Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
22.2

Advertising on the Telegram channel «Hasen Injamo»
5.0
8
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$48.00$48.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
መጅ^ሊዝ በብ^ሔር እንደሚደራጅ ገና ዛሬ ነው እንዴ የሰማችሁት? አሃሃሃሃሃሃሃ
CIA እና ICG (International Crisis Group) የሚባል ድርጅት 2004 በኢትዮጵያ አቆጣጠር የለቀቁዋቸው ዶክመንቶች ነበሩ:: አንድ በአንድ ያሉትን ነው እየተፈጸመ ያለው:: ለሰሜኖች አደገኛ መበታተን እንደሚመጣ ጽፈው አንብቤ ግን ብዙም ቁብ አልሰጠሁትም ነበር:: ምክንያቱም ያኔ ሰሜኑ ለመቶ ዓመት የሚቆይ ጥንካሬ ላይ ያለ ይመስል ስለነበር እንጂ እንዲህ ባንዴ ይፍረከረካል ብሎ ማን አሰበ? ምክትል እንኳ መሆን አልቻሉም:: ተቦዝ ሰላም ይላል ጃማይካ::
እነሸይኽ አምባሳደር ሀሰን ታጁና ሌሎች ወንድሞች ለመጅሊስ ምርጫ አስፈላጊ አይደለም:: በምርጫ ካድሬ ብቻ ሳይሆን ሙስሊም ያልሆነም ጭምር የመጅሊስ ፕሬዝዳንት የመሆኛ በር ይከፍታል:: ቀድሞ የዑለማ ሰነድ ይለቅ:: በሰነዱ የዑለማዎች መስፈርት ይቀመጥ:: አንድ ዐሊም ከታች ከቀሪዓ (ልጅነት) ጀምሮ የት መድረሳ እንደቀራ ይጣራል:: ቁርአን, ሀዲስ, ፊቅሕ, ሰዋስው, ተፍሲር የት መቼ በማን ሸይኽ እንደቀራ መረጃ ሲያመጣ ነው የመጅሊስም የመስጂድም ኃላፊ የሚሆነው:: በዚህ ጥንቃቄ ከሄድን ሙስሊም ያልሆነ ሰው ሰርጎ አይገባም ስንል "ምርጫ ፈርተው ነው, አሕባሽ, ሱፊ, ጫታም" እያሉ መሞላፈጥ ሲበዛ በቅርቡ ታዩት የለ? ብለን ተውናችሁ:: ሸይኾችን አባራችሁ "አሰላሙ ዐለይኩም" ማለት የማይችል "ሸኽ ሀውዚን" ሰበሰባችሁ:: ጭራሽ በጎ^ሳ ውክልና መጣላችሁ:: ኢማቻቹ::
ዛሬ ላይ ሆኜ ሳየው በምርጫ ከሚመጡት አሁን ያሉት ገ^ዳዮቹ የመጅሊዝ ሸኻውዚን የምትናፍቁበት ወቅት ይመጣል:: የሸይኾች ዘመንማ አለፈ:: የተማረ ሙስሊም በሌለበትና ደብዳቤ ጸሐፊ እንኳ በአሰሳ በሚገኝበት ዘመን አኩሪ ሥራ ሠርተዋል:: እንደ አቅማቸው ሀጅን በተሻለ አስተናግደዋል:: አንድነት ጠብቀዋል:: መከባበር አሳይተዋል:: አሁንማ ተቡካካ:: አሁን መጅሊስ የሚገባው በስ^ድብና በባለ^ጌነት የተሻለና በበጥባጭነት የታሰረን ነው::
በዚህ አጋጣሚ ዐረብኛ የምትችሉ ጴ^ንጤዎች ጠምጥማችሁ ተዘጋጁ:: የመጅሊስ ተወካይ በካርድ ነው የሚመጣው:: መታወቂያ የሚሰጠውን ኮሚቴ በሆነ ነገር ደልሉት:: "ኡስታዝ" የሚል ማዕረግ ያለው መታወቂያ ይሰጣችኋል:: ምክንያቱም corrupt የሆነ መጅሊስ ቶሎ ቢሞት በሚል ነው::
___
ሸይኾች ግን መስመራችሁን የሚያስጠብቅ የሸይኾቻችንን መስመር አጠናክሩ:: የሸይኽ ሀሰን ታጁን መልዕክት እንደ አዲስ ፈልጋችሁ የምታደምጡበትና በቁጭት ጣቶቻችህን የምትነክሱበት ዘመን ሩቅ አይደለም:: አሁን ፍሉ:: አፍሉ::

1800
19:12
06.05.2025
imageImage preview is unavailable
ፍቅረ ህትመት እና ማስታወቂያ ሥራ 🖼
የህትመት እና ማስታወቂያ ፍላጎትዎትዎን ሃሳብዎን ከነገሩን ንድፈ-ሃሳቡን ከማውጣት ጀምሮ አይነ-ግቡዕ የሆነ ሥራ ሰርተን በራሳችን ማሽኖች አትመን ያሉበት ቦታ ድረስ መጥተን እናስረክብዎታለን።
ይደውሉ እና ይዘዙን ወረቀት ነክ ህትመቶች አልባሳት ላይ ህትመቶች እንዲሁም የተለያዩ ቁሶች ላይ እናትማለን። ከማስታወቂያ እና ህትመት ሥራ ጋር የተያያዘ ማማከርም እንሰጣለን።
☎️ ይደውሉ 0927361854 , 0799100230 , 0985257938
https://vm.tiktok.com/ZMrtqxR5U/
https://t.me/Fikreprinting
https://www.facebook.com/share/aCdm9rvi7Mnx4Fo1/?mibextid=qi2Omg

2000
15:33
06.05.2025
የድምጻችን ይሰማ ትግል የጀመርነው እኛ ነን ማለት ይቻላል:: የአወልያ ሠራተኛ ስለነበርኩም ትግሉ ምን ጋር እንደተነሳ ምን ጋር ወደ ብሔር ፖለቲካ እንደተጠለፈ በደንብ እናውቃለን:: አወልያ ላይ ሲነበቡ የነበሩ ግጥሞች ብዙዎቹ የኔ ነበሩ:: በርካታ ጊዜ ከእስር ተርፌያለሁ:: አምስተኛው ጊዜ ይመስለኛል ሰላማዊ ትግል እንደሆነ የሚያስረዳ ለደሕንነት ቢሮ የላክነው ጽሑፍ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ያዝ አድርጎብን ከታመምኩበት ከዘራ ይዤ እንደምንም መኪና ውስጥ ገብቼ ሸይኽ መከተ ሙሄን ይዤ ፖስታ ቤት ሄደን ለፖስተኛው አደራ ብለን ጨርሰን 17ቱ ኮሚቴ የሚሰበሰቡበት ቤት ሸይኽ መከተን ላደርሳቸው ስንንቀሳቀስ ሸይኽ ሱልጣን ከፒያሳ ቸርቺል እየወረዱ ነበር:: አንተ አሞሃል:: ቤት ሂድ:: እኔ ከሳቸው ጋር እሄዳለሁ አሉኝና ቤት ደርሼ ፌስቡክ ስከፍት ሸይኽ ሱልጣንና ሸይኽ መከተ ሙሄ ተይዘዋል:: እኔ ልተርፍ ሸይኽ ሱልጣን ቸርችል ጋር አመጣቸው:: ቀደም ብሎም የሚበተኑ ወረቀቶች ጭነን እየሄድን ከእንዴት ያለ ከበባ እንደወጣን በወቅቱ የነበርን ሰዎች እናውቃለን::
የእኛ የመጀመሪያው ቲም ጋር ከነበርነው ጀማል ኸድር እኔን አሳልፎ ላለመስጠት ለ10 ተከታታይ ቀናት አፉ ውስጥ ካልሲ እየተከተተ መርካቶ 4ኛ ፖሊስ ጣቢያ ተገርፏል:: "የደነገጥሁት የመኪናህን ቀለም ከእነ ታርጋውና ከዘራህ ሲነግሩኝ ነበር" አለኝ:: በቃ ዐብዱልቃዲር የሚባል ሰው አላውቅም ብሎ ካደ::
ቃሊቲ ታስሮ የሗለኞቹ ታሳሪዎች ማለትም ኮሚቴዎቹና እነርሱ ጋር የታሰሩት ቃሊቲ ሲወርዱ የመጀመሪያዎቹ ሸዋ ሮቢትና ዝዋይ ተበተኑ:: እነጀማልን ልጠይቅ ሸዋ ሮቢት ተመላልሻለሁ:: ጀማል እኔን ለማዳን ሲገረፍ አጥንቱ ተሰብሮ ከተፈታ በሗላ በራሱ ወጪ ሕንድ ሄዶ ታክሟል:: የጀማል ጉዳይ ያወሳሰበው ክፍለሃገር የነበረ ወንድሙ ደንግጦ መጥቶ ቀጥታ እንቁላል ፋብሪካ ያለው ቤቱ ሄደ:: የያዘው ሳምሶናዊት ውስጥ የአባታቸው ሽጉጥ ነበር:: ሳምሶናዊቱን አስቀምጦ ሊጠይቅ 4ኛ ጣቢያ ሲሄድ ... ፖሊሶች ደግሞ ለፍተሻ ቤት ሄደው ሽጉጥ አገኙ:: "ሕገ ወጥ መሳሪያ በማከማቸት" የሚል ዜና በቴሌቪዥን ተሠራብን:: በሪፖርተርም ተጻፈ:: ጀማል ቀጥታ ቃሊቲ ተላከ:: ከቃሊቲ ሸዋ ሮቢት::
ትግሉ ኢሕአዴግ የሚያጫውትበት ምክንያት ነበረው:: ከዓረብ አብዮት ጋር የተያያዘ ነበር:: በሌላ ጊዜ እንመለስበታለን:: አቶ መለስ ሲሞቱ የኢሕአዴግ የአጨዋወት አሰላለፍ ተቀየረ:: የአቶ መለስ ተጨማሪ ዓላማ ታሳሪዎቹን ጓንታናሞ መላክ ነበር:: ምክንያቱም በአሜሪካው የጸረ-ሽ-ብር ዘመቻ ኢትዮጵያ ታሳሪ ስላልነበራት እንዲሁም የአልሸ^ባብ ጉዳይ በአፍሪካ ሕብረት አሚሶም እየተተካ ስለነበር እነመለስ "ሽ-ብር-ተኛን እየተቃወምኩ ነው" ለማስባል ሊጠቀሙብን ነበር:: ቶኒ ብሌየር ኢትዮጵያን ጎብኝቶ ከመስከረም 11ዱ ጋር ግንኙነት እንደሌለን ሲያውቅ አልተቀበለውም::
የሙስሊሙ ጉዳይ ሌሎች የብሔር ፖለቲከኛዎች ሲጠልፉት ብዙዎቻችን ከእስልምናና ከሸይኾች ጋር ቆምን:: ነገሩ አሁንም ገና ነው:: ስለጉዳዩ ብዙም የማያውቁ ሰዎች ሌሎች አላዋቂዎችን መርተው የተሳሳተ መስመር ሄደዋል:: "አሕባሽ/ሱፊ" እያሉ የእስልምና ትግል የለም:: የእርስበእርስ ፍጭት እንጂ:: ይህንን ክፍፍል የጀመሩት still አልበረደላቸውም:: ከብሔር ፖለቲካ ቅርቃር ቶሎ አይወጡም:: "አማራና ኦርቶዶክስ"ን በመስደብ መታገል ከእስልምና ጋር ግንኙነት የለውም:: በእምነት ሴክት ክፍፍል ላይ የብሔር ፖለቲካ ከመጨመር ውጭ:: ሸይኽን በመደብደብና በማሳደድ ውድቀትን ማፋጠን እንጂ ድል የለውም:: በሰሞኑ የመሻኢኾች የመብት ትግል ከፊት ያሉት የኦሮሞ ሸይኾች ናቸው:: ደረሶቻቸው ጉራጌ, ስልጤ, አማራ, ትግሬ, ወለኔ, ኦሮሞ ወላሂ:: ስብስቡ በሸይኽ ነው የሚመራው:: ሸይኽ ብሔሩ አይታይም:: ሰላም ሚኒስቴር አካባቢ ከሌላም ብሔር ቀላቅሉ ሳይሉ አይቀርም:: ሸይኽ ይሁን እንጂ ከቋንቋው ጋር ምንም ሀጃ የለም:: ይህኛው የእስልምና ስለሆነ ያሸንፋል:: ልክ የብሔር አጀንዳ ሲገባ አሁንም በመስመራችን እንቆማለን:: ምክንያቱም በቀጣይ የምንሄደው ወደ መንግሥት ሳይሆን ወደ ቀብር ነው::
ከቤተሳችን የሞተ አለ:: ትከሻው ወልቆ የተመለሰ አለ:: አንደኛዋ እህቴ ለሦስተኛ ጊዜ ከታሰርሽ በእነአቡበክር መዝገብ ነው የምትገቢው ተብላ ነው ያስፈታሗት:: ያኔ ዋስ ያጡትን ከፍለን አስፈታን::
(መቸም ግርግሩ ሲያልፍ በሰፊው እናወራው ይሆናል)::

2500
10:29
06.05.2025
የሆነ የናጠጠ ሀብታም ሀብቱን በሄሊኮፕተሩ እያስጎበኘ ፖሰተ::
ኮሜንት:-
ሴት:- አምላክ ሁሉንም ነገር አሟልቶ ሰጥቶህ የሚቀርህ የእኔን ስልክ ቁጥር ነበር:: እርሱንም አሁን ሰጠህ ብላ ጻፈችለት::
ወንድ:- ሚስቴ ባል የላትም ብሎ ኮመተ::
ወንድሜ ጠንክረህ ሥራ:: ማልደህ ውጣ:: ቅድሚያ በርከት ያለ ብር ያዝ:: በርከት ያሉ ሚስቶች ይመጡ ዘንድ::

2600
07:02
06.05.2025
ማስታወቂያ ለደረጃ "ሀ" እና ለደረጃ "ለ" ግብር ከፋዮች በሙሉ
በፌዴራል ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008 ዓ.ም እና በተሻሻለው በታክስ ሂሳብ መዝገብ አያያይ በመመሪያ ቁጥር 176/2014 መሰረት የደረጃ ሀ እና የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች በሙሉ ዓመታዊ ግብራቸው በሂሳብ መዝገብ የመቅረብ ግዴታ ተጥሎባቸዋል።
ይሁንና አንዳንድ ግብር ከፋዮች ግብራቸውን በሂሳብ መዝገብ ከማሳወቅ ይልቅ በቁርጥ ግብር ክፍያ በመፈፀም እየተስተናገዱ መቆየታቸው አረጋግጠናል።
ይህ ድርጊት ከአዋጁ የሚፃረር በመሆኑ ከመጪው ሀምሌ 1 ቀን 2017 ዓም ጀምሮ የሂሳብ መዘገብ እንዲይዙ በህግ የሚገደዱ በሙሉ ያለሂሳብ መዝገብ የማናስተናግድ መሆኑን በመረዳት ግብር ከፋዮች ከወዲሁ ዝግጁ እንድትሆኑ በጥብቅ እናሳስባለን።
ግብር ለሀገር ክብር !
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ

3000
16:20
05.05.2025
የዳይሉሽን ኢፌክት
በፖለቲካ, በቢዝነስና በእምነት
===================
ባንኮች ጋር ሼር ገዝታችሁ ስም ልታዞሩ ስትሄዱ ብሔራችሁና ኃይማኖታችሁ ቼክ ይደረጋል:: ምክንያቱም ባንኮቹ የተደራጁት በብሔርና በኃይማኖት ስለሆነ ማርኬቲንጉም የሚሠራው በብሔርና በኃይማኖት እልህ ነው:: እውቀት ይዘህ ብትጠጋቸው ትነዳለህ:: The same as ፖለቲካው:: በPLC አደረጃጀት አብላጫ ድምጽ ከ50% በላይ ነው:: በሕዝባዊ የአክሲዮን አደረጃጀት ግን በተቃራኒ ሲሆን አብላጫ ድምጽ የሚባለው ከ20% እስከ 30% ነው:: ስለዚህ 75% የሕዝብ አክሲዮን አናሳ ድምጽ እንደሆነ ይቆጠራል:: ለምን?
በሕዝብ አክሲዮን ላይ 25% ባለአክሲዮኖችን በአንድ ግንባር ማሰለፍ ከቻልክ ሌላውን መጠምዘዝ ትችላለህ:: ሌላው ቁጥሩ ብዙ ቢሆንም ብዙ ትንሽሽ ጎራ ይሆናል እንጂ ተስማምቶ አንድ ልብ ሆኖ አይመጣም:: ስለዚህ ባንኮቹ ይህንን የአብላጫ ድምጽ (20% ወይም 30%) ቤተሰባዊነት ወይም አንድ ክንፍነት አስጠብቀው ይጓዛሉ:: ለዚህም ስም ከማዞራቸው በፊት ማንነትህን ያጣሩና ለምሳሌ የወለጋ ኦሮሞ ፕሮቴስታንት ካልሆንክ ትጣራለህ:: የወለጋ ኦሮሞ ሆነህ ግን ኦርቶዶክስ ከሆንክ አንድ ደረጃ ትወርዳለህ:: በጎጃም አማራ ኦርቶዶክሶች የተደራጀውም ቢሆን የወሎ አማራ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ደረጃህ አንድ ዝቅ ይላል:: በአድዋ ትግሬ ኦርቶዶክስ የተቋቋመም የአዲግራት ከሆነ የብር መጠኑን ያያሉ:: ይህ ፖለቲካውን ሳይሆን ቢዝነሱንም ጭምር በክሎታል::
Well, አምባሳደር ሸይኽ ሀሰን ታጁ "ላኢላሃ ኢለላህ" ብሎ ቢፖስት በብሔር ፖለቲካ በተደራጀው መጅሊስ እና አክቲቪስቶቹ ዘንድ እንደ ስ^ድብ ይቆጠራል:: የመጅሊሱ አሰላለፍ በጣም ስለተግ^ማማ አምባሳደሩ አማራ, ጎንደሬና አህለሱና በመሆኑ አያደምጡትም:: እርሱን ለማድመጥ ልቦናቸውን ለኢስላም ክፍት ማድረግ አለባቸው::
የመጅሊሱ አደረጃጀት ማንም ሳይነካው በራሱ የሚንኮታኮተው በእስልምና መርሆ ላይ ስላልቆመ ነው:: ብዙም የማንጽፈው የሞተን ቡድን "አልዑዘይር" ብሎ ሕይወት መዝራት ስለሆነ ... በእርግጥ የዑዘይርም ስላልሆነ ጭምር ነው:: በብስባሹ ላይ የሙስሊሞች መጅሊስ አቧራውን አጽድቶ ይነሳል:: ምናልባት ሰሞኑን እንቅስቃሴ የተጀመረው ማንም መርቶት አይደለም:: መሪው በዚህ በሦስት ዓመታ በሸይኾች ላይ የወረደው መከራ ነው:: በአላህና በተበዳይ መካከል ግርዶሽ የለም::
ሙስሊሙ መስጂድ ሄዶ መስገድ አስፈርቶታል:: ዱዓ አደረግህ, ሶለዋት አልክ ተብሎ ኢማም ይታሠራል:: ይደበደባል:: ይህ ብቻ እንዳይመስላችሁ:: ቢዝነስ ላይ አካዳሚክ ፔፐር ማቅረብ እንኳ በጣም ከባድ ሆኗል:: የጥበብ ሥራ የሚሠሩ ወጣቶች ፕሮግራም ማካሄድ አልቻሉም:: ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ፕሮግራም ሲካሄድ non ወሃb የሆነ ምሁር ካቀረበ መጅሊሱ ደብዳቤ ይጽፋል:: እጃችን አሉ:: ስንት ሼም እንዳለ ብዘ ሰው አያውቅም:: በቴሌቪዥኖች ስንቀርብ ኡስታዝ የምትሉዋቸው ሥራዬ ብለው ጣቢያው ጋር ይደውላሉ:: ለጆሮ የሚገ^ማ ሥራ ይሠራሉ:: ምክንያቱም በገንዘብም ይሁን በዕውቀት ከቡድኑ ውጭ ማንም አልፎ እንዲሄድ አይፈልጉም:: ሂስድ (ምቀ^ኝነት) ቆሞ ሲሄድ ታዩታላችሁ::
ባንክ ሊበደሩ የሚሄዱት የእምነት መንሃጃቸው ታይቶ ብድር ያደናቅፉባቸዋል:: ችግር የተጋረጠው በሶላትና በመውሊድ ብቻ እንዳይመስላችሁ:: በሰብዓዊ መብትና በዜግነት መብት ላይ ሁላ ነው የሚረማመዱት:: የመጅሊሱን ምርጫ እንኳ ሙስሊም ሆነህ መምረጥ አትችልም:: የወሃb ቡድን ብቻ ነው የሚመርጠው:: 59% ቀጥታ የሚገባ, 31% እራሳቸው ባደራጁዋቸው ሰዎች ተመርጠው የሚመጡ ሲሆን ቀሪ 10%ቱ ክፍት የሚሆን ሆኖ እንኳ የእነርሱን መታወቂያ ከወሰድክ ብቻ ነው የምትሳተፈው:: ይህ አምባገነንነት የትም ያልታየ ነው:: ከሁሉ የሚገርመው ጡንቻ እንዳላቸው የሚያውቁት ሙስሊሙ ላይ ብቻ ነው:: መስጂድ ሲፈርስም ይሁን ሂጃብ ሲገፈፍ ወይም ነቢ صلى الله عليه وآله وسلم ሲሰ^ደቡ ጡንቻቸው ወደ ውስጥ ይገባል:: አሁን ትግሉ ወደ ሰብዓዊ መብት ከፍ ብሏል:: ሌላ አቅጣጫ መያዙ አይቀርም:: መሪው ደግሞ እራሱ ችግሩ ነው የሚሆነው::

3100
12:53
05.05.2025
imageImage preview is unavailable
Tired of Bad Forex Signals ?
We are the Turbo Traders International
We provide daily 6-8 Forex Signals and have an active community!
https://t.me/+EGZXzWhJgsk4ZThk

10:09
05.05.2025
አሁን ቀጥዬ የምፖስተው ማስታወቂያ Scam ስለሚሆን እለፉት። ለዶላር ሲባል የተፖሰተ ነው። ክሊክ በራስህ ሪስክ👇🏿
2500
10:07
05.05.2025
የኢትዮ ቴሌኮም ሼር ከተጠበቀው በታች የሆነበት ምክንያት:-
- የሰው የመግዛት አቅም ማነስና ከመሠረታዊ ኑሮ ጋር ግብግብ ውስጥ መግባት
- የኢንቨስትመንት ኮንፊደንስ ማጣትና መንግሥት በሚያወጣቸው ተደራራቢ አዋጆች መስጋት
- የኮርፖሬት ቢዝነስ አለመለመድ
- የካፒታል ገበያው አደረጃጀት መንቀራፈፍ
- ኢ-መደበኛ የሆኑ የአክቲቪዝም ትንተናዎች ተጽእኖ
- በተለይ የ AI ድንገት አንድ ላይ መከሰትና የኢንቨስትመን risk-return ትንተና በ AI 🤖 መታገዝ (እኔ በግሌ ሼር መግዛት እንዳለብኝና እንደሌለብኝ የወሰንኩት በ ChatGPT በመታገዝ ነው:: ለወደፊትም ተጠቀሙበት:: በእርግጥ የፋይናንስ ዕውቀት ይፈልጋል::
- የኢትዮ ቴሌኮም የግንዛቤ ማስጨበጫና ማስታወቂያ ማነስ
- ኢትዮ ቴሌኮም እራሱ ሻጭ, እራሱ ፕሮሞተር, እራሱ ብሮከርና ዲለር, እራሱ ካሸር መሆኑ
ያልገዙ ሰዎችስ?
የካፒታል ገበያው ላይ መግዛት ይችላሉ:: በመጀመሪያው ዋጋ ላይሆን ይችላል::

04:58
05.05.2025
ብዙ ቦታ የቤት እና የመኪና ግዢ ላይ ቀብድ ከፍላችሁ የምትጠባበቁ ሰዎች ልክ ቲያንስ ወይም ኩዌስት ኔት ላይ እንደሚቆምር ዐይነት ሰው እንደሆናችሁ ቁጠሩት:: በተወገመ የመንደር ውል ሳይሆን ጥሩ በሚመስል ውልና ሰነድ ብትጀምሩት እንኳ ቲያንስ በቤት ልማት ወይም መኪና ግዢ ማለት ነው::
የምትፈልጉት ቤት የ8 ሚሊዮን ብር ነው እንበል:: ቀብድ 1 ሚሊዮን ብር ብትከፍሉ ለአስር ሰው ይገንባለት ቢባል 80 ሰው ያስፈልጋል:: ለቀሪ ሰባዎቹ ሰዎች ለመገንባት ሌላ 560 ሰዎች መመዝገብ አለባቸው:: ለ560ዎቹ ደግሞ 4,480 ሰው ያስፈልጋል:: ከስር ከስር እየከፈላችሁ ብትሄዱ የግንባታም ዋጋ እየጨመረ ይሄዳል::
እኔ እያዘጋጀሁ ያለሁት አካሄድ ይህንን አሠራር ለመቅረፍ ነው:: ያኔ የመዘገብኳቸው ሰዎች አብዛኞቹን ፎርም አስሞልቼ በስልክና በአካል ኢንተርቪው አድርጌ በአቅማቸው መሠረት መዳድቤ ዘግቻለሁ:: አሁን ላይ ውስጣዊ አደረጃጀቴን እያስተካከልኩ ነው:: አሪፍ አሪፍ ነገሮች አሉ:: በፎርማሊቲው መሠረት ከከፈላችሁ ማንም እናንተን የማስወጣት መብት የለውም:: ባለቤት ሆናችሁ ነው የምትጀምሩት::
ወደ 2ኛው ዙር በቅርቡ እንሻገራለን::

3300
14:47
04.05.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
2 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
f
**biubiu@*****.com
On the service since January 2025
26.02.202518:13
5
Precise task compliance
Show more
Channel statistics
Rating
22.2
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
16
Subscribers:
14.1K
APV
lock_outline
ER
18.0%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий