርዶሶ በ IG ገጿ:
"ሞት ከለያየን ዛሬ 1 ወር ሞላን ፣ ምንጊዜም ያንተው ነኝ🤍"
እንደ ቀልድ 1 ወር ሞላው💔
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
"ሞት ከለያየን ዛሬ 1 ወር ሞላን ፣ ምንጊዜም ያንተው ነኝ🤍"
እንደ ቀልድ 1 ወር ሞላው💔
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
384
18:42
22.07.2025
imageImage preview is unavailable
🚨ሁጎ ኤኪቲኬ በዚህ የዝውውር መስኮት የሊቨርፑል የመጨረሻ ፈራሚ ላይሆን ይችላል።
ሻምፒዮኖቹ አሁንም ማርክ ገሂ ላይ ፍላጎት ያላቸው ሲሆን ሉዊስ ዲያዝ የሚለቅ ከሆነ ሌላ አጥቂ ለመጨመር የሚንቀሳቀሱ ይሆናል።
🥇 [Andy Hunter-The Guardian]
እንደሚመስለኝ Photo 🙏
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
ሻምፒዮኖቹ አሁንም ማርክ ገሂ ላይ ፍላጎት ያላቸው ሲሆን ሉዊስ ዲያዝ የሚለቅ ከሆነ ሌላ አጥቂ ለመጨመር የሚንቀሳቀሱ ይሆናል።
🥇 [Andy Hunter-The Guardian]
እንደሚመስለኝ Photo 🙏
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
397
19:22
22.07.2025
imageImage preview is unavailable
ሞሀመድ ሳላህ ባለፈው የውድድር ዘመን በአውሮፓ አራት ታላላቅ ሊጎች ክሊኒካል የካውንተር አታክ [መልሶ ማጥቃት] ተጨዋች ነው። ሁጎ ኤኪቲኬ ደግሞ 4ኛ ላይ ይገኛል።
✅ ሞሀመድ ሳላህ
⚽️ 7 ጎል
🅰️ 3 አሲስት
✅ሁጎ ኤኪቲኬ
⚽️ 4 ጎል
🅰️ 2 አሲስት
This duo 👌
[The Athletic]
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
✅ ሞሀመድ ሳላህ
⚽️ 7 ጎል
🅰️ 3 አሲስት
✅ሁጎ ኤኪቲኬ
⚽️ 4 ጎል
🅰️ 2 አሲስት
This duo 👌
[The Athletic]
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
407
19:50
22.07.2025
imageImage preview is unavailable
🚨 የሊቨርፑል ፍላጎት ወደ የላቀ ደረጃ ተሸጋግሯል፣ በሁለቱ ወገኖች መካከል ውይይት እየተካሄደ ሲሆን የቀያዮቹ ፍላጎት እያደገ መጥቷል።
ሊቨርፑሎች ሮድሪጎን ለማስፈረም ትልቅ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ናቸው።
🥇 Saint Aouna
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
ሊቨርፑሎች ሮድሪጎን ለማስፈረም ትልቅ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ናቸው።
🥇 Saint Aouna
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
422
20:42
22.07.2025
imageImage preview is unavailable
🚨 ሁጎ ኤክቲኬ የሊቨርፑል ተጫዋች ሆኖ ዋናውን የህክምና ምርመራ ዛሬ አጠናቋል።
የስድስት አመት ኮንትራት እየጠበቀ ነው። ✍🏽
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
የስድስት አመት ኮንትራት እየጠበቀ ነው። ✍🏽
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
404
22:53
22.07.2025
close
New items
Selected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий