Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
2.1

Advertising on the Telegram channel «ነገረ ማርያም( አንድምታ)»
በዚህ ቻናል ሃይማኖታዊ ምስጢሮችን ያገኙበታል። " ኪሩቤል አፍራሰ ፌማ፥ ወሱራፌል ዘራማ፥ ክሉላነ ሞገስ ወግርማ ፥ ይሴብሑኪ ማርያም፥ በቃለ ጥዑም ዜማ።"/ ማርያም ሆይ የመንፈስ ቅዱስ አፍራስ ኪሩቤልና በግርማና በክብር የተጋረዱ በራማ የሚኖሩ ሱራፌል ማርያም ሆይ ጥዑም በሚሆን የዜማ ቃል ያመሰግኑሻል።
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
የደስታችን መሠረት፣ የድኅነታችን ምክንያት፣ የባሕርያችን መመኪያ፤ ድንግል ማርያም ሆይ በመወለድሽ ልዩ ሐሴት እናደርጋለን። ምክንያቱም አንቺ ቤዛዊተ ዓለም ነሽና!
ልጅሽ የሚናገር በግ አንቺ ደግሞ የምትናገሪ ገነት!
እርሷ በትሕትና የምትናገር ተራራ። ልጇ ከረዥም ተራራ ተፈንቅሎ የመጣ ድንጋይ!
እንኳን ለልደታ ለማርያም አደረሳችሁ!

27
06:30
09.05.2025
ሥርዓተ ማኅሌት ዘግንቦት ልደታ ለማርያም "ግንቦት ፩"
መልክዐ ሥላሴ:-
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል። ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል። እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል። ተፈጸመ ተስፋ አበው #በማርያም_ድንግል። ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
ዚቅ
#ለማርያም ዘምሩ: #ለማርያም ዘምሩ: መስቀሎ ለወልድ እንዘ ትጸውሩ።
ነግሥ
ሰላም ለልሣንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል። ወለድምጸ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል። ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል። አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣሕል። እንበለ ባሕቲታ እኅትከ #ማርያም_ድንግል።
ዚቅ
ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል ወብሥራት ለገብርኤል ወሀብተ ሰማያት #ለማርያም_ድንግል።
ነግሥ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ። ለወልድኪ አምሳለ ደሙ። መሠረተ ህይወት #ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ። ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ። እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
ዚቅ
ወመሠረቱ ወመሠረቱ ለዓለም አንቲ: ዕጓለ አንበሳ ዕጓለ አንበሳ በከርስኪ ፆርኪ: እምአንስት ቡርክት አንቲ: ለመሠረትኪ የኃትዎ ዕንቊ ክቡር: አንቲ ውእቱ መንፈሳዊት ሀገር ንጽሕት ፀምር: ዘኃረያ ጸባኦት አማኑኤል።
ነግሥ
፪ቱ አዕሩግ አመ በከዩ ብካየ። ረከቡ ወለተ ዘታስተሠሪ ጌጋየ። ለወንጌላውያን ኲልነ ዘኮነተነ ምስካየ። ኢያቄም ወሐና ወለዱ ሰማየ። ሰማዮሙኒ አሥረቀት ፀሐየ።
ዚቅ
ምሥራቀ ምሥራቃት መፃአ ፀሐይ: እግዝእትነ ዘመና ሙዳይ: ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ።
መልክአ ማርያም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ። እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ። #ማርያም_ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትዕዛዝ። ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ። ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።
ዚቅ
በሐኪ #ማርያም ዘገነት ኮል: ዕፀ ጳጦስ መዝገቡ ለቃል: ዕለተ ልደትኪ ዮም በጽድቅ ናብዕል።
ወረብ
በሐኪ #ማርያም ዘገነት ኮል/፪/
"ዕፀ ጳጦስ"/፪/ መዝገቡ ለቃል/፪/
መልክዐ ማርያም
ሰላም ለልሳንኪ ሙኃዘ ኀሊብ ወመዓር። ዘተነብዮ ወፍቅር። #ማርያም_ድንግል ወለተ ድኁኃን አድባር። ኅብዕኒ እምአይነ ፀር ወአንጽሕኒ እምነውር። እስመ ተስፋየ አንቲ በሰማይ ወምድር።
ዚቅ
መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን: ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ።
ወረብ
"መሠረታቲሃ"/፪/ ውስተ አድባር ቅዱሳን/፪/
"ወብእሲ ተወልደ" በውስቴታ/፪/
መልክዐ ማርያም
ሰላም ለአእዳውኪ እሳተ መለኮት እለ ገሠሣ። አውቃፈ ብሩር ወወርቅ ለሥርጋዌሆን ኢኃሠሣ። #ማርያም_ድንግል ለመካን ሕንባበ ከርሳ። አንጽሕኒ እግዝእትየ ለፍትወተ ዓለም እምርኲሳ። በዲበ ሥጋየ ኢትንብር ነጊሣ።
ዚቅ
ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነሰ ዘተፀነስኪ: አላ በሩካቤ ዘበሕግ: እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ።
ወረብ
"እምሐና ወኢያቄም"/፪/ ተወለድኪ/፪/
አላ በሩካቤ ዘበሕግ/፪/
መልክዐ ማርያም
ሰላም ዕብል ለድንግልናኪ ዕጽው። እንተ እምኔሁ ሠረቀ ፀሐየ መለኮት ኅትው። #ማርያም_ድንግል ዘስነ ንጽሕኪ ፍትው። ለኀዲር በበፍናው በአሕጉር ወበድው። ዕቀብኒ ወለቶሙ ለኄራን አበው።
ዚቅ
ወለቶሙ ለነቢያት ይእቲ #ማርያም: እሞሙ ለሐዋርያት ይእቲ #ማርያም: ደብተራ ፍጽምት እንተ ኢገብራ ዕደ ሰብእ: ዕጹብ ግብረ መናሥግተ ሥጋ ኢያርኃወ: ዕጹብ ግብረ።
ወረብ
ወለቶሙ ለነቢያት እሞሙ ለሐዋርያት ይእቲ #ማርያም/፪/
"ደብተራ" ፍጽምት/፪/ እንተ ኢገብራ ዕደ ሰብእ/፪/
መልክዐ ማርያም
በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ። ለዘይስዕለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ። ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ። #ማርያም ዕንቊየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ። ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ።
ዚቅ
ርግብ ፀዓዳ ዘዕንቊ ድዳ: ወዘጳዝዮን ማኅፈዳ: ተወልደት ዮም በምድረ ይሁዳ።
ወረብ
ርግብ ፀዓዳ ዘዕንቊ ድዳ ወዘጳዝዮን ማኅፈዳ ወዘጳዝዮን/፪/
ዮም ተወልደት በምድረ "ይሁዳ"/፪/ በምድረ ይሁዳ ተወልደት።
አሥርቆት
ሰላም ለልደትኪ እማኅጸነ ድክምት ሥጋ። ድኅረ ኃለፋ ውርዙት ወድኅረ ትክቶ ኃደጋ። ማርያም ሥመሪ ወጺሐኪ እንበለ ንትጋ። ለማየ ንጽሕኪ ትረስዪኒ ፈለጋ። እስመ ንጽሕ ይሁብ ሞገሰ ወጸጋ።
ዚቅ
ሐመልማላዊት ሐመልማላዊት ሐመልማላዊት ዕፅ ሙሴ ዘርእያ በደብረ ሲና: እግዝእትየ ሙዳዩ ለመና: ተወልደት ዮም እምነኢያቄም ወሐና።
ወረብ
"ሐመልማላዊት"/፪/ ዕፅ ሙሴ ዘርእያ በደብረ ሲና/፪/
ተወልደት ዮም እምነኢያቄም ወሐና/፪/
ምልጣን
ዮም ፍሥሃ ኮነ በእንተ ልደታ #ለማርያም እምሐና ወኢያቄም: ከመ ትቤዙ ነቢያተ ወጻድቃነ: አማን ተወልደት እመብርሃን።
አመላለስ
አማን በአማን/፬/
ተወልደት እመብርሃን/፬/
ወረብ
ኮነ ዮም በእንተ ልደታ #ለማርያም /፪/
ከመ ትቤዙ ነቢያተ ወጻድቃነ ነቢያተ ከመ ትቤዙ/፪/
እስመ ለዓለም
ልሳንየ ላዕላዕ ይሴብሐኪ: እግዝእትየ እብለኪ አዳም ንባብኪ ወመሠረቱ ወመሠረቱ ለዓለም አንቲ: ዕጓለ አንበሳ ዕጓለ አንበሳ በከርሥኪ ፆርኪ: እምአንስት ቡርክት አንቲ: ለመሠረትኪ የኃትዎ ዕንቊ ክቡር: አንቲ ውእቱ መንፈሳዊት ሀገር ንጽሕት ፀምር: ዘኃረያ ጸባኦት አማኑኤል።
አመላለስ
አንቲ ውእቱ መንፈሳዊት ሀገር ንጽሕት ፀምር/፪/
ዘኃረያ ጸባኦት አማኑኤል/፪/
ምንጭ "ማኅሌተ ያሬድ"

258
15:05
08.05.2025
ሥርዓተ ማኅሌት ዘግንቦት ልደታ ለማርያም "ግንቦት ፩"
መልክዐ ሥላሴ:-
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል። ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል። እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል።
ተፈጸመ ተስፋ አበው #በማርያም_ድንግል። ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
ዚቅ
#ለማርያም ዘምሩ: #ለማርያም ዘምሩ: መስቀሎ ለወልድ እንዘ ትጸውሩ።
ነግሥ
ሰላም ለልሣንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል። ወለድምጸ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል። ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል። አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣሕል።
እንበለ ባሕቲታ እኅትከ #ማርያም_ድንግል።
ዚቅ
ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል ወብሥራት ለገብርኤል ወሀብተ ሰማያት #ለማርያም_ድንግል።
ነግሥ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ። ለወልድኪ አምሳለ ደሙ።
መሠረተ ህይወት #ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ።
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ። እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
ዚቅ
ወመሠረቱ ወመሠረቱ ለዓለም አንቲ:
ዕጓለ አንበሳ ዕጓለ አንበሳ በከርስኪ ፆርኪ: እምአንስት ቡርክት አንቲ:
ለመሠረትኪ የኃትዎ ዕንቊ ክቡር:
አንቲ ውእቱ መንፈሳዊት ሀገር ንጽሕት ፀምር: ዘኃረያ ጸባኦት አማኑኤል።
ነግሥ
፪ቱ አዕሩግ አመ በከዩ ብካየ።
ረከቡ ወለተ ዘታስተሠሪ ጌጋየ።
ለወንጌላውያን ኲልነ ዘኮነተነ ምስካየ። ኢያቄም ወሐና ወለዱ ሰማየ።
ሰማዮሙኒ አሥረቀት ፀሐየ።
ዚቅ
ምሥራቀ ምሥራቃት መፃአ ፀሐይ:
እግዝእትነ ዘመና ሙዳይ:
ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ።
መልክአ ማርያም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ።
እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ።
#ማርያም_ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትዕዛዝ። ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ።
ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።
ዚቅ
በሐኪ #ማርያም ዘገነት ኮል:
ዕፀ ጳጦስ መዝገቡ ለቃል:
ዕለተ ልደትኪ ዮም በጽድቅ ናብዕል።
ወረብ
በሐኪ #ማርያም ዘገነት ኮል/፪/
"ዕፀ ጳጦስ"/፪/ መዝገቡ ለቃል/፪/
መልክዐ ማርያም
ሰላም ለልሳንኪ ሙኃዘ ኀሊብ ወመዓር። ዘተነብዮ ወፍቅር።
#ማርያም_ድንግል ወለተ ድኁኃን አድባር። ኅብዕኒ እምአይነ ፀር ወአንጽሕኒ እምነውር። እስመ ተስፋየ አንቲ በሰማይ ወምድር።
ዚቅ
መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን:
ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ።
ወረብ
"መሠረታቲሃ"/፪/ ውስተ አድባር ቅዱሳን/፪/
"ወብእሲ ተወልደ" በውስቴታ/፪/
መልክዐ ማርያም
ሰላም ለአእዳውኪ እሳተ መለኮት እለ ገሠሣ። አውቃፈ ብሩር ወወርቅ ለሥርጋዌሆን ኢኃሠሣ።
#ማርያም_ድንግል ለመካን ሕንባበ ከርሳ። አንጽሕኒ እግዝእትየ ለፍትወተ ዓለም እምርኲሳ።
በዲበ ሥጋየ ኢትንብር ነጊሣ።
ዚቅ
ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነሰ ዘተፀነስኪ:
አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ።
ወረብ
"እምሐና ወኢያቄም"/፪/ ተወለድኪ/፪/
አላ በሩካቤ ዘበሕግ/፪/
መልክዐ ማርያም
ሰላም ዕብል ለድንግልናኪ ዕጽው።
እንተ እምኔሁ ሠረቀ ፀሐየ መለኮት ኅትው። #ማርያም_ድንግል ዘስነ ንጽሕኪ ፍትው። ለኀዲር በበፍናው በአሕጉር ወበድው።
ዕቀብኒ ወለቶሙ ለኄራን አበው።
ዚቅ
ወለቶሙ ለነቢያት ይእቲ #ማርያም:
እሞሙ ለሐዋርያት ይእቲ #ማርያም:
ደብተራ ፍጽምት እንተ ኢገብራ ዕደ ሰብእ: ዕጹብ ግብረ መናሥግተ ሥጋ ኢያርኃወ ዕጹብ ግብረ።
ወረብ
ወለቶሙ ለነቢያት እሞሙ ለሐዋርያት ይእቲ #ማርያም/፪/
"ደብተራ" ፍጽምት/፪/ እንተ ኢገብራ ዕደ ሰብእ/፪/
መልክዐ ማርያም
በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ። ለዘይስዕለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ። ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ።
#ማርያም ዕንቊየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ።
ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ።
ዚቅ
ርግብ ፀዓዳ ዘዕንቊ ድዳ:
ወዘጳዝዮን ማኅፈዳ: ተወልደት ዮም በምድረ ይሁዳ።

♥️ ከዚያ የነበሩ አይሁድም በመደናገጥ “ሳሚናስ ምን አየኽ? ምን ትላለኽ?” አሉት፤ ርሱም “ከዚች ከሐና ማሕፀን የምትወለደው ሕፃን ሰማይ ምድርን የፈጠረ አምላክን ትወልዳለች እያሉ መላእክት ኹሉ ሲያመሰግኗት ሰማኋቸው፤ እኔንም ያነሣችኝ ርሷ ናት” አላቸው፤ እነርሱም ይኽነን በሰሙ ጊዜ እግዚአብሔርን ከማመስገን ይልቅ በቅናትና በክፋት ተመልተው ሐና በማሕፀን ባለ ፅንሷ ካዳነች በኛ ላይ ልትሠለጥን አይደለምን? “ንዑ ንገሮሙ ለሐና ወለኢያቄም” ሳትወልድ አስቀድመን ሐናና ኢያቄምን በድንጋይ ወግረን እንግደላቸው ብለው ተነሣሡባቸው።
♥️ ያን ጊዜ ታላቁ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ለኢያቄም ተገልጾ ሐናን ሊባኖስ ወደሚባል ተራራ እንዲወስዳት ነገረው፤ ጠቢቡ ሰሎሞን በመንፈሰ እግዚአብሔር ተቃኝቶ እመቤታችን በሊባኖስ ተራራ እንደምትወለድ ተገልጾለት፡-
✍️“ንዒ እምሊባኖስ መርዓት ንዒ እምሊባኖስ ንዒ ወተወፅኢ እምቅድመ ሃይማኖት እምርእሰ ሳኔር ወኤርሞን አምግበበ አናብስት ወእምአድባረ አናምርት” (ሙሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ነዪ ከሊባኖስ ነዪ ከአማና ራስ ከሳኔር ከኤርሞን ራስ ከአንበሶች መኖሪያ ከነብሮችም ተራራ) በማለት የተናገረው ትንቢት ሊፈጸም ቅድስት ድንግል ማርያም በሊባኖስ ተራራ ተወልዳለች (ማሕ ፬፥፲)፡፡
♥️ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባ ጽጌ ድንግልና አባ ገብረ ማርያም ዘደብረ ሐንታ በማሕሌተ ጽጌ የነገረ ማርያም መጽሐፋቸው ላይም፦
“ለንጉሠ ነገሥት ሰሎሞን ከመ ተፈሥሐ ልቡ
በዕለተ ወፃእኪ መርዓት ለአንበሳ ትንቢት እምግቡ
ማእከለ ማኅበር ፍሡሓን ተአምረኪ እንዘ እነቡ
እዜምር ለኪ ጽጌ ሐና ወፍኖተ ነፈርዐጽ እሌቡ
ከመ ጣዕዋ ሐሊበ ዘይጠቡ”
♥️ (ትንቢት ከተነገረለት ከአንበሳ ጉድጓድ፤ ድንግል ሙሽራ በተገኘሽ ጊዜ የንጉሦች ንጉሥ የሰሎሞን ልቡ እንደተደሰተ፤ ደስ ባላቸው በመላእክት አንድነት ፊት ታምርሽን እየተናገርኊ የሐና አበባ ማርያም እዘምርሻለኊ፤ ወተትን ጠብቶ እንደሚዘልል እንቦሳም ዝለል ዝለል ይለኛል) በማለት ሰሎሞን ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት የተናገረው ትንቢት ፍጻሜውን አግኝቶ ታላቅ ደስታን ለኹላችን እንደሰጠን አብራርተው ገልጠዋል፡፡
♥️ ይኽ የእመቤታችን ልደት ለሰማያውያን መላእክትና ለደቂቀ አዳም ደስታ ሲኾን አካላዊ ቃል ክርስቶስ ከርሷ ተወልዶ ዲያብሎስ ፭ሺሕ፭፻ ዘመን በሲኦል ያኖራቸውን ነፍሳት ወደ ገነት የሚያስገባቸው ነውና፤ ሰይጣን በተቃራኒው ልደቷ እንዳላስደሰተው ሲገልጹ፦
✍️ “ተፈሥሐት ምድር ወሰማይ አንፈርዐጸ
በዕለተ ጸገዩኪ አብላስ ወአውጽኡ ሠርጸ
ተአምረ ሕይወት ማርያም ዘአልብኪ ቢጸ
እስከ ፈርሀ መልአከ ሞት ወሰይጣን ደንገጸ
ዜና ልደትኪ ነጐድጓድ እስከ (ውስተ) ሲኦል ደምፀ”
(በለሶች (ኢያቄምና ሐና) ቡቃያ አንቺን ባስገኙሽ ጊዜ ምድር ደስ አላት ሰማይም ደስ አለው፤ ጓደኛ (ምሳሌ) የሌለሽ የድኅነት ምልክት ማርያም፤ መልአከ ሞት እስከ ፈራና ሰይጣንም እስከ ደነገጠ ድረስ የመወለድሽ ዜና እስከ ሲኦል ድረስ (በሲኦል) ተሰማ) በማለት አስተምረዋል፡፡
♥️ ጠቢቡ ሰሎሞን አስቀድሞ በመንፈሰ እግዚአብሔር ተቃኝቶ በማሕልይ 6:10 ላይ “መኑ ይእቲ ዛቲ እንተ ትሔውጽ ከመ ጎሕ ሠናይት ከመ ወርኅ ወብርህት ከመ ፀሓይ” (ይኽቺ እንደ ማለዳ ብርሃን የምትጐበኝ እንደ ጨረቃ የተዋበች፤ እንደ ፀሓይም የጠራች ዐላማ ይዞ እንደተሰለፈ ሰራዊት የምታስፈራ ማን ናት?) በማለት እንደ ፀሓይ የሞቀ እንደ ጨረቃ የደመቀ ንጽሕናዋና ቅድስናዋ የመልኳ ደም ግባት በነቢያት ትንቢት አስቀድሞ የተጐበኘላት የእውነት ፀሓይ የክርስቶስ እናት የቅድስት ድንግል ማርያምን ክብርና ደም ግባቷን እንደተናገረ በሊባኖስ ተራራ በግንቦት ፩ በተወለደች ጊዜ ፊቷ በእጅጉ ያበራ ነበር፤ መዐዛዋም ከሽቱ ኹሉ ይበልጥ ነበር፡፡
♥️ የፈጣሪያችን እናት ቅድስት ድንግል የተወለደችበትን ግንቦት አንድን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን “ልደታ ለማርያም” በማለት ከጥንት ዠምሮ በታላቅ መንፈሳዊ ሐሤት በቅዳሴ፣ በማሕሌት የምታከብርላት ሲኾን፤ በተለያዩ ክፍላተ ዓለማት ያሉ ክርስቲያኖችም ይኽነን በዓል “The Nativity of the blessed Virgin Mary” (የተባረከችው የድንግል ማርያም ልደት (መወለድ)) በማለት ያስባሉ።
♥️ በጥንት ምሥራቃውያን (እንደ ቤዛንታይን ባሉ) ዘንድ ዐዲሱ ዓመት ልክ እንደኛ መስከረም ወር “September” ላይ ይውል ስለነበር መስከረም ፰ (September 😎 ያከብሩት የነበረ እንደነበር ታሪክ ሲያስረዳ ይኽነን ይዘው በዚኽ ዕለትም የሚያከብሩት ብዙዎች የዓለማት ሀገራት አሉ፡፡

232
12:09
08.05.2025
[የአምላክ እናት ልደት (ልደታ ለማርያም)]
በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
♥️ ቀደምት የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት መተርጒማን እንዳስተማሩንና አበው በነገረ ማርያም ላይ እንደጻፉልን ሐናና ኢያቄምንም “ወክልኤሆሙ ኄራን ወሥሙራን እሙንቱ ወየሐውሩ በሕገ እግዚአብሔር እስመ እግዚአብሔር ኀረዮሙ ወአፍቀሮሙ ትካት” ይላቸዋል እግዚአብሔርን የሚወድዱ በሕጉ የሚኖሩ ደጋጎችና አምላክም የመረጣቸው ነበሩ።
❤️ ሐና መካን በመኾኗ ምክንያት ኹለቱም ወደ ቤተ እግዚአብሔር ዕለት ዕለት በመኼድ ለዐይናቸው ማረፊያ ለልባቸው ተስፋ የሚኾን ልጅ እንዲሰጣቸው ይለምኑ እንደነበር፤ “Protoevangelium of James” (ፕሮቶቫንጊሊዩም ኦፍ ጀምስ) የሚለው ያዕቆብ የጻፈው ጥንታዊዉ መጽሐፍ በስፋት ይገልጻል፡፡
♥️ ከዕለታት ባንደኛው ሲያዝኑ ሲጸልዩ ውለው ሲመለሱ “ወርእዩ አርጋበ እንዘ ይትፌሥሑ ምስለ ውሉዶሙ” ይላል ርግቦች ከልጆቻቸው ጋር ደስ ብሏቸው ሲጫወቱ አይተው ሐና “አቤቱ ጌታዬ ግዕዛን ለሌላት እንስሳ ልጅ የሰጠኽ አምላክ ምነው ለኔ ልጅ ነሣኸኝ” ብላ ምርር ብላ አለቀሰች፤ ወዲያው ሱባዔ ይገባሉ፤ ኢያቄም ወደ በረሓ ኼዶ ሲጸልይ ሐና ደግሞ በቤቷ ዙሪያ ባለው የተክል ቦታ ሱባዔ ያዘች።
♥️ በሱባዔያቸው ፍጻሜ ኹለቱም ራእይ አይተው ተነጋግረዋል፡፡ “ይቤላ ኢያቄም ለሐና ብእሲቱ እንዘ ይትረኀዉ ሰብዐቱ ሰማያት ዖፍ ጸዐዳ መጽአ ኀቤየ ወነበረ ዲበ ርእስየ” ይላል ሰባቱ ሰማያት እንደ መጋረጃ ተገልጠው ከላይኛው ሰማይ ነጭ ዎፍ ወርዶ በራሴ ላይ ሲቀመጥ አየኊ ብሎ የተገለጸለትን ለሐና ነግሯታል።
♥️ ይኸውም የራእዩ ምስጢር፡- ወፍ የተባለው አካላዊ ቃል ክርስቶስ ሲኾን፤ ነጭነቱ ንጽሐ ባሕርዩ ነው፤ ከላይ ወርዶ በራሴ ላይ ሲቀመጥ አየኊ ማለቱ የኢያቄምን ባሕርይ ባሕርይ እንደሚያደርግ ሲያጠይቅ ሲኾን፤ ሰባቱ ሰማያት የተባሉ የጌታችን ምልአቱ፣ ስፍሐቱ፣ ርቀቱ፣ ልዕልናው፣ ዕበዩ ናቸው፡፡
♥️ ሐናም ተገልጾላት “ትቤሎ ሐና ለኢያቄም ብእሲሃ አነኑ ርኢኩ በሕልምየ ርግብ ጸዐዳ መጽአት ኀቤየ ወነበረት ዲበ ርእስየ ወቦአት ውስተ እዝንየ ወኀደረት ውስተ ከርሥየ” ይላል ለባሏ ነጭ ርግብ መጥታ በራሴ ላይ ተቀምጣ ከራሴ ላይ ወርዳ በዦሮዬ ገብታ በማሕፀኔ ስትተኛ አየኊ ብላዋለች።
♥️ ይኽ የራእይ ምስጢር፡- ርግብ የተባለች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስትኾን፤ ነጭነቷ ንጽሕናዋ፣ ቅድስናዋ፣ ዘላለማዊ ድንግልናዋ ነው፤ ነጭ ርግብ መጥታ በራሴ ላይ ተቀምጣ ከራሴ ላይ ወርዳ ወደ ዦሮዬ ገብታ በማሕፀኔ ስትተኛ አየኊ ማለቷ ብሥራተ ገብርኤልን በዦሮዋ ሰምታ በግብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክን የምትፀንሰውን ንጽሕት ርግብ የተባለችውን እመቤታችንን የምትወልድ መኾኗን ሲያጠይቅ ነው፡፡
♥️ ኢያቄምና ሐናም ይኽነን ራእይ ሐምሌ ፴ ቀን ካዩ በኋላ “ወንድ ልጅ ብንወልድ ወጥቶ ወርዶ ይርዳን አንልም ለቤተ እግዚአብሔር አገልጋይ ይኾናል፤ ሴትም ብንወልድ ለቤተ እግዚአብሔር መጋረጃ ፈትላ ትኑር” ብለው ስእለት ከተሳሉ በኋላ ራእይ አየን ብለው ዕለቱን አልተገናኙም፤ አዳምንና ሔዋንን “ብዙ ተባዙ ምድርንም ምሏት” ብሎ የተናገረው አምላክ ለእኛም ይግለጽልን ብለው ዕለቱን አልጋ ምንጣፍ ለይተው እስከ ሰባት ቀን ድረስ እየብቻቸው ሰነበቱ።
♥️ ነሐሴ በባተ በሰባተኛው ቀን “ከሰው የበለጠች ከመላእክት ኹሉ የከበረች ልጅ ትወልዳላችኊ" ብሎ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለሐና ነግሯት በፈቃደ እግዚአብሔር በብሥራተ መልአክ እመቤታችን ነሐሴ ሰባት እሑድ ተፀንሳለች፤ በእናቷ ማሕፀን ሳለችም “መንፈስ ቅዱስ ዐቀባ እምከርሠ እማ” እንዲል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጥንተ አብሶ ባመጣው መርገም እንዳትያዝ ጠብቋታል፡፡
♥️ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም መፀነስ ከሊቃውንት መኻከል አባ ጽጌ ድንግልና አባ ገብረ ማርያም ዘደብረ ሐንታ በማሕሌተ ጽጌ መጽሐፋቸው ላይ፦
✍️ “ሚ ቡርክት ወቅድስት ይእቲ
ሰዓተ ትፍሥሕት ሐና ዘጸገየተኪ ባቲ
ወፈረየኪ ለሕይወት ኢያቄም መዋቲ
እሴብሕ ተአምረኪ ርግብየ አሐቲ
ወድኀኒተ ኲሉ ዓለም እስመ ኮንኪ አንቲ”
♥️ (ሐና አንቺን የፀነሰችባት የደስታ ቀን ምን ያኽል የተባረከች የተቀደሰች ናት፤ ሟች ኢያቄምም ለሕይወት አንቺን ያፈራባት ቀን ምን ያኽል የተባረከች የተቀደሰች ናት፤ አንዲቱ ርግቤ ማርያም አንቺ የዓለሙ ኹሉ መድኀኒት ኾነሻልና ታምርሽን አመሰግናለኊ) በማለት ዓለምን ኹሉ በደሙ ፈሳሽነት ያዳነ ንጉሣችን፣ ፈጣሪያችን ክርስቶስን በድንቅ ተአምር ማኅተመ ድንግልናዋ ሳይለወጥ የወለደችልን ምክንያተ ድኂን ርግበ ሰሎሞን የተባለች የቅድስት ድንግልን የመፀነሷን ነገር በአድናቆት ገልጸዋል፡፡
♥️ “ወእምድኅረ ስድስቱ አውራኅ ተዐውቀ ፅንሳ ለሐና” ይላል፤ ከስድስት ወርም በኋላ የሐና ፅንሷ እየታወቀ ሲመጣ ጎረቤቶቿ መፅነሷን ይረዱ ዘንድ በአድናቆት ማሕፀኗን ይዳስሱ ነበር፤ በተለይም ዐይኗ የታወረ የሐና ዘመዷ የአርሳባን ልጅ የምትኾን አንዲት ሴት የሐናን ማሕፀን ዳስሳ ዐይኗን ብትነካው በርቶላት በታላቅ ደስታ ኾና “ብፅዓን ለኪ ኦ ሐና እስመ እም ፍጥረተ ዓለም አልቦ ዘከማኪ ዘይፌውስ በከርሡ አዕይንተ ዕውራን” (ሐና ሆይ ብፅዓን ይገባሻል ዓለም ከተፈጠረ ዠምሮ እንዳንቺ በማሕፀኑ የዕውራንን ዐይን የሚያበራ የለምና) በማለት አመስግናታለች፤ ከዚኽ በኋላ ዝናዋ በሀገሩ ኹሉ ተሰምቶ ሕሙማን ኹሉ ማሕፀኗን እየዳሰሱ ይፈወሱ ነበር፡፡
♥️ አባ ጽጌ ድንግልና አባ ገብረ ማርያም ዘደብረ ሐንታ በማሕሌተ ጽጌ መጽሐፋቸው ላይ ይኽነን ሲገልጹ፦
✍️ “ጸግይየ ሣዕረ ዘኪሩቤል ልሳነ
ተአምረኪ በነጊር እመ ኢፈጸምኩ አነ
ባሕቱ አአኲት ማርያም ዘጾረተኪ ማሕፀነ
እንዘ ሀለወት ፀኒሳ ኪያኪ ርጢነ
ለለገሰስዋ ላቲ ትፌውስ ዱያነ”
♥️ (ሳርን የኾንኊ እኔ የኪሩቤል አንደበትን ገንዘብ አድርጌ ታምርሽን በመንገር በማስተማር ባልፈጽምም ነገር ግን ማርያም የተሸከመቺሽን ማሕፀን አመሰግናለኊ፤ መድኀኒት አንቺን ፀንሳ ሳለች ርሷን የዳሰሷትን ድዉያንን ኹሉ ትፈውስ ነበር) በማለት እመ መድኅነ ዓለም ገና ሳትወለድ የተሠራውን ድንቅ ተአምር አመስግነዋል፡፡
♥️ ይኽ የቅድስት ድንግል ማርያም የፅንሰት በዓል በመላው ዓለም የሚታወቅ ሲኾን ጥንታዊት፣ ሐዋርያዊት የኾነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን የአምላክ እናት የተፀነሰችበት ይኽነን በዓል ነሐሴ ፯ ቀን በታላቅ ድምቀት በማሕሌት፣ በቅዳሴ የምታስበው ሲኾን በዓሉም “ፅንሰታ ለማርያም” በመባል ይታወቃል።
♥️ በዓለም ላይ ያሉ ክርስቲያኖች ደግሞ በዓሉን “The conception of the Theotokos” (የአምላክ እናት መፀነስ) በማለት ሲያከብሩት ወሩን ግን የልደት በዓልን ለማክበር በሚዘጋጁበት በታኅሣሥ አድርገው በ፱ኛው ቀን “December 9” ላይ ያስቡታል ፡፡
♥️ በእጅጉ የሚደንቀው ደግሞ “ሳሚናስ ወልደ ጦሊቅ ዘይነብር ውስተ ቤተ ዶይቅ” ይላል ሳሚናስ የሚባል የጦሊቅ ልጅ ከኤዶቅ ካጐቱ ቤት ኼዶ ሞተ፤ ሐናም በሀገራቸው ልማድ የአልጋውን ሸንኮር ይዛ እየዞረች ስታለቅስ ጥላዋ ቢያርፍበት መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል ፈጥኖ ተነሥቶ “ሰላም ለኪ ኦ ሐና እምሔውቱ ለዘገብረ ሰማየ ወምድረ” (ሰማይና ምድርን ለፈጠረው አምላክ አያቱን የተባልሽ ሐና ሰላም ላንቺ ይኹን) አላት።

217
12:09
08.05.2025
❤ “ብእሲ ቅሩብ ለሙስና
ለድንግል በኪዳና
በመንግሥተ ሰማይ ዘኢይጸልም ብርሃና
ይረክብ ሕይወተ ዕረፍት ወጥዒና”
(ለጥፋት የቀረበ ሰው ለድንግል በተሰጣት ኪዳን፤ ብርሃኗ በማይጨልም በመንግሥተ ሰማይ ዕረፍትና ጤንነትን ያገኛል)
❤ “ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ
አማን ኪዳንኪ ኢየሐልቅ”
(በብር የተሠራች የርግብ ክንፍ ጐኖቿ በወርቅ ዐመልማሎ የተሸለመች አንቺ በምሥራቅ ስትመሰዪ ልጅሽ የእውነት ፀሐይ ነው፡፡ በእውነት ቃል ኪዳንሽ አያልቅም)፡፡
❤ “አዕረግዋ መላእክት እምድር ውስተ ሰማያት በክብር ወበስብሐት
በእንቲኣነ ከመ ትስአል እምወልዳ ኪዳነ ምሕረት”
(ስለ እኛ ከልጇ የምሕረት ኪዳንን ትለምን ዘንድ በክብር በምስጋና መላእክት ከምድር ወደ ሰማያት አሳረጓት፡፡)

226
02:53
08.05.2025
255
10:39
07.05.2025
311
14:46
06.05.2025
### መድኀኔ ዓለም !!!
ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
መድኀኔ ዓለምን እንዲህ ትገልጠዋለች ።....
ቀራንዮ እና ጎልጎታ..........❤️
እርሱ ሙሽራ ነው።ነገር ግን ሰማያዊ ሙሽራ ነው። << ኑ >> እንውጣ...። ሰማያዊውን ሙሽራ እንቀበል።< ቅ/ያሬድ >
✍️ሙሽራ ብቻ አይደለም ለሠርገኞቹ በሠርጉ ቀን የታረደ በግ ነው።ሙሽራ ሁሉ በግ አይሆንም። በግም
ኹሉ ሙሽራ አይሆንም። እርሱ ግን ሁለቱንም ኹኖ ዋለ።ሙሽሮች ኹሉ በሠርጋቸው ቀን ብዙ በግ ያስጨርሳሉ።የኛ ሙሽራ ክርስቶስ ኢየሱስ ግን እራሴ እበቃለሁ " አለ።
✍️''ኑ" ወደ ሥርጌ " ይላል ። ማቴ 22፥ 4 ሁሉ ተዘጋጅቷል። ፍሪዳ ተጥሏል። ።ላኅም መግዝእ ተጠብሀ ፍሬዳ የሚኾን ላማችን ታረደ እንዲል፤ ፍሪዳችን በቀንዱ የማይበረታታ ላማችን ነው ፦ምእመናን ኾይ !! አንገቱን ለአራጆች አስመችቶ የሚሰጥ ላማችን ክርስቶስ ቀርቦላችኋ ። ዝማ። ቅ/ያሬድ
✍️ቤ/ክርስቲያን ሠርግ ቤት ናት። ብሉዩ ሐዲሱ ፤ ቁርባኑ ጥምቀቱ " የማይልቅ የማይጎድል በእርሷ ውስጥ የተዘጋጀ በርሷ ውስጥ የሚፈልቅና የሚመነጭ መንፈሳዊ ድግሷ ነው ። ማቴ ማቴ 22፥4
✍️✍️ለሠርገኞቹ የተሠዋ በግ፦ በሠርጉ ቀን በራሱ ፈቃድ ፦በራሱ ሥልጣን የታረደ በግ እርሱ ኢየሱስ ነው።
ቀራንዮ " በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተቀደስች። ጎልጎታ በክርስቶስ ሥጋ ከበረች። በቀራንዮ የመከራ አልጋ ተዘረጋ።ጎልጎታ መኝታ ቤቱ ሆነች። ቀራንዮ ደግሞ መሞሸሪያ ቦታው ናት።ጎልጎታም የሙሽራነት ቤቱ ጫጉላው ሆነች። <<ሊቁ አባ ጊዮርጊስ መጽ ምሥ።>>
✍️ እነሆ !!!!!
የዐለምን ኅጢትአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ ዮሐ ፩፥፳፱ < ዐዲሱን ሊጥ ትሆኑ ዘንድ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ። ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዷልና ፩ቆሮ ፭፥ ፯ !>
✍️በሰው እጅ ያልተሠራ ልብሳችን፦ ወደ አባቱ መድረሻ መንገዳችን፦ ተሠውሮ የነበረ ዛሬ ግን የተገለጠ ወርቅ፦ ጠፍቶ ኑሮ የተገኘ እንቁ፦ እጽፍ ድርብ የሆነ ምክሊት
፦ብዙ የሚሆን ምናን!! ዱቄቱን ወደ ምጸት የሳበው እርሾ፦ አልጫውን ያጣፈጠው ጨው፦ጨለማን ያራቀው ብርሃን፦ ለዐለም ሁሉ ብርሃን የሆነ ፋና ፦ የማይናወጥ መሠረት፦ የማይፈርስ ሕንፃ፦ የማይሰበር መርከብ የለዘበ ቀምበራችን፥ የማይከብድ ሸክማችን እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ለሁሉ ያስባል። ሁሉን በቸርነቱ ይመግባል።ደንቁረው የነበሩ የጆሮዎችን በር ይከፍታል
። እንዲሰሙም ያደርጋቸዋል።
✍️የሰለለውን እጅ ያድናል።ሐንካሳንን ያረታል። ቅ"ዮሐ፥ወል> << ሳትደከም ሁሉን ፈጠርክ ፦ሳትወጣ ሳትወርድ ሁሉን ትወስናለህ።ሳይጎድልብህ ሁሉን ትመግባለህ ።ሳይከፈል ለሁሉ ትሰጣለህ። ሳትዘነጋ ሁሉን ታስባለህ።መማለጃ ሳትቀበል ሁሉን ይቅር ትላለህ።ዮሐ ወል ም፪፥፱< እርሱ፦ ባእድ የማይሰጠው ክቡር ነው። የማያዙት ፈጣሪ ነው።እንሾምሃለን "የማይሉት ንጉሥ ነው።የማያበድሩት ባእለ ጸጋ ነው።ባእለ ጸጋ ነውና ለሁሉ ይበቃል።ቁ፲፬ አምላክ ነኝና ዕለቱን ተወልጄ ልደግ ሳይል በየጥቂቱ አደገ።እንደ እግዚአብሔርነቱ ሲሠራ እንደ ሰውነቱ ፥ ሰው እንደ መሆኑ መጠን ሰውሰዎኛውን ተመላለሰ።ሰው እንደ መሆኑ በፈቃዱ ተራበ።ከሃሊ ነውና"ሁሉን ቻይ ነውና
✍️"በሁለት ዓሣ ብዙዎችን አጠገበ።እንደ መዋቲ ሰው ተጠማ። የሁሉ መድኅኒት ነውና ውሃውን ለውጦ ጠጅ አደረገው።እንደ ደማዊ እንደ ሥጋዊ ልጅ አንቀላፋ።።ፈጣሪ እንደመሆኑ ተነስቶ ነፋሳቱን ማእበላቱን ገሰጻቸው።ልዑል እንደ መሆኑ ውሃውን እየረገጠ በውሃው ላይ ሄደ።እንደ ባሪያ ራሱን በዘንግ ደበደቡት።ሁሉን ታግሦ ተቀበለ።የእውራንን ዐይን ያበራላቸው እርሱ የርኩሳንን ምራቅ ተቀበለ።ውሃ በአፋቸው እየጨመሩ ትፍ ብለውበታልና።ኅጢአትን ይቅር የሚልን ጌታ ኅጥእ"አሉት።በመኳንንት በመሳፍንት ላይ የሚፈርድ ጌታን ይሙት በቃ ፈረዱበት።ኅጢአትን ይሽራት ዘንድ በእንጨት ተሰቀለ።ከጻድቃን ጋራ አንድ ያድርገን ዘንድ ከበደለኞች ከወምበዴዎች ጋራ ተቆጠረ።በፈቃዱ ሞተ።ሞተ ሥጋ ሞተ ነፍስን ያጠፋ ዘንድ በፈቃዱ ተቀበረ። የተቀበሩትን ያነሳቸው ዘንድ፦ሕያዋንን ከመከራ ሥጋ ይጠብቃቸው ዘንድ፦ በክህደት የተበተኑትን ይሰበስባቸው ዘንድ እርሱ ሞተ።ቅ" ዮሐ ወል >> በአባቱ ፈቃድ፦በእርሱ ፈቃድ ራሱን ለሞት አሳልፎ ሰጠ።ሁሉን እንደ እንቁላል ፦እንደ ጥላ በመሀል እጁ የያዘውን ጌታ ተነባብረው ያዙት።
✍️ሁሉን የሚገዛ ጌታን ብራኳውን ገጥመው አሠሩት።እየተበሳጩ ጎተቱት።እርሱ ግን በፍቅር ተከተላቸው።በሚሸልተው ሰው ፊት፡ከቀን ሐሩር፦ ከሌሊት ቁር የምካላከልበት ጸጉሬን የምትሸልቱኝ በምን እዳዬ ነው? አላለምና።ሊቃነ መላእክት እየፈሩ እየተንቀጠቀጡ በፊቱ የሚቆሙለትን አምላክ በፍርድ አደባባይ አቆሙት።ለሱራፌል የብርርሃን ዘውድ የሚያለብስ ጌታን የእሾህ አክሊል ደፉበት።ለኪሩቤል ግርማ የሰጣቸውን እርሱን ቀይ ግምጃ አለበበሱት። ይህውም ደምህን እንደዚህ ግምጃ እናፈሰዋለን እያሉ ሲዝቱበት ነው።ኪሩቤል በክንፋቸው ፊታቸውን ጋርደው ሸፍነው የሚኖሩለትን ጌታ ክፉ ባሪያ በጥፊ መታው።።
✍️ሠራዊተ መላእክት እየራዱ እየተንቀጠቀጡ የሚሰግዱለትን እንዴት አደርክ መምህር! "እያሉ ዘበቱበት። እንዲህ ያለ ትሕትና ምን ያለ ትሕትና ነው? እንዲህ ያለ ትእግሥት ምን ያለ ትእሥግት ነው? ይህን ያህል ዝምታ ምን አይነት ዝምታ ነው? ይህንን ያህል ቸርነት ምን አይነት ቸርነት ነው? ወዮ!! አዳምን የፈጠሩ እጆች በችንካር ተቸነከሩ። ወዮ !!በገነት የተመላለሱ እግሮች ተቸነከሩ።ወዮ!! በአዳም ላይ እፍ ብሎ የሕይወት እስትፋስን ያሳደረ አፍ ፦ሐሞት የተቀላቀለበት ሆምጣጤ ጠጣ። ምን አይነት አፍ ነው?ምን ከንፈር ነው?የክርስቶስን መከራ መናገር የሚቻለው ምን አይደበት ነው? ልብ በኅዘን ይለያያል።ሕሊና በኅዘን ይሰባበራል።ነፍስ ትርዳለች።ትንቀጠቀጣለችም።
✍️ሥጋም በኅዘን ይደክማል። ብክይዎ ወላሕውዎ እለ ታፈቀርዎ፦ የምትወዱት አልቅሱለት።ይበል ካህን ። ካህኑ እንዲህ ይበል።ዬ...ዬ...ዬ አማኑኤል ፈጣሪያችን በሥጋ ሞተ"ይበል። ሕዝቡም ወዮ!! ወዮ !ወዮ!! አማኑኤል ፈጣሪያችን በሥጋ ሞተ"ይበሉ።ይበል ካህን። ኢየሱስ መድኅኒታችን ሞተ"ይበል።ሕዝቡም እንዲሁ።ሦስት ጊዜ ይላል። ዮሴፍ ኒቆዲሞስ ከእንጨት አወርደው ቀበሩት።በሦስተኛው ቀን ነፍሱን ከሥጋው ጋራ አዋህዶ ተነሣ። ቅ/ዮሐ አፈ። ሥጋ ያልነበረው ጌታ ሥጋን ተዋሐደ።አፍን ምራቅን ፈጠረ።ይህውም በምራቁ ጭቃ ለውሶ የእውራንን ዐይን ፈጠረ።
✍️አጋንንትን ያወጣ ዘንድ አንደበትን ፈጠረ። በአደባባይ ይታስርባቸው ዘንድ ግራ ቀኝ ክንድን ፈጠረ።በአደባባይ የግርግሪት ይታሠርባቸው ዘንድ የቄሳርን ምሰሶ ይጨብትበት ዘንድ ሁለት ክንድን ፈጠረ። ሃይ ያዕ ፹፰፥ግርፋትን ይቀበል ዘንድ ጀርባን ፈጠረ ። ቁ፯...............................................................ቁስል ኹሉ ቁስል ያጸናል። የኛ ጌታ ግን ሲቆስል ቁስለ ኀጢአታችን አራቀ። በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን እንዳለ ኢሳ 53፥5።
መድኃኔ ዐለም :: በመምህር ጽጌ አስተርአየ https://youtu.be/aUyZCjz5KHo?si=vMIBqQ8LgCWh5Kwi

421
06:08
05.05.2025
318
02:49
05.05.2025
close
Selected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий